Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Hitler’s Stash Found in Peru | የሂትለር ክምችት በፔሩ ተገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👮 በናዚ ስዋስቲካስ የታሸጉና የሂትለር ስም የተቀረጸባቸው ከ፶/ 50 በላይ የኮኬይን ጡቦች በፔሩ ፖሊስ ተያዙ

👮 Police in Peru Seized Over 50 Bricks of Cocaine That Were Wrapped in Nazi Swastikas

🛑 Anti-drug police in Peru have seized packages of cocaine with a picture of the Nazi flag on the outside and the name Hitler printed in low relief. The discovery was made on Thursday in the port of Paita, on Peru’s northern Pacific coast close to its border with Ecuador. (May 25)

ሰሞኑን የተለያዩ ፔሩዋኖችን የማግኘት እድሉ ገጥሞኝ ነበር። በጣም የገረመኝ ከሁለት ሳምንታት በፊት አንድ በእፅ በጣም የተቸገረ ነገር ግን ብዙ እውቀት ካለው የፔሩ ተወላጅ ጋር ለሰዓታት ሳወራ ነበር። በውይይታችን ወቅት ሰምቼው ስለማላውቀው፣ ጫት የመሰለና “አዩዋስካ/Ayahuasca” ስለተባለ ኃይለኛ የሻይ ቅጠል ሲያወሳኝ ነበር። ይህ በተወሰኑ ሥነ ስርዓቶች ብቻ በሻይና መጠጥ መልክ የሚወሰደው ቅጠል በፔሩ፣ ኤኳዶር፣ ኮሎምቢያና አማዞን ወንዝ ተፋሰስ ተወላጆች ዘንድ በተለምዶ በማህበራዊ እና እንደ ሥርዓታዊ ወይም የባህላዊ – መንፈሳዊ ሕክምና ጥቅም ላይ እንደሚውል አስረድቶኝ ነበር። እንደ ገለሰቡ አገላለጽ ይህ በዓመት አንዴ ወይንም ሁለቴ ብቻ ሊወሰድ የሚገባው ቅጠል ነፍስን ከስጋ የመነጠል አቅምአለው። ይህ ሻይ የእይታ ቅዠቶችን እና የተለወጡ የእውነታ ግንዛቤዎች/ ውዥንብርን እንደሚያስከትል ጠቁሟል።

ፔሩ ከኢትዮጵያ፣ ቲቤት እና አንዳንድ ሌሎች ጥቂት ቦታዎች ጎን ምስጢራዊ በሆነ መልክ ለዓለማችን ከፍተኛ የመንፈሳዊ ሞተር የሆነች ሃገር ናት። ቀለማቱ ሁሉ የጽዮን ቀለማት እንደሆኑ ልብ እንበል፤

💭 PERU Showing Us How to Get Rid of a Tyrant – Showing Ethiopia an Example to Follow

💭 መፈንቅለ መንግስት በፔሩ

የፔሩ ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲዮ የአስተዳደር አካሉን ባስቸኳይ መፍረሱን ካወጁ በኋላ በኮንግረሱ ከስልጣን ተባረሩ።

/ሮ ዲና ኤርሲሊያ ቦሉዋርቴ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ሕገመንግሥታዊው ፍርድ ቤት እንደ መፈንቅለ መንግሥት የገለፀውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ኮንግረስን ለመበተን ከሞከሩ በኋላ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ቦልዋርቴ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ነበሩ።

👉 ግን ወ/ሮ ዲና ቦሉዋርቴ ጥንታውያኑን የኢንካ ጎሣዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የተጠሩ ሌላዋ ኮሚኒስት የዓለም ኤኮኖሚክ ፎረም (WEF Davos) አሻንጉሊት ይሆኑን? ጋላኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥንታውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ያጠፋላቸው ዘንድ በእነ ክላውስ ሽቫብእና ጆርጅ ሶሮስየተመለመለ ከሃዲ አሻንጉሊት መሆኑ ግልጽ ነው።

እንግዲህ ታሪካዊቷ የኢንካውያን ሃገር ፔሩ አምባገነኖችን እንዴት ማጥፋት እንዳለብን አሳየችን ፥ይህ ኢትዮጵያ መከተል ያለባትን ምሳሌ ያሳያል

የሚገርም ነው ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት የኢንካ ዝርያ ካለባት ፔሩዋናዊት ጋር እ..አ በ1438 .ም የተጀመረውን የኢንካ ግዛት ታሪክንና ምልክቶችን አስመልክቶ ስንነጋገር ነበር። የጽዮን ቀለማትንና የአምልኮ ሥርዓታቸውን ስታዘብ እነዚህ ሕዝቦች ምናልባት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ሳይኖራቸው አይቀርም የሚል ሃሳብ ኖሮኝ ነበር። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ።

በሌላ በኩል፤ ዓለማችንን በዋናነት የሚመግቡና ለአዳም ዘር መኖር በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፬/ አራት የምግብ ምንጮች አሉ። እነዚህ የምግብ ምንጮችና መልክአ ምድራዊ አመጣጥ/የተገኙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው፤

  • ስንዴ – ኢትዮጵያ
  • በቆሎ – ሜክሲኮ
  • ሩዝ – ፊሊፒኖች
  • ድንች – ፔሩ

______________

Leave a comment