Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ኮቤ ብራያንት’

ዋ! ትከተቡና | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ኢትዮጵያንም ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020

የሉሲፈራውያኑ ሤራ፦

በትናንትናው ዕለት የዓለም ቍጥር ፩ ቴኒስ ተጫዋቹ ሰርቢያዊ ኮከብ “ኖቫክ ጆኮቪች” / Novak Djokovicበኮሮና ተይዟል” ተባለ። ኖቫክ ጆኮቪች አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ፀረክትባት አቋም ያለው ግለሰብ ነው። ፀረክትባት / Anti-Vaxxer = No Vaccine.

👉 አሁን ወደ ስሙ ስንሄድ፦ Novak = NoVax – Djokovic = DjoCovid NoVax Djokovid (ኖ ቫክስ ጆኮቪድ)

ዋውው!

በድጋሚ የቀረበ

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 .ም በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል።

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

+++ “ትንቢት?”+++

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ የኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ኮቪድ / Covid በዕብራይስጥ ቁንቋ ኮቤ/KOBE ይባላል

Covid = Corona Virus / ኰሮና ቫይረስ

በጉግል አስተርጓሚ Covidን ወደ ዕብራይስጥ ተርጉሙትና ወደ እንግሊዝኛው መልሱት።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ ነው! | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ዓለምን በኮሮና ቫይረስ በኩል ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2020

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

ለበጎ ነገር ያድርገውና ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 . በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

ትንቢት?

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች

መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 ባለፈው ሳምንት በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ

ኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »