Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Jewish’

Russia: Soldiers of Islam Slit The Orthodox Priest’s Throat, Then Set it on Fire

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 25, 2024

💭 በሩሲያ ዳጌስታን ግዛት የእስልምና ወታደሮች የኦርቶዶክስ ቄስ ኒኮላይ ኮቴልኒኮፍን ጉሮሮ አርደው በእሳት አቃጠሉት።

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😈 በዚህ ዘመን፣ በዚህ ዓለም ከእስልምና ሌላ እንዲህ ያለ እጅግ በጣም እርኩስ የሆነ ተግባር እንዲፈጽም የሚፈቅድ አረማዊ አምልኮ ምናልባት ዋቀፌና ብቻ ነው! በእርግጥማ ዋቄዮአላህሉሲፈር!

በሃገራችንም እነዚሁ የዋቄዮበኣልአላህባፎሜትሉሲፈር ተመሳሳይ ጭካኔ የተሞላበትን ዲያብሎሳዊ ተግባር በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየፈጸሙ እኮ ነው! ዒላማቸው ጥንታውያኑ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና ቤተ ክርስቲያናቸው ናቸው።

😇 አባ ኒኮላይ ከሶቭየት ዘመናት ጀምሮ ለ፵/40 ዓመታት በካህንነት አገልግለዋል።

🔥 የዳግስታን ጂሃዳውያን ጨካኙን ሃስተኛ ነቢያቸውን በሲኦል አግኝተው እዚያ በጥልቁ አብረው ይቃጠሉ! 🔥

😇 Fr. Nikolai served as a priest for 40 years, beginning in Soviet times

😈 In this day and age, in this world other than Islam, probably the only other pagan cult that allows such an extremely evil act is Waaqeffanna worship of the Oromos ! Indeed, Waqeyo-Allah-Lucifer!

🔥 May the Dagestan Jihadists meet their cruel false prophet in hell and burn together down there! 🔥

Dagestan is in mourning following deadly attacks on a church, synagogue, and police post, resulting in 20 deaths, including 15 police officers. The violence occurred in Derbent and Makhachkala, coinciding with Pentecost for the Russian Orthodox Church. Investigations are underway into the incidents, which involved five attackers who were “liquidated” during the operation. The Russian Orthodox Church has expressed grief over the loss of Archpriest Nikolai Kotelnikov in the attacks. ✞✞✞

Martyred Russian Priest Honored With Impromptu Memorial In Dagestan

A priest who has been serving the Church since Soviet times received a martyric end in a terrorist attack against churches in Russia’s southern Dagestan Republic yesterday.

Militants attacked two churches, a synagogue, and a traffic police post in the Dagestani cities of Derbent and Makhachkala, reports RIA-Novosti.

Early on Sunday, a group of armed men opened fire on a church and synagogue in Derbent, while others attacked another church in Makhachkala. According to preliminary data, one priest, Archpriest Nikolai Kotelnikov, 66, a church guard, and six police officers were killed. Another 12 officers were injured.

According to the Dagestan branch of the Ministry of Internal Affairs, six militants were killed.

Fr. Nikolai served as a priest for 40 years, beginning in Soviet times. They slit Fr. Nikolai’s throat at Holy Protection Church in Derbent, then set it on fire.

Fr. Nikolai is survived by his wife, three children, and grandchildren.

The Muslim terrorists also killed the guard at the Holy Dormition Cathedral in Makhachkala. The guard, named Mikhail, sacrificed his own life, attempting to stop the terrorists. Though he died, he gave the worshipers enough time to barricade themselves safely inside.

An Islamic terrorist attack also took place in Dagestan on Forgiveness Sunday in 2018, in which five women were killed.

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

USA: Soldiers of Allah-Lucifer Beating Up Jewish Women in LA in Broad Daylight

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2024

በአሜሪካው ሎስ ኤንጀልስ የአላህሉሲፈር ወታደሮች የአይሁድ ሴቶችን በጠራራ ፀሐይ ከብበው ሲደበድቧቸው

👉 መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)👈

Why? Because of a country thousands of miles away, or so they’ll tell you.

It’s not about Israel or even about zionism. These are dormant genocidal urges that they finally see an outlet for.

👉 “First The Saturday People, Then The Sunday People” 👈

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Russian Orthodox Church and Synagogue Attacked By Soldiers of Lucifer-Allah on Pentecost Sunday

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2024

✞ በጰንጠቆስጤ/ጰራቅሊጦስ ሰንበት የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና የአይሁድ ምኩራብ በሉሲፈር-አላህ ወታደሮች ጥቃት ደረሰባቸው፤ እስካሁን ኦርቶዶክስ ቄሱን ጨምሮ አስራ ዘጠኝ ሰዎች ተገድለዋል

  • የዳግስታኒ እስላማዊ አሸባሪዎች ላለፉት አርባ ዓመታት የሰበካ አስተዳዳሪ ሆነው ያገለገሉትን የ66 ዓመቱን አባ ኒኮላይ ኮተልኒኮቭን ገድለዋል።
  • ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ ተሰምቶ እና አንድ የአይሁዶች ምኩራብም በእሳት ተቃጥሎ እንደነበር የሚያሳይ ምስል። አንድ ሰው ተሽከርካሪ ከመፈንዳቱ በፊት “አላሁ አክበር!” እያለ ሲጮህ ይሰማል።

በትናንትናው የጰራቅሊጦስ ሰንበት ምሽት ላይ መሀመዳውያኑ በብዛት በሚኖሩባት በሩሲያ ሰሜን ካውካሰስ ሪፐብሊክ ዳግስታን ውስጥ ሙስሊም ታጣቂዎች በሁለት ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እና ሁለት የአይሁድ ምኩራቦች ላይ ተኩስ ከከፈቱ በኋላ ቢያንስ ፲፭/15 የፖሊስ መኮንኖች እና አራት ሲቪሎች ህይወታቸው አለፈ።

የጎቮሪት ኔሞስክቫ የዜና ማሰራጫ ከአካባቢው ሰው ጋር ተነጋገረ እና ቄሱን በማህበረሰቡ ውስጥ ተወዳጅ ሰው አድርገው ገልፀዋል ።

“ቀንም ሆነ ሌሊት ለመቀበል እና ለማዳመጥ ሁል ጊዜ ዝግጁ ነበር። … ይህች ከተማ ቄስ አላጣችም። ከተማዋ አባቷን አጥታ ወላጅ አልባ ሆናለች” ሲሉ የአካባቢው ሰው ተናግሯል።

✞✞✞ R.I.P / ነ.ይ / ነፍሳቸውን ይማርላቸው – የአባ ኒኮላይን ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን! / May Fr. Nikolai Continue to Rest in Eternity. ✞✞✞

😮 የሚገርም ነው፤ ዛሬ የአዲስ ኪዳን የመጀመርያው ሰማእት የ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዕለት ነው😮 ቀዳማዊ ሰማዕት እና ሊቀ ዲያቆን እስጢፋኖስ እንደ የአይሁድ እምነት ተሳዳቢና ክህደት ተቆጥሮበት በድንጋይ ተወግሮ የተገደለው ጌታ ካረገ ከሦስት ዓመታት በኋላ ነው። 😇 በጰራቅሊጦስ ማግስት ቅዱስ እስጢፋኖስ ! ተዓምር ነው ! 😮

  • አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

👉 መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)👈

የክርስቶስ ተቃዋሚው አምልኮ በክርስቲያኖች እና በአይሁዶች ላይ ጦርነት ከከፈተ አንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት አስቆጥሯል። እኔ ግራ የሚገባኝ ታሪክ እያስተማረን፣ ዛሬም በእኛ ትውልድ ሁሉንም ነገር ቁልጭ አድርጎ እያሳየን፤ በተለይ እነ ሩሲያ እና እስራኤል ከመሀመዳውያኑ ጋር ህብረት ፈጥረው በክርስቲያን አርሜኒያ እና በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃድ የሚያካሂዱትን ቱርክን/አዘርበጃንን እና አረመኔውን የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን ለመደገፍ መወሰናቸው ነው። ውድቀታቸውን እያስከተለባቸው መሆኑን አይገነዘቡትምን? ሊያስወግዷቸው የሚፈልጉትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖችን ለማስወገድ መሀመዳውያኑን እንደ መሳሪያ መጠቀም ምን ያህል ያዋጣቸዋል? በጣም አሳሳቢ ነው! ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!

  • ♱ ጥቃቱ የተፈፀመው በበዓለ ሃምሳ እሑድ በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በዓል ነው። የኦርቶዶክስ ጴንጤቆስጤ ከፋሲካ በኋላ ሰባት ሳምንታት እና አንድ ቀን (፶/50 ቀናት)ይከበራል።
  • ♱ የ66 ዓመቱ አባ ኒኮላይ ኮተልኒኮቭ በሩሲያ ደርቤንት በሚገኘው የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ቤተክርስቲያን ላይ በጴንጤቆስ የሽብር ጥቃት ሰማዕትነትን ተቀዳጅተዋል። እስልምና = የክርስቶስ ተቃዋሚ።
  • ☆ በጣሊያን ፶/50ኛው የቡድን ሰባት ጉባኤ ፥ ለሶስተኛው የዓለም ጦርነት ዝግጅት መሆኑ ነው
  • ☆ የ ፶/50አመቱ የአሜሪካ እና የሳዑዲ ፔትሮዶላር ስምምነት ያበቃል ፥ ሁለቱም ባቢሎኖች አሜሪካም ሳውዲም ያበቃላቸዋል!
  • Dagestani Islamist terrorists slaughtered 66-year-old Father Nikolai Kotelnikov, who has served as the rector of the parish for the past forty years.
  • Footage reveals heavy gunfire and a synagogue engulfed in flames. A man can be heard shouting “Allahu Akbar” before a vehicle explodes.

At least 15 police officers and four civilians including a priest are dead after gunmen opened fire at two Orthodox churches and two synagogues in Russia’s North Caucasus republic of Dagestan on Sunday evening.

Russian law enforcement has deemed the attacks, which saw both police and National Guard officers deployed, as a terrorist attack.

The attacks are the latest incident involving the majority Muslim republic following an anti-Israeli mob at the republic’s main airport in October 2023 and the Moscow concert hall massacre of March 2024, which was partly carried out by Dagestani nationals and claimed by the Islamic State group.

Here is what we know: The attacks

🔥 Russia: The Moment of Liquidation Of Two Soldiers of Allah-Lucifer During A Shootout

🔥 በተኩስ ጊዜ የአላህ-ሉሲፈር ሁለት ወታደሮች በእሳት ሲጠረጉ፤ አላህ ስናክባር!

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፮፥፶፪]❖

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለው። ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ስፍራው መልስ።”

❖[Matthew 26:52]❖

“Then Jesus said to him, “Put your sword back into its place. For all who take the sword will perish by the sword.”

Gunmen launched the attacks almost simultaneously in Derbent, a city on the Caspian Sea coast, as well as in Dagestan’s capital Makhachkala.

The attack took place on Pentecost Sunday, a holiday in the Russian Orthodox Church.

In Derbent, unknown individuals got out of a white Volkswagen car and set fire to an Orthodox church and a synagogue located a few blocks apart. A police officer who attempted to stop the attackers was killed.

The Russian Jewish Congress said gunmen fired at police and security guards and threw in Molotov cocktails 40 minutes before evening prayers. It said that the brunt of the attack was suffered by local police and security guards who were stationed there following last year’s storming of Makhachkala airport.

At Derbent’s Orthodox church, attackers killed Father Nikolai Kotelnikov, a 66-year-old priest, and the church’s security guard.

The Govorit NeMoskva news outlet spoke with a local who described the priest as a beloved figure in the community.

“He was always ready to accept and listen, day and night. … This City Did Not Lose A Priest. The City Lost Its Father And Became Orphaned,” the local said.

👉 “First The Saturday People, Then The Sunday People” 👈

It has been fourteen hundred years since the Islamic cult of the Antichrist waged war on Christians and Jews. History teachs us, and the teachings and actions of Islam are showing us everything clearly today in our generation. The fact that Russia and Israel, n particular, decided to support Islamic Turkey/Azerbaijan and the barbaric fascist Gala-Oromo regime of Ethiopia, and are allied with the Mohammedans who carry out genocidal jihad against Christian Armenia and Aksumite Ethiopia is mindbogglingly disturbing. Do they not realize that this Geo-strategic game is causing them to fail? How good is it for them to use the Mohammedans as a tool to get rid of the ancient Christian folks of Armenia and Ethiopia? Quiet worrisome!

“Give him your best advise but if he rejects let him be advised by hardships„ Ethiopian proverb

  • ☪ The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • ❖ People of the flesh are united in persecuting those of the spirit!

♱ The attack took place on Pentecost Sunday, a holiday in the Russian Orthodox Church. Orthodox Pentecost is celebrated seven weeks and a day (50 days) following Easter.

♱ Father Nikolai Kotelnikov, 66, was martyred in Pentecos terrorist attack on the Church of the Intercession of the Holy Virgin in Derbent, Russia. Islam = Antichrist

☆ The 50th G7 Summit in Italy – Preparation For World War III

☆ The 50-year-old US-Saudi Petrodollar Pact expires

😮 It’s amazing. Today, we Ethiopian Orthodox Christians commemorate the First Martyr and Archdeacon Stephen, who was stoned to death because he was considered a blasphemer and a denier of Judaism, about three years after the Ascension of the Lord. 😮 😇 Saint Stephen the day after Paraclete! It’s a miracle! 😮

💭 Joe Rogan: ‘Biden Doesn’t Exist, Mysterious Cabal of Humans Running The Country’

  • 💭 ታዋቂው አሜሪካዊ የሜዲያ ስብዕና፣ ጆ ሮጋን‘:- ‘ባይደን እኮ የለም ፣ አገሪቱን የሚመሯት በምስጢራዊ ቡድኖች ሥር የተሰባሰቡ ሰውመሰል ሮቦቶች/AI’ ናቸው

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

To Replace Santos, NY GOP Taps Ethiopian Orthodox Jewish IDF Veteran Mazi Pilip

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 16, 2023

✡️ ጆርጅ ሳንቶስን ለመተካት የኒውዮርክ ግዛት ሪፐብሊካውያን ኢትዮጵያዊቷን /እስራኤላዊቷን መዓዚ መለስ ፒሊፕን ለአሜሪካ የተወካዮች ምክርቤት አባልነት ትወዳደር ዘንድ መረጧት።

ታቦተ ጽዮን እኛ በማንገነዘበው መልክ ሥራውን እየሠራ ነው። አሁን አይሑድ ኢትዮጵያዊቷ መዓዚ ለዚህ በመብቃቷ ጂሃዳውያኑ ሶማሌ እና ፍልስጤም አርበኞች እነ ኢልሃን ኦማር እና ራሽዳ ትላይብ እራሳቸውን ይሰቅላሉ!

የአሜሪካው ሪፐብሊካን ፓርቲ ከሀገሪቱ ኮንግረስ የተባረሩት ጆርጅ ሳንቶስን ለመተካት በሚካሔደው ምርጫ ቤተእስራኤላዊቷ ማዚ መለሳ ፒሊፕ እንዲወዳደሩ መረጠ። በኢትዮጵያ ተወልደው በአንድ ወቅት በእስራኤል ጦር ውስጥ ያገለገሉት ማዚ ከኒው ዮርክ ከተማ በስተምስራቅ የምትገኘው ናሳው ካውንቲ የምክር ቤት አባል ናቸው። ማዚ የአሜሪካን ኮንግረስ ለመቀላቀል በመጪው የካቲት ወር መጀመሪያ በሚካሔደው ምርጫ የዴሞክራቲክ ፓርቲ እጩ ሆነው የቀረቡትን ቶም ስዋዚ ማሸነፍ ይኖርባቸዋል።

የሰባት ልጆች እናት የሆኑት ማዚ መለሳ ምርጫውን ካሸነፉ በቅሌት ከኮንግረስ የተባረሩት ጆርጅ ሳንቶስን መቀመጫ ይረከባሉ። ከ፳/20 እጩዎች መካከል የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በምርጫው እንዲወዳደሩ የተመረጡት የ፵፬/44 ዓመቷ ማዚ ውስን የፖለቲካ ልምድ ያላቸው፤ የፖሊሲ አቋማቸውም በአብዛኛው የማይታወቅ እንደሆነ ኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል።

ማዚ የሚወዳደሩበት እና በመጪው የካቲት የሚካሔደው ምርጫ ጆርጅ ሳንቶስ በተደራራቢ ቅሌቶች ከኮንግረስ ሲባረሩ የተፈጠረውን ክፍተት ለመሙላት የሚደረግ ነው።

✡️ Mazi Melesa Pilip is a “remarkable candidate,” said Matt Brooks, CEO of the Republican Jewish Coalition, in an endorsement.

The Republican candidate for Congress in a crucial Long Island special election introduced herself to voters Friday by describing her military service in Israel and with a Star of David on her necklace.

For Mazi Melesa Pilip, being Jewish is central to her identity.

New York Republicans selected Mazi Melesa Pilip, an Ethiopian-born, Orthodox Jew and Israel Defense Forces veteran, on Thursday to run for New York’s 3rd Congressional District.

A current Nassau County legislator, Pilip is running for the seat that Republican Rep. George Santos held before being expelled from the U.S. House of Representatives, on Dec. 1, following federal criminal indictments for fraud. It was also revealed that Santos had fabricated his backstory, including his supposed Jewish heritage.

Santos’s inventions stand in dramatic contrast with Pilip’s real-life biography. Born in Ethiopia, she emigrated to Israel as a refugee in 1991 as part of an Israeli operation to airlift Ethiopian Jews. She served in the IDF as a paratrooper before moving to the United States with her husband and becoming a U.S. citizen. A mother of seven, Pilip was first elected to the Nassau County legislature in 2021.

The New York 3rd district special election holds national significance, given how narrowly Republicans control the House. Following the expulsion of Santos, House Speaker Mike Johnson (R-La.) wields an eight-seat, fractious majority.

Winning this battleground seat is critical to maintaining the GOP majority in the House of Representatives,” Matt Brooks, CEO of the Republican Jewish Coalition, said in a statement. He endorsed Pilip, whom he called “a remarkable candidate whose strength of character and firm principles are clear to anyone who looks at her life story and her work.”

NY-03 was one of several Republican pickups in New York in the 2022 midterms, though Pilip will face a difficult challenger in the Democratic nominee, Tom Souzzi, who previously held the seat and has been a figure in Long Island politics for decades.

The special election will be held on Feb. 13.

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአለም ፍፃሜ ደርሶ ይሆን? | ታዋቂው የእስራኤል ራቢ ጥቁር ሕዝቦችን ክዝንጀሮዎች ጋር በማነፃፀራቸው በአይሁዶች ተወገዙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2018

የጌታችን መምጫው ቀን ሳይቃረብ አይቀርም፤ ያው ፀረክርስቶሱ ዓለም በዘረኝነት ጋኔን ተለክፏል፤ የመጀመሪያው ተጠቂዎችም ጥቁር የምንባለው ሕዝቦች ነን።

አይሁዶችም ሆኑ ሙስሊሞች የክርስቶስ ብርሃንና ፍቅር ይጎድላቸዋል፤ ክርስቶስን ካልተቀበሉና፡ በዓመጽ ከቀኝ ወደግራ መጻፉን ከቀጠሉ ለመቅሰፍት መጋለጣቸው የማይቀር ነው።

የሚገርም ነው፡ በሃይድ ፓርክ ጥቁሮችን ዝንጀሮ ያለው የግብጹ ሙስሊም ሰባኪ ስም “ኦማር” ነው። እንዲሁ፡ አሁን ጥቁሮችን ዝንጀሮ ያሉት የእስራኤል ራቢ ይስሐቅ ዮሴፍ አባታቸው (አብደላ የሱፍ) ከኢራቅ የፈለሱ የባግዳድ ተወላጅ ናቸው። እሳቸውም የጻፉት ታዋቂ መጽሐፍ ስም “ያቪያ ኦማር” ይባላል። ራቢ ዮሴፍ ከዚህ ከአባታቸው መጽሐፍ አምስት መመሪያዎችን ሰብሰበዋል።

የሴፋርዲያን አይሁዶች ራቢን የሆኑት ስሕቅ ዮሴፍ በየሳምንቱ ቅዳሜ በሚያደርጉት የስብከት ስነሥርዓት ላይ ነበር በአሜሪካ ነጭ ቤተሰቦች ያሉትን ህፃን ሲያዩ እንደ እንግዳ ነገርእንደሆነባቸው በማስተማሪያ ጽሑፋቸው የገለጹት።

አድኤል የተባለውና ኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የአይሁድ ተሟጋች እና ፀረሴማዊነት የሚዋጋው ድርጅት፣ የራቢ ዮሴፍ አስተያየትን ዘረኝነት የተሞላበትእና ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት የሌለውእንደሆነ በማውሳት ተቃውሞውን ገልጧል።

Ynet News የተገኘው የስብከት ቪዲዮ ኩሺየሚባለውን የዕብራይስጡን ዝንጀሮ” ከሚለው ቃል ጋር እያፈራረቁ ሲጠቀሙ ይሰማል። በዘመናዊ የዕብራይስጥ መዝገበ ቃላት ኩሺ” የሚለው ቃል ባሪያወይም ንዑስ ሰውማለት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ውስጥ ኩሽ “ኢትዮጵያ” የምትባለዋን አገራችንን ተክቶ ይገኛል።

ራቢ ዮሴፍ ዩሲፍ ጥቁር ሰዎችን ከዝንጀሮዎች ጋር ያነጻጸሩት ታልሙድን በመጥቀስ እንደሆነ ገልጠዋል።

ራቢ ዮሴፍ በእስራኤል ውስጥ ከሁለቱ የአሁዳውያን ታላላቅ መምህራን አንዱ ናቸው። እሳቸው በመካከለኛው ምሥራቅ በኢቤሪያ ባሕረ ገብ እና በሰሜን አፍሪካ የተገኙትን የአይሁድ ዝርያዎችን ሴፋርዲያንን ሲወክሉ፤ ራቢ ዳዊት ሎው ደግሞ የ አይሁዶችን አውሮፓ የዘር ሐረግ ያላቸውን አሽከናዝ አይሁዶች ያገለግላሉ።

ራቢ ይስሐቅ ዮሴፍ በሃገረ እስራኤል፡ አህዛብ በጭራሽ መኖር የለባቸውም የሚል እምነት አላቸው።

ምንጭ

ጥቁሮችን “ዝንጆሮ” እያለ ሲሳደብ የነበረው ግብጻዊው ሙስሊም ሰባኪ የእንግሊዙን ፖሊስ በክፉኛ አቆሰለው

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »