Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የሕዝብ ብዛት መቀነስ’

The Bald Prince William Should Apologize to Africans For This – And Everything Will Be OK With His Kate & Kids

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2024

😈 መላጣው የብሪታኒያ ልዑል ዊሊያም ለዚህ ንግግሩ አፍሪካውያንን ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ፥ ከዚያም ለእሱ ኬት እና ለልጆቹ ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል

👸 የዌልስ ልዕልት እና የልዑል ዊሊያም ባለቤት ካትሪን በነቀርሳ መጠቃቷን አሳወቀች። ታሳዝናለች!

ይህ ቪዲዮ ከሰባት ዓመታት በፊት ነበር የተለቀቀው። ልዕልት ካትሪን በዛሬው የቪዲዮ መልዕክት ወቅት የለበሰችው ሸሚዝና ያለችበት ቦታ አንድ ዓይነት ነው። ታሪኩ እንግዳ እና እንግዳ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው።

😈 The Demon of Racism: British Prince William Says Africa’s Population is a Danger to Wildlife

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢለን ማስክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ይህን ለምን ላከ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2023

😇 ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🧕 የጽዮንን ቀለማት እንመልከት! ሰውየውም በአቡነ ማትያስ እና በካርል ማርክስ ይመሳሰላሉ!
https://x.com/elonmusk/status/1740192018918170738?s=20

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Demon of Racism: British Prince William Says Africa’s Population is a Danger to Wildlife

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2023

😈 የዘረኝነት ጋኔን፤ የብሪታኒያው ልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ህዝብ ቁጥር ማደግ ለዱር አራዊት አደገኛ ነው ብሏል።

💭 ልዑል ዊሊያም በኖቬምበር 2021 በለንደን በተካሄደው የቱስክ ጥበቃ ሽልማት ላይ ንግግር ሲያደርግ፤ “በሰው ልጅ ቁጥር የተነሳ በአፍሪካ የዱር አራዊት እና የዱር ቦታዎች ላይ እየጨመረ ያለው ጫና በዓለም ዙሪያ እንደሚደረገው ሁሉ ለጥበቃ ባለሙያዎች ትልቅ ፈተና ነው። ብሎ ነበር።

የራሳቸውን የዱር አራዊት ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው አውሮፓውያን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ለብዙ ሺህ ዓመታት ከተፈጥሮ ጋር በስምምነት ለሚኖሩት አፍሪቃውያን ‘ምክር’ የመስጠት ሞራላዊ ልዕልና ሊኖራቸው ይችላልን? በጭራሽ!

😈 ሥራ ፈቱ ልዑል(የ ፫/3 ልጆች አባት) አምላክን ለመመስል የሚመኝ ሊቅ መሆን አለበት፡-

  • ➡ የእስያ ህዝብ ብዛት፡ 100 በካሬ ኪሎ ሜትር
  • ➡ የአውሮፓ የህዝብ ብዛት፡ 72.9 በካሬ ኪሎ ሜትር
  • ➡ የአፍሪካ የህዝብ ብዛት፡ 36.4 በካሬ ኪሎ ሜትር

ብሪታኒያ በዓለም ላይ በጣም ብዙ ሕዝብ ካላቸው አገሮች አንዷ ነች።

ስለ አፍሪካም ሆነ ስለ አፍሪካውያን እና ሕይወታቸው ምንም የማለት የሞራል ልዕልና የሌላቸው ልዑል ዊሊያም ሦስት ልጆች አሏቸው፤ ደግሞ ሚስትየዋ ኬት ሚድልተን ልዑል ዊሊያምን ‘እንደ አራተኛ ልጅ’ ነው የምትመለከተው። ስለዚህ በእነዚህ ‘ራስ ወዳዶች’ ራስ አፍሪካውያን እዚህ ብዙ ልጆች እየወለዱ እንደሆነ ግልጽ ነው።

💭 ኤሎን ማስክ(የ፲/10 ልጆች አባት)፤ “በአሁኑ ጊዜ ወደ የህዝብ ቁጥር መቀነስ እያመራን ነው። ይህ ደግሞ በአለም ላይ በሁሉም ቦታ የሚታይ ነው። አንዳንድ ሰዎች ጥቂት ልጅ መውለድ ለአካባቢው የተሻለ እንደሆነ ያስባሉ፤ ግን ይህ ሙሉ በሙሉ ከንቱነት ነው.”

💭 ልዑል ፊሊጶስ (የዊልያም ቅድም ዓያት/የንግሥት ኤልሳቤጥ ባል፤ (፬/4 ልጆች፣ ፰/8 የልጅ ልጆች))፤ “ዳግመኛ ከተወለድኩ፣ እንደ ገዳይ ቫይረስ ሆኜ መመለስ እፈልጋለሁ፣ የሕዝብ ብዛት ቁጥርን ለመቀነስ አስተዋጽኦ ለማበርከት እፈልጋለሁ።”

💭 Speaking at the Tusk Conservation Awards in London in November 2021, Prince William said: “The increasing pressure on Africa’s wildlife and wild spaces as a result of human population presents a huge challenge for conservationists, as it does the world over.”

😈 The idler Prince must be a genius who aspires to be like the Supreme God:

  • ➡ Asia population density: 100 per square kilometer
  • ➡ Europe population density: 72.9 per square kilometer
  • ➡ Africa population density: 36.4 per square kilometer

The UK is also one of the most densely populated countries in the world.

Prince William (a father of 3 children), who has no moral authority to say anything about Africa or about Africans and their lives, has three kids, and wifey Kate Middleton treats Prince William ‘like a fourth child’: So it is clear that with these ‘selfish’ brains, Africans are having more children here.

💭 Elon Musk (a father of 10 children) : “We’re currently headed towards a population decline. And that’s everywhere in the world. Some people think that having fewer kids is better for the environment. It’s total nonsense.”

💭 Prince Philip (4 children, 8 grandchildren): “In the event that I am reincarnated, I would like to return as a deadly virus, to contribute something to solving overpopulation.”

Can the Europeans, who wiped out the wild animals of their continent, have the moral superiority to give ‘advice’ to the Africans who have been living in harmony with nature for thousands of years? No way!

______________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Demon of Racism: Embattled Finland Minister Quits Amid New ‘ምass Abortions For Africa’ Scandal

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2023

😈 የዘረኝነት ጋኔን፤ ውዝግብ ውስጥ የገባው የፊንላንድ ሚኒስትር የአፍሪቃ ሴቶች የጅምላ ጽንስ ውርጃ ማድረግ አለባቸውብሎ ከተናገረ በኋላ ከስልጣኑ ለቀቀ።

ያሳሰበው ምክንያት፤ በያዘነው የፈረንጆች 2023 ዓመት የፊንላንድ የወሊድ ምጣኔ ወደ ታሪካዊ ዝቅተኛ ደረጃ ወርዷል።

የፊንላንድ ሴቶች እ... 2022 በአማካይ 1.32 ልጆችን የወለዱ ሲሆን ይህም አሃዙ በ1776 ከተመዘገበው ጊዜ አንስቶ ዝቅተኛው የወሊድ መጠን ነው ሲል በፊንላንድ የስታቲስቲክስ አዲስ ዘገባ አመልክቷል።

የአዝማሚያው ምክንያቶች ማህበረሰባዊ እና ባህላዊ ሁኔታዎችን ያካትታሉ፣ ለምሳሌ ብዙዎቹ ጥንዶች ከአንድ በላይ ልጅ መውለድ አይፈልጉም።

👉 በሌላ በኩል የአካባቢ ዓየር ንብረትን ጥበቃ አስምለክቶ በ2022 የፊንላንድ የካርቦን ልቀት በነፍስ ወከፍ 6.97 ቶን ነበር። በ 2022 የአፍሪካ አማካይ 0.8 ቶን ብቻ ነበር። የአየር ንብረት ፅንስ ማስወረድ በፊንላንድና በሌሎች ‘አደጉ በተባሉ አገሮች ውስጥ መደረግ አለበት ማለት ነው።

ሁሉም የአፍሪቃ ወጣት ሕዝብ ቁጥር መጨመሩ አሳስቧቸዋል፣ አስደንግጧቸዋል። አዎ! ለዚህ የአፍሪቃ ሕዝብ ቁጥር መጨመረ (የምስጋና ቢሶቹን ክፉ ጋላ-ኦሮሞዎች ቁጥር ጨምሮ) ከፍተኛ መለኮታዊ አስትወጽኦ ያበረከተችው አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። ሉሲፈራውያኑ ይህን ስለሚያውቁ ነው ከሃዲዎቹን እነ ግራኝን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ-አብደላ ሃሰንን፣ ደብረ ሲዖልን፣ ዊሊያም ሩቶን፣ ኦባሳንጆን ወዘተ ሥልጣን ላይ አውጥተው በቅድሚያ የኢትዮጵያ እና አፍሪቃ እናት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን ለማጥቃት፣ ጽላተ ሙሴን ለመንጠቅ፣ ገዳማቱንና አብያተ ክርስቲያናቱን ለማፈራረስ የተነሳሱት።

የፊንላንዱ ሚንስትር ይህን ተገቢ ያልሆነ ንግግር በሌሎች ሕዝቦች ላይ (በአፍሪቃውያን ላይ) በማሰማቱ ከሥልጣኑ ይወርድ ዘንድ ተገድዷል። ከዚህ ንግግር በእጅጉ በከፋ የዘረኝነት ቃል “የራሴ” ስለሚሉት የትግራይ ሕዝብ የተናገሩትና በተግባርም ከሚሊየን በላይ የሚሆነውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ የጨፈጨፉት አረመኔዎች፡ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ዛሬም የሥልጣኑ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ለሌላ ጭፍጨፋ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የሕዝቡ፣ የማሕበረሰቡና፣ የንግግር ተንታኙ ልሂቃን ግድየለሽነትና ደካማነት በእጅጉ አያሳዝንምን፣ አያስቆጣምን?

😈 Finnish Minister resigns amid criticism over pro-Nazi comments

☆ The Reason: In 2023, Finland’s Fertility Rate Drops to Historic Low

Finnish women gave birth to an average of 1.32 children in 2022, the lowest fertility rate since the figures were first recorded in 1776, according to a new report by Statistics Finland.

Reasons for the trend include societal and cultural factors, such as most couples not wanting to have more than one child.

👉 In 2022, Finland’s carbon emissions per capita were 6.97tons/ person. African average in 2022 was only 0.8 tons/ person. Climate abortions need to be done in Finland.

👉 Courtesy: WION + Euronews

The extremist comments and behaviour of Vilhelm Junnila have come under scrutiny since his appointment as minister for economic affairs just last Tuesday.

Finland’s minister for economic affairs resigned on Friday, a little more than a week after taking office, amid a flurry of scandals linking him to neo-Nazi ideology.

Vilhelm Junnila, of the far-right Finns Party, quit amid a new furore over comments he made in parliament where he said a solution for the climate crisis is to give more abortions to African women.

He called the concept “climate abortions”.

Junnila made the speech in parliament in 2019 when he was a freshman MP.

“It would be justified for Finland to shoulder its responsibility by promoting climate abortions. Climate abortion would be a small step for a person, but a giant leap for humanity,” he said at the time.

When the parliament documents re-surfaced, Christian Democrat MP Päivi Räsänen — who has become a cause celebre for the Evangelical right-wing over her uncompromising stance on abortion and LGBTQ issues — also criticised Junnila.

“The concept of climate abortion is eco-fascist anyway without the racist connection. And eco-fascism is also an extremist movement,” said Räsänen, a former interior minister.

Junnila said he was resigning to spare Finland’s reputation, “despite the trust of the party and my parliamentary group.”

Current education minister, and leader of the Swedish People’s Party, Anna-Maja Henriksson, said it was a “wise decision” that Junnila quit his post.

On Friday, Finland’s public broadcaster Yle revealed in an investigation that Junnila had never taken any political science classes at university, despite claiming to be studying the subject.

Yle also found no proof of Junnila’s claim that he started, then sold, a tech company in Poland.

The new minister also appeared to have lost the confidence of Finnish President Sauli Niinistö who said during a Friday morning interview the situation was “very embarrassing, to say the least.”

______________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »