Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አድባራት’

የአውሬው መንግስት በቅዱስ ቍርባን ላይ ጦርነት መክፈቱን አረጋገጠ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2020

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ ግልጽ የሆነ ጦርነቱን ከከፈተ ውሎ አድሯል!ያውም ሆን ተብሎ በሰሙነ ሕማማት፤ በዕለተ ሐሙስ። በዚህ ዕለት ከተፈጸሙ ዐበይት ተግባራት አንዱ መድኃኒታችን ክርስቶስ ይህ ሥጋዬ ነው፤ ይህ ደሜ ነው፤ብሎ አማናዊ ሥጋውንና ደሙን መስጠቱ ነው (ማቴ. ፳፮፥፳፮፳፰)፡፡

ጠላት ዲያብሎስ ግን ኮሮናን እንደማስፈራሪያ እየተጠቀመ “ሥጋ ወደሙን ለመቀበል ጊዜው አይፈቅድም፣ ለሌላ ጊዜ አሸጋግሩት” ብሎ ከሥጋ ወደሙ እንድንርቅ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

👉 ባለፈው ጊዜ የቀረበ

የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እድገታቸው በ “ተሽከርካሪ” ላይ መሠረት እንደማድረጉ ፣ የፍልስፍናዊ፣ ርዕዮት ዓለማዊ ፣ ማሕበረሰባዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቻቸው ሁሉ በፈላስፋው ጆርግ ሄጌል ጽንሰሃሳብ ላይ፤ ሁሉም ነገር፦

ችግር – እርምጃ – መፍትሔ

ወረርሽኙን በአየር ላይ ይበትናሉ ፤(ከአውሮፕላን፣ ሳተላይት፣ ማይክሮዌቭ የሞባይል አንቴናዎች (3G, 4G,5G) “! !” ተራራቁ፣ አትሰባሰቡ፣ ዝጉ” የሚሉ መግለጫዎችን በየቀኑ ይሰጣሉ ፤ ከዚያም “በቃ መድኃኒት ተግኝቷል ይህን ኪኒን ውሰዱ፣ ይህን መርፌ ተወጉ” ይላሉ።

ወረርሽኙ ገና ባልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ የሉሲፈራውያን አሽከሮች በተጋላቢጦሽ “መፍትሔ – እርምኛ – ችግር” የሚለውን ሃሳብ ተከትላለች። ገና አንድም ሰው ሳይሞት “መድኃኒት ተገኝቷል” ተብሎ እንዲታወጀ ተደርጓል። እንግዲህ እንደ “ሀኪም አበበች” የተባለችውን ሴትዮ ዛሬ ቀድመው ብቅ በማለት“መፍትሔውን” እንዲያቀርቡ ላለፉት ዓመታት ሥራችን ብለው በሜዲያ ሲያስተዋውቋቸው ነበር። ይህ ሁሉ እንግዲህ ሰው መፍትሔውን ከቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ፣ ፀበላትና ማዕጠንት እንዳያገኝ፣ ቤተ ክርስቲያንን እንዲሸሽ ለማድረግ ነው። የእነ “ሀኪም አበበች” መድኃኒት ውጢታማ ካልሆነ ሰው አሁን ከቤተ ክርስቲያን ያሉ መፍትሔዎችን ለመቀበል ተለማምዷልና እነርሱ ላዘጋጁለት የ666 ክትባት ክንዱን እንዲያዘጋጅ ሰው ይገደዳል ማለት ነው።

እስኪ ተመልከቱ፦ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በየቦታው ሲታረዱ፣ ወጣት ሴት ተማሪዎች እልም ብለው ሲጠፉ፣ የተጨነቁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየበርሃው፣ ባሕራቱና ባዕድ አገራቱ ኮንቴነር ውስጥ ታፍነው ሲሞቱ አንዴም የሃዘን መግለጫ ለመስጠት ብቅ ብሎ የማያውቀው ግራኝ አብዮት አህመድ አሁን ፕሬዜደንት ትራምፕን በመኮረጅ የሚወዳት ካሜራ ፊት ዱቅ ማለቱን መርጧል። ሰውየውን ላየውና ልሰማው አልሻም፤ በጣም ነው የሚያቅለሸልሽኝ፤ ግን ለመሆኑ መግለጫውን ለብቻው እየወጣ ነው የሚሰጠው ወይስ እንደ ትራምፕ ማብራሪያዎችን የሚሰጡ ባለሙያዎች አብረውት አሉ?

አብዮት አህመድ “ቤተ ክርስቲያናትን እናዘጋለን!” አለ፤ ተብሏል። ለብልግና ፓርቲው የምርጫ ቅስቀሳዎችን ለማካሄድ የሚሰበስብ ሰው፣ ብር ለማሰበሰብ ሺህ ሰዎችን በአዳራሽ ውስጥ የሚያጉር አስመሳይ ሰው አሁን ለምዕመናን ደህነነት አስቦ? ፣ “አማራና ትግሬ” የተባሉት ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲተላለቁ ሌት ተቀን የሚያውጠነጥን መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያውያን ሕይወት አሳስቦት? ጨምላቃ ሌባ፣ የዲያብሎስ ልጅ! እንደ ግብረሰዶማዊው ግብረአበሩ ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ በየሳምንቱ ሲካሄዱ የነበሩት ዓይነት ተቃውሞዎች ከማየትና ከመስማት አረፍ ይላል። አሁን ፖሊሶችን ወደ ቤተ ክርስቲያን በመላክ ምዕመናን በመግደል ቤተ ክርስቲያንን ማደናገጥና ማሸማቀቅ አያስፈልገውም፤ “ህገ መንግስቱ ቤተ ክርስቲያን እንድናዘጋ ያዘናል” ማለት ይደፍራልና። “እናንተን ብቻ አይደለም፣ ያው መስጊድንም አዘግቻለሁ” ይለናል። መስጊድ? እስልምና ኢአማኒያዊ የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮ ነው፤ ክርስትና እስከተወገደለት ድረስ ሌላው ነገር ሁሉ ግድ የለውም፤ ሌላ ምንም የሚያጣው ነገር የለም።

የክርስቶስ ተቃዋሚው ጥልቅ የምድር ውስጥ ዋሻዎቹ ውስጥ በሚገኙት የምርምር ላብራቶሪዎች ውስጥ እንደ ኮሮና የመሳሰሉትን አጋንንት ማምረት ጀምሯል። ቪዲዮው ላይ የተጠቀሰው ፊልም አሁን የምንገኝበትን ዘመነ ወረርሽኝ በደንብ አድሮ ይገልጸዋል። ፊልሙን ገና አሁን ማየቴ ነው፤ ይገርማል፡ የዓለም የጤና ድርጅት ተወካይ ሆኖ እንዲተዋናይ የተደረገው ጥቁሩ ተዋናይ “Joseph Anthony Foronda” ነው፤ ገና ከዘጠኝ ዓመት በፊት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ማስተዋወቃቸው ነበር ማለት ነው።

ለማንኛውም ይህን ቫይረስ የፈጠሩ ሉሲፈራውያን ተቀዳሚ ዒላማቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናት። በየትኛውም የዓለማችን ሃገር እንደ ኢትዮጵያ ዜጎች ለእምነታቸው በብዛት የሚሰባሰቡባት ሃገር የለችም። በየቤተ ክርስቲያኑ በየገዳማቱ ለቅዳሴ፣ ጸበል ለመጠመቅና በዓላትን ለማክበር እንደ ኢትዮጵያ በዝተው የሚሰባሰቡባት የዓለማችን ክፍለ ሃገር የለችም። ምዕመናን በየቤተ ክርስቲያናቱ ሲሰባሰቡ የሚፈነጥቀውን ኃይል (Vibration) በቴክኖሎጂያቸው ሆነ በሌላ መልክ ደርሰውበታል፣ ከገዳማቱ የሚወጣውን ከፍተኛ ኃይል በትሪሊየን ፒክሰል/ ነጠብጣቦች ቁልጭ አድርገው የማንሳት ብቃት ባላቸው ሳተላይቶቻቸውና ቴሌስኮፖቻቸው ለማየት በቅተዋል።

ስለዚህ ሉሲፈራዊውን የአንድ ዓለም መንግስት ለመመስረት እንቅፋት የሆነችባቸውን ጥንታዊቷን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማጥፋት እንደሚኖርባቸው አምነዋል። ዋናው ዓላማቸው ክርስቲያኑ ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቅና ተሰባስቦ እንዳይጸልይ፣ እንዳይባረክ፣ በጸበል እንዳይድን ነው። “የክርስቶስ ተቃዋሚው ቀጣዩ ሥራ ሕዝበ ክርስቲያኑ ምስጢረ ጥምቀት፣ ምስጢረ ንስሐን እና ምስጢረ ቁርባንን እንዳንካፈል ማድረግ ነው።” በማለት ላለፉት ዓመታት ስጽፍ ነበር። ያው! አሁን ጊዜው ደረሰ!

አሁን እንደ ዱሮው ፋብሪካዎችን፣ ሱቆችና መጠጥ ቤቶችን አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት አቅራቢያ ሄደው መስራት አያስፈልጋቸውም ፤ ወረርሽኙን ተደብቀው አየር ላይ መርጨት የሚችሉበት ጊዜ ነው።

የፈለጉትን ቢያቅዱና ቢያደርጉም ከቤተ ክርስቲያን በፍጹም መቅረት የለብንም!

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከ፪ሺ ዓመት በኋላ ቤተ ክርስቲያን ለኮሮና እጇን ሰጠች | ጃንሜዳ ለአህዛብ ነጋዴዎች ተሰጠ | ጊዚያዊ ድል ለአውሬው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2020

በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ! ባልሳሳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሁለት ሺህ ዓመት ታሪክ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። “የማንቂያው ደወል” ለካስ ዲያብሎስን ነበር ያነቃው!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲያብሎስ ኮሮናን የፈጠረው ክርስቲያኖች ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቁ ለማድረግ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2020

የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ እድገታቸው በ “ተሽከርካሪ” ላይ መሠረት እንደማድረጋቸው ፣ የፍልስፍናዊ፣ ርዕዮት ዓለማዊ ፣ ማሕበረሰባዊ፣ ፖለቲካዊና ወታደራዊ እንቅስቃሴዎቻቸው ሁሉ በፈላስፋው ጆርጅ ሄጌል ጽንሰሃሳብ ላይ፤ ሁሉም ነገር፦

ችግር – እርምጃ – መፍትሔ

ላይ የተመሠረተ ነው።

ወረርሽኙን በአየር ላይ ይበትናሉ ፤(ከአውሮፕላን፣ ሳተላይት፣ ማይክሮዌቭ የሞባይል አንቴናዎች (3G, 4G,5G) “! ኡ! !” ተራራቁ፣ አትሰባሰቡ፣ ዝጉ” የሚሉ መግለጫዎችን በየቀኑ ይሰጣሉ ፤ ከዚያም “በቃ መድኃኒት ተግኝቷል ይህን ኪኒን ውሰዱ፣ ይህን መርፌ ተወጉ” ይላሉ።

ወረርሽኙ ገና ባልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ የሉሲፈራውያን አሽከሮች በተጋላቢጦሽ “መፍትሔ – እርምኛ – ችግር” የሚለውን ሃሳብ ተከትላለች። ገና አንድም ሰው ሳይሞት “መድኃኒት ተገኝቷል” ተብሎ እንዲታወጀ ተደርጓል። እንግዲህ እንደ “ሀኪም አበበች” የተባለችውን ሴትዮ ዛሬ ቀድመው ብቅ በማለት“መፍትሔውን” እንዲያቀርቡ ላለፉት ዓመታት ሥራችን ብለው በሜዲያ ሲያስተዋውቋቸው ነበር። ይህ ሁሉ እንግዲህ ሰው መፍትሔውን ከቤተ ክርስቲያን ቅዳሴ፣ ፀበላትና ማዕጠንት እንዳያገኝ፣ ቤተ ክርስቲያንን እንዲሸሽ ለማድረግ ነው። የእነ “ሀኪም አበበች” መድኃኒት ውጢታማ ካልሆነ ሰው አሁን ከቤተ ክርስቲያን ያሉ መፍትሔዎችን ለመቀበል ተለማምዷልና እነርሱ ላዘጋጁለት የ666 ክትባት ክንዱን እንዲያዘጋጅ ሰው ይገደዳል ማለት ነው።

እስኪ ተመልከቱ፦ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን በየቦታው ሲታረዱ፣ ወጣት ሴት ተማሪዎች እልም ብለው ሲጠፉ፣ የተጨነቁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በየበርሃው፣ ባሕራቱና ባዕድ አገራቱ ኮንቴነር ውስጥ ታፍነው ሲሞቱ አንዴም የሃዘን መግለጫ ለመስጠት ብቅ ብሎ የማያውቀው ግራኝ አብዮት አህመድ አሁን ፕሬዜደንት ትራምፕን በመኮረጅ የሚወዳት ካሜራ ፊት ዱቅ ማለቱን መርጧል። ሰውየውን ላየውና ልሰማው አልሻም፤ በጣም ነው የሚያቅለሸልሽኝ፤ ግን ለመሆኑ መግለጫውን ለብቻው እየወጣ ነው የሚሰጠው ወይስ እንደ ትራምፕ ማብራሪያዎችን የሚሰጡ ባለሙያዎች አብረውት አሉ?

አብዮት አህመድ “ቤተ ክርስቲያናትን እናዘጋለን!” አለ፤ ተብሏል። ለብልግና ፓርቲው የምርጫ ቅስቀሳዎችን ለማካሄድ የሚሰበስብ ሰው፣ ብር ለማሰበሰብ ሺህ ሰዎችን በአዳራሽ ውስጥ የሚያጉር አስመሳይ ሰው አሁን ለምዕመናን ደህነነት አስቦ? ፣ “አማራና ትግሬ” የተባሉት ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲተላለቁ ሌት ተቀን የሚያውጠነጥን መሰሪ ግለሰብ የኢትዮጵያውያን ሕይወት አሳስቦት? ጨምላቃ ሌባ፣ የዲያብሎስ ልጅ! እንደ ግብረሰዶማዊው ግብረአበሩ ኢማኑኤል ማክሮን በፈረንሳይ በየሳምንቱ ሲካሄዱ የነበሩት ዓይነት ተቃውሞዎች ከማየትና ከመስማት አረፍ ይላል። አሁን ፖሊሶችን ወደ ቤተ ክርስቲያን በመላክ ምዕመናን በመግደል ቤተ ክርስቲያንን ማደናገጥና ማሸማቀቅ አያስፈልገውም፤ “ህገ መንግስቱ ቤተ ክርስቲያን እንድናዘጋ ያዘናል” ማለት ይደፍራልና። “እናንተን ብቻ አይደለም፣ ያው መስጊድንም አዘግቻለሁ” ይለናል። መስጊድ? እስልምና ኢአማኒያዊ የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮ ነው፤ ክርስትና እስከተወገደለት ድረስ ሌላው ነገር ሁሉ ግድ የለውም፤ ሌላ ምንም የሚያጣው ነገር የለም።

የክርስቶስ ተቃዋሚው ጥልቅ የምድር ውስጥ ዋሻዎቹ ውስጥ በሚገኙት የምርምር ላብራቶሪዎች ውስጥ እንደ ኮሮና የመሳሰሉትን አጋንንት ማምረት ጀምሯል። ቪዲዮው ላይ የተጠቀሰው ፊልም አሁን የምንገኝበትን ዘመነ ወረርሽኝ በደንብ አድሮ ይገልጸዋል። ፊልሙን ገና አሁን ማየቴ ነው፤ ይገርማል፡ የዓለም የጤና ድርጅት ተወካይ ሆኖ እንዲተዋናይ የተደረገው ጥቁሩ ተዋናይ “Joseph Anthony Foronda” ነው፤ ገና ከዘጠኝ ዓመት በፊት ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ማስተዋወቃቸው ነበር ማለት ነው።

ለማንኛውም ይህን ቫይረስ የፈጠሩ ሉሲፈራውያን ተቀዳሚ ዒላማቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናት። በየትኛውም የዓለማችን ሃገር እንደ ኢትዮጵያ ዜጎች ለእምነታቸው በብዛት የሚሰባሰቡባት ሃገር የለችም። በየቤተ ክርስቲያኑ በየገዳማቱ ለቅዳሴ፣ ጸበል ለመጠመቅና በዓላትን ለማክበር እንደ ኢትዮጵያ በዝተው የሚሰባሰቡባት የዓለማችን ክፍለ ሃገር የለችም። ምዕመናን በየቤተ ክርስቲያናቱ ሲሰባሰቡ የሚፈነጥቀውን ኃይል (Vibration) በቴክኖሎጂያቸው ሆነ በሌላ መልክ ደርሰውበታል፣ ከገዳማቱ የሚወጣውን ከፍተኛ ኃይል በትሪሊየን ፒክሰል/ ነጠብጣቦች ቁልጭ አድርገው የማንሳት ብቃት ባላቸው ሳተላይቶቻቸውና ቴሌስኮፖቻቸው ለማየት በቅተዋል።

ስለዚህ ሉሲፈራዊውን የአንድ ዓለም መንግስት ለመመስረት እንቅፋት የሆነችባቸውን ጥንታዊቷን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማጥፋት እንደሚኖርባቸው አምነዋል። ዋናው ዓላማቸው ክርስቲያኑ ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቅና ተሰባስቦ እንዳይጸልይ፣ እንዳይባረክ፣ በጸበል እንዳይድን ነው። “የክርስቶስ ተቃዋሚው ቀጣዩ ሥራ ሕዝበ ክርስቲያኑ ምስጢረ ጥምቀት፣ ምስጢረ ንስሐን እና ምስጢረ ቁርባንን እንዳንካፈል ማድረግ ነው።” በማለት ላለፉት ዓመታት ስጽፍ ነበር። ያው! አሁን ጊዜው ደረሰ!

አሁን እንደ ዱሮው ፋብሪካዎችን፣ ሱቆችና መጠጥ ቤቶችን አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት አቅራቢያ ሄደው መስራት አያስፈልጋቸውም ፤ ወረርሽኙን ተደብቀው አየር ላይ መርጨት የሚችሉበት ጊዜ ነው።

የፈለጉትን ቢያቅዱና ቢያደርጉም ከቤተ ክርስቲያን በፍጹም መቅረት የለብንም!

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »