Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ልዑል ዊልያም’

The Bald Prince William Should Apologize to Africans For This – And Everything Will Be OK With His Kate & Kids

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2024

😈 መላጣው የብሪታኒያ ልዑል ዊሊያም ለዚህ ንግግሩ አፍሪካውያንን ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ፥ ከዚያም ለእሱ ኬት እና ለልጆቹ ሁሉም ነገር ደህና ይሆናል

👸 የዌልስ ልዕልት እና የልዑል ዊሊያም ባለቤት ካትሪን በነቀርሳ መጠቃቷን አሳወቀች። ታሳዝናለች!

ይህ ቪዲዮ ከሰባት ዓመታት በፊት ነበር የተለቀቀው። ልዕልት ካትሪን በዛሬው የቪዲዮ መልዕክት ወቅት የለበሰችው ሸሚዝና ያለችበት ቦታ አንድ ዓይነት ነው። ታሪኩ እንግዳ እና እንግዳ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው።

😈 The Demon of Racism: British Prince William Says Africa’s Population is a Danger to Wildlife

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Demon of Racism: British Prince William Says Africa’s Population is a Danger to Wildlife

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2023

😈 የዘረኝነት ጋኔን፤ የብሪታኒያው ልዑል ዊሊያም የአፍሪካ ህዝብ ቁጥር ማደግ ለዱር አራዊት አደገኛ ነው ብሏል።

💭 ልዑል ዊሊያም በኖቬምበር 2021 በለንደን በተካሄደው የቱስክ ጥበቃ ሽልማት ላይ ንግግር ሲያደርግ፤ “በሰው ልጅ ቁጥር የተነሳ በአፍሪካ የዱር አራዊት እና የዱር ቦታዎች ላይ እየጨመረ ያለው ጫና በዓለም ዙሪያ እንደሚደረገው ሁሉ ለጥበቃ ባለሙያዎች ትልቅ ፈተና ነው። ብሎ ነበር።

የራሳቸውን የዱር አራዊት ከምድረ ገጽ ያጠፏቸው አውሮፓውያን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ለብዙ ሺህ ዓመታት ከተፈጥሮ ጋር በስምምነት ለሚኖሩት አፍሪቃውያን ‘ምክር’ የመስጠት ሞራላዊ ልዕልና ሊኖራቸው ይችላልን? በጭራሽ!

😈 ሥራ ፈቱ ልዑል(የ ፫/3 ልጆች አባት) አምላክን ለመመስል የሚመኝ ሊቅ መሆን አለበት፡-

  • ➡ የእስያ ህዝብ ብዛት፡ 100 በካሬ ኪሎ ሜትር
  • ➡ የአውሮፓ የህዝብ ብዛት፡ 72.9 በካሬ ኪሎ ሜትር
  • ➡ የአፍሪካ የህዝብ ብዛት፡ 36.4 በካሬ ኪሎ ሜትር

ብሪታኒያ በዓለም ላይ በጣም ብዙ ሕዝብ ካላቸው አገሮች አንዷ ነች።

ስለ አፍሪካም ሆነ ስለ አፍሪካውያን እና ሕይወታቸው ምንም የማለት የሞራል ልዕልና የሌላቸው ልዑል ዊሊያም ሦስት ልጆች አሏቸው፤ ደግሞ ሚስትየዋ ኬት ሚድልተን ልዑል ዊሊያምን ‘እንደ አራተኛ ልጅ’ ነው የምትመለከተው። ስለዚህ በእነዚህ ‘ራስ ወዳዶች’ ራስ አፍሪካውያን እዚህ ብዙ ልጆች እየወለዱ እንደሆነ ግልጽ ነው።

💭 ኤሎን ማስክ(የ፲/10 ልጆች አባት)፤ “በአሁኑ ጊዜ ወደ የህዝብ ቁጥር መቀነስ እያመራን ነው። ይህ ደግሞ በአለም ላይ በሁሉም ቦታ የሚታይ ነው። አንዳንድ ሰዎች ጥቂት ልጅ መውለድ ለአካባቢው የተሻለ እንደሆነ ያስባሉ፤ ግን ይህ ሙሉ በሙሉ ከንቱነት ነው.”

💭 ልዑል ፊሊጶስ (የዊልያም ቅድም ዓያት/የንግሥት ኤልሳቤጥ ባል፤ (፬/4 ልጆች፣ ፰/8 የልጅ ልጆች))፤ “ዳግመኛ ከተወለድኩ፣ እንደ ገዳይ ቫይረስ ሆኜ መመለስ እፈልጋለሁ፣ የሕዝብ ብዛት ቁጥርን ለመቀነስ አስተዋጽኦ ለማበርከት እፈልጋለሁ።”

💭 Speaking at the Tusk Conservation Awards in London in November 2021, Prince William said: “The increasing pressure on Africa’s wildlife and wild spaces as a result of human population presents a huge challenge for conservationists, as it does the world over.”

😈 The idler Prince must be a genius who aspires to be like the Supreme God:

  • ➡ Asia population density: 100 per square kilometer
  • ➡ Europe population density: 72.9 per square kilometer
  • ➡ Africa population density: 36.4 per square kilometer

The UK is also one of the most densely populated countries in the world.

Prince William (a father of 3 children), who has no moral authority to say anything about Africa or about Africans and their lives, has three kids, and wifey Kate Middleton treats Prince William ‘like a fourth child’: So it is clear that with these ‘selfish’ brains, Africans are having more children here.

💭 Elon Musk (a father of 10 children) : “We’re currently headed towards a population decline. And that’s everywhere in the world. Some people think that having fewer kids is better for the environment. It’s total nonsense.”

💭 Prince Philip (4 children, 8 grandchildren): “In the event that I am reincarnated, I would like to return as a deadly virus, to contribute something to solving overpopulation.”

Can the Europeans, who wiped out the wild animals of their continent, have the moral superiority to give ‘advice’ to the Africans who have been living in harmony with nature for thousands of years? No way!

______________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »