Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አፄ ኃይለ ሥላሴ’

France24 | አብዮት አህመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን እንደ አፄ ኃይለ ሥላሴ በርሃብ ሊቀጣ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2020

The Last Emperor of Ethiopia: Haile Selassie’s Legacy Remains Divisive

ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በረሃብ የመጨረሱ ሤራ ዛሬም ቀጥሏል እያለን ነው ይህ ዛሬ በፈረንሳዩ የቲቪ ጣቢያ የተሰራጨው ቪዲዮ።

እነዚህ አውሬዎች እኮ በመፈንሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም፤ ከእረኛው እስከ ተማሪው ፣ ከጋዜጠኛው እስከ ጠቅላይ ሚንስትሩ ያላቸውን ጥላቻ ከጦርና ጋሻ በቀር ሌላ ሊያስወግደው የሚችል ነገር የለም።

ላለፉት 150 ዓመታት ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮያውያን(አፄ ሚኒልክና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ አፄ ኃይለ ሥላሴና ኦሮሞ አማካሪዎቻቸው፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦሮሞ መንግስቱ፣ ህዋሀት እና ኦሮሞ አጋሮቹ፣ ዛሬ ደግሞ አብዮት አህመድና የዋቄዮአላህ አህዛብ መንግስቱ መንፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን (ቤተ አምሓራን እና ትግራይን) በረሃብ ሲጨፈጭፏቸውና ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ናቸው። አልመኝላቸውም፤ ነገር ግን ስጋውያኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን ላለፍቱ 150 ዓመታት አንዴም በረሃብ ያልተጠቁበት ምስጢር ይሄ ነው። በዚህ ዘመን እያንዳንዱ መንግስት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጣም የሚጎዳ ነበር። በዚህ ዘመን እንኳን ከሰሜን መጡ የተባሉት ህዋሃቶች ያው ስልጣኑን ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች አስረክበው ሄደዋል። በዚህ ድርጊታቸው በጣም ተጠያቂዎች ይሆናሉ! ወገን ልብ በል፤ ከታሪክ ተማር!ጠላት መጥፎው የታሪክ ሂደት እንዲደገም ይሻል፤ የተዋሕዶ ክርስቲያኑ በረሃብ ተገርፎ፣ ወኔው፣ ሃሞትና ነፍጡ ሲኮላሽ ማየቱን በጣም ይመኘዋል፤ ጣቢያውም ይህን ማቅረቡ ያለምክኒያት አይደለም ፥ በደንብ ያውቁታል፤ መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያንን በጦርነት ሳይሆን በረሃብ ብቻ ማንበርከክ እንደሚቻል አይተውታል።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጃንሆይና የኬኔዲ መቀራረብ አደገኛ ነበርን? ኬኔዲ የተገደሉባት እና ጃንሆይ በዋሽንግተን የተንሸራሸሩባት ሊሞዚን መኪና አንድ ነበረች።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2017

ያለ ምክኒያት ነበርን፡ ባለፈው ወር ላይ፤ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከአምስት ዓስርተ ዓመታት በላይ በአሜሪካን ብሔራዊ ቤተመዛግብት መስሪያ ቤት በጥብቅ ምስጢር ሲጠበቅ የነበረውን የጆን ኤፍ ኬኔዲን ግዳያ የያዘ ምስጢራዊ ፋይል ለሕዝብ ይፋ እንዲሆን ማድረጋቸው?

እንደሚመስለኝ፤ ግድያው ከክርስትና ጋር እና ጆን ኤፍ ኬኔዲ ከ አፄ ኃይለ ሥላሴ ጋር ከነበራቸው መቀራረብ የተያያዘ ነው። ም ዕራባውያኑ ኢትዮጵያን ዘለው ቢያልፉ ነው የሚሻላቸው፤ ለሉሲፈር የሚገዙ ስለሆነ፤ ክርስትና እና ኢትዮጵያ ቦታ እንዳይሰጣቸው ወይም ማናቸውም ዓይነት ተጽዕኖ እንዳይኖራቸው ይሻሉ። ለዚህም ነው የአሜሪካ ፕሬዚደንቶችና የሮማ ጳጳሳት ኢትዮጵያን ጎብኝተው የማያውቁት(የቅርቡ የኦባማ ጉብኝት ቀልድ ነው)

ጥቁር በሚሏት አፍሪቃ፡ ተምሳሌታዊ፣ አርአያ እና አባታዊ ሊሆን የሚችል መሪ እንዲኖረን አይፈቅዱልንም። አፄ ኃይለ ሥላሴን እና በኋላም ጠ/ምኒስትር መለስ ዜናዊን የገደሏቸው ይህን ተምሳሊያዊነት ባለመፈለግ ነው። በአፍሪቃ ፈርኦን እንዲኖራት የተፈቀደላት ግብጽ ብቻ ናት፤ ይህንም ለፕሬዚደንት አልሲሲ በስጧቸው ከፍተኛ ቦታ መገንዘብ ይቻላል።

አንድ “ጥቁር”አፍሪቃዊ መሪ ለመጨረሻ ጊዜ በዋሽንግተን እጅግ ደማቅ አቀባበል የተደረገለት ያው እንደምናየው፡ ..አ ጥቅምት ወር 1963 .ም ነበር።

በነገራችን ላይ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ ኬኔዲን፣ አቶ መለስን፣ አቡነ ጳውሎስን ያስገደሏቸው አንድ ዓይነት ኃይሎች ናቸው። ከ5 ዓመታት በፊት ይህን ተናግሬዋለሁ፤ ስለ ጠ/ምኒስትር መለስ እና አቡነ ጳውሎስ ሞት፣ ፕሬዚደንት ኦባማ፣ የግብጹ ፕሬዚደንት ሙርሲ እና ሸህ አላሙዲን የሚያውቁት ነገር አለ።

ሙባረክ በኢትዮጵያ ላይ ዛተ ታሰረ፣ ሙርሲ ደነፋ እስር ቤት ገባ፣ አላሙዲን በኢትዮጵያ ዶሮዎች ላይ ዘመተ ታሰረሰዶማ ኦባማ ነው የቀረው፤ አቤት እሱና ክሊንተንን የሚጠብቃቸው ነገር! አንድ ቀን፡ ሁሉም መውጣቱ አይቀርም።

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መስከረም 2፡ 1967 | ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በንግሥት ኤሊሳቤጥ እና በሲ.አይ.ኤ. ወኪል በመንግስቱ ከመገደላቸው በፊት ለመጨረሻ ጊዜ የተሰማው ድምጻቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 12, 2017

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »