Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Guilty Verdict’

Tucker Carlson: “Trump Will Win the Election if He’s Not Killed First”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💭 ጋዜጠኛ ታከር ካርልሰን፤ “ትራምፕ ካልተገደለ ምርጫውን ያሸንፋል”

የኔም ግምት ይህ ነው። የዲሞክራት አጋንንቱ ግራኞች ዶናልድ ትራምፕ ካለፈው ስህተቱ ተምሮ እንደሚበቀላቸው ስለሚያውቁ በጭራሽ ሥልጣን ላይ አያስወጡትም። ሆኖም ትራምፕን እንዳየነው በተመረጠ ማግስት ወደ ሳውዲ ይጓዛል፣ ከዚያም ልክ እንደ ኮቪድ የወፍ ጉንፋን ወረርሽኝን ለማወጅ ከጋኔኑ ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ ጋር ብቅ ይላል። ሁሉም አንድ ናቸው!

💭 Following Trump’s guilty verdict in his New York City Hush Money Trial, Tucker Carlson wrote on X that Trump’s life could be in danger in the months leading up to the general election.

Tucker wrote on X, “Import the Third World, become the Third World. That’s what we just saw. This won’t stop Trump.”

“He’ll win the election if he’s not killed first. But it does mark the end of the fairest justice system in the world. Anyone who defends this verdict is a danger to you and your family.” added Tucker.

This isn’t the first time Tucker has warned about a possible assassination attempt against Trump.

Last year, during an interview with comedian Adam Carolla, Tucker stated, “If you begin with criticism, then you go to protest, then you go to impeachment, now you go to indictment, and none of them work. What’s next? Graph it out, man. We’re speeding towards assassination.”

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Is Trump Cursed For Conspiring with Saudi Arabia & Egypt against Christian Ethiopia?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

💭 ዶናልድ ትራምፕ ከሳውዲ አረቢያ እና ከግብፅ ጋር በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ ስላሴሩ ተረግመዋልን?

👨‍⚖️ የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በታሪካዊው የክስ ሂደት በቀረቡባቸው ክሶች በጠቅላላ ጥፋተኛ ተባሉ። ፕሬዝዳንቱ ከንግድ መዝገቦች ማጭበርበር ጋር በተያያዘ በቀረቡባቸው 34 ክሶች በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል።

በአሜሪካ ታሪክ በሥልጣን ላይ ያለም ይሁን ከሥልጣን የወረደ ፕሬዝዳንት በወንጀል ክስ ጥፋተኛ ሲባል ትራምፕ የመጀመሪያው ናቸው።

የጥፋተኝነት ውሳኔ የተላለፈባቸው ትራምፕ ሐምሌ ፲፩/11/፳፻፲፮/2016 ዓ.ም. የቅጣት ፍርድ ይተላለፍባቸዋል ተብሏል።

ፍርድ ቤቱ ስድስት ሳምንታት በዘለቀው ችሎት ላይ ከ22 ሰዎች ምስክርነትን ሰምቷል። ከእነዚህ መካከል የቀድሞ የልቅ ወሲብ ተዋናይት ስቶርሚ ዳንኤልስ ትገኝበታለች።

ዳንኤልስ ከትራምፕ ጋር የወሲብ ግንኙነት መፈጸሟን እና ከ፳፻፲፮/2016ቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፊት ስለጉዳዩ ላለማውራት ተስማምታ ከትራምፕ ጠበቃ ፻፴/130ሺህ ዶላር መቀበሏን ገልጻለች።

እንግዲህ ይህ ምናልባት በአሜሪካ ታሪክ እጅግ ቅሌታም የሆነው ክስተት አስበውበትም ሆነ ሳያስቡበት ምናልባት ሁሉም በጋራ ካቀዱለት የእርስበርስ እና የዓለም ጦርነት ሤራ ጋር የሚቆራኝ ክስተት ሊሆን ይችላል። Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)።

እኛ ግን ደጋግመን እንደምንለው፤ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፣ ሕወሓት እና ሻዕቢያ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት እንዲከፍቱ ትዕዛዝ፣ ፈቃድና ድጋፍ የሰጠችው ሃገር አሜሪካ ናት። በዚህም ተጠያቂዎቹ ፕሬዚደንቶች ዶናልድ ትራምፕ እና ጆ ባይደን ናቸው። ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ይህን መንፈሳዊ ጦርነት እየተሸነፉ ስለሆነ በአዳም ዘር ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደ በቀል አድርገው እየተጠቀሙበት ነው። ነገር ግን እግዚአብሔር አምላክ የበቀል እርምጃውን በሁሉም ላይ እየወሰደ መሆኑን እያየነው ነው።

የሉሲፈራውያኑን ተልዕኮ ለማሳካት ሲሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያኗ ላይ በጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶች አጋሮቻቸው ሥራ አስፈጻሚነት እየተሠራ ያለውን ዲያብሎሳዊ ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በቪዲዮ ቀርጾታል/መዝግቦታል። ስለዚህ አሁን እነዚህን ከሃዲዎች ሰው በእሳት ጠረጋቸው አልጠረጋቸው የሚጠብቃቸው ገሃነም እሳት ብቻ ነው። የተሠራው ወንጀል ሁላችንም ከምናስበው እና ከምናውቀው በላይ እጅግ በጣም የከፋ ነው። ገለልተኛ አጣሪ ቡድን እንዳይገባ፤ ብሎም ፍትሕና ተጠያቂነት እንዳይኖሩ ሁሉም በጋራ ጸጥ ብለው አዳዲስ አጀንዳ እየፈጠሩ ጊዜ ለመግዛት የሚሞክሩበት ምክኒያት ለዚህ ነው። አይይይ!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫፤]❖❖❖

  • አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩]❖❖❖

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ እግዚአብሔርንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው!“

✞✞✞[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፩፥፳፫]✞✞✞

“አለቆችሽ አመጸኞችና የሌቦች ባልንጀሮች ሆኑ፤ ሁሉ ጉቦ ይወድዳሉ፥ ዋጋም ለማግኘት ይሮጣሉ፤ ለድሀ አደጉ አይፈርዱም፥ የመበለቲቱም ሙግት ወደ እነርሱ አይደርስም።”

👨‍⚖️ The jury in Donald Trump’s criminal hush money trial has found the former president guilty of all 34 felony counts against him. They delivered their verdict late Thursday afternoon after two days of deliberations that spanned 9 1/2 hours.

Trump is now the first president in U.S. history to be found guilty of a felony.

🏴 Unholy alliance: Edomite West + Ishmaelite East (ESAU & Ishmael). They both strongly hate Christian Ethiopians (Jacobite Orthodox Christians).

❖❖❖[Psalm 83:5-8]❖❖❖
“For they have conspired together with one mind; Against You they make a covenant: The tents of Edom and the Ishmaelites, Moab and the Hagrites;
Gebal and Ammon and Amalek, Philistia with the inhabitants of Tyre; Assyria also has joined with them; They have become a help to the children of Lot. Selah.”

✞✞✞[Isaiah 1:23]✞✞✞

Your princes are rebels and companions of thieves. Everyone loves a bribe and runs after gifts. They do not bring justice to the fatherless, and the widow’s cause does not come to them.

❖❖❖ [Isaiah 31:1]❖❖❖

Woe to those who go down to Egypt for help, who rely on horses, who trust in the multitude of their chariots and in the great strength of their horsemen, but do not look to the Holy One of Israel, or seek help from the Lord.

🛑 On NOVEMBER 4, 2020,

When the whole Luciferian world lead by the Edomite West and Ishmailite East started a a genocidal War against the followers of the Orthodox Christian faith in northern Ethiopia. Here began the campaign in search of the Biblical Ark of the Covenant.

The war that started on November 4, 2020 was an opportunistic conflict started to coincide with the US elections. This war sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!

🔥 In Ethiopia; From November 2020 till today:

  • 1.5 Million Orthodox Christians brutally Massacred
  • Orthodox Christian Women, children and nuns were Raped and abused
  • Over a Million female Ethiopian slaves sold to Arab countries
  • 20 Million Ethiopians are Starving

by the fascist Muslim-Protestant Oromo army of PM Abiy Ahmed Ali and his Arab, Israeli, Turkish, Iranian, European, American, Russian, Ukrainian, African allies.

We are living in the 21st century, yet everyone seems to be okay with slavery, persecution and massacre.

All the Hagarites / Ishmaelites; Saudi Arabia, Iran, Turkey, Qatar, the Emirates, Egypt, Sudan, Somalia, Algeria and Israel – after the flesh (the Hagarites / Ismaelites with the identity and nature of the flesh) , USA, Europe, Russia, Ukraine, China have marched on Armenia and Axumite Ethiopia in search of The Ark of The Covenant or Zion; And in the coming weeks and months they are preparing to march once again. The current tragic war in the Middle East is another dishonest sophistic deflection from the ongoing ethnic cleansing and genocide in Armenia and Ethiopia. Armenia and Ethiopia are the two most ancient Christian nations of the planet.

Even Orthodox Christian nations like Russia, Ukraine etc., and Christian medias all have abandoned the ancient Oriental Orthodox Christian nations of Armenia and Ethiopia. In the Ethiopian case both the East and the West, both the Russian and Ukrainian governments gave support to the genocidal Muslim Oromo regime that has massacred +2 million Orthodox Christians of Ethiopia since 2020. They are all conspiring together against the two most ancient Christian nations of the planet.

We only trust in the LORD, He is Our Shepherd!

💭 After He Was Ordered to Pay $355m, Donald Trump May Move Now to Saudi Barbaria or Pakistan

  • 💭 ከትናንትና ወዲያ ሦስት መቶ ሃምሳ አምስት/355 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍል ከታዘዘ በኋላ ዶናልድ ትራምፕ አሁን ወደ ሳዑዲ ባርባሪያ ወይም ፓኪስታን ሊዘዋወር ይችላል
  • 💭 The Spiritual Roots of The Moscow Terrorist Attack: Why Was March 22 Chosen? + Trump’s Dilemma
  • 😇 ይህን ምስጢር የገለጥክልኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን! ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ክብር፣ ምስጋና ይግባህ አስገራሚ ቀን!!!

በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር፣ በያዝነው ወር ማርች/መጋቢት 22 ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ሩሲያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በሮማውያን፣ በቱርክ መሀመዳውያን፣ በኮሙኒስቶች በአሰቃቂ መልክ ተገድለው ለሰማዕትነት በቅተዋል። ዘንድሮም በዚሁ ዕለት ነው ሩሲያውያኑ በመሀመዳውያኑ እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የተገደሉት።

በአክሱም ጽዮን ላይ (ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ) የዘር ማጥፋት ጦርነቱ የተጀመረው ለእባቧ ግብጽ እና ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አጋሯ ድጋፍ ሲሰጡ የነበሩት ፕሬዝደንት ትራምፕ በአሜሪካው ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ወቅት እንዲሸነፉ በተደረጉበት ዕለት ነበር። አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

🛑 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

🛑 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

  • 🛑 Trump Has The Ark of The Covenant Exact Replica in His Home at Mar-A-Lago (FLORIDA)

Wow! you can’t make this up, it’s an EXACT, FULL SIZE REPLICA of the Ark of The Covenant. It took 2700 Hours and SIX POUNDS of Gold to make. Trump has it in his Mar-A-Lago home. James O’Keefe and Laura Loomer got a picture of it standing next to it.

🛑 Trump: ‘Religion And Christianity Are The Biggest Things Missing From America’

  • 🛑 Why Is Trump in Love With The Utterly Disgusting Babylon Saudi Arabia So Much?
  • 🛑 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?

🗽 Statue of Liberty: Lightning + Earthquake + Eclipse. Trump + Saudi Alliance is A Curse to America

🗽 የኒው ዮርኩ የነጻነት ሃውልት፤ መጀመሪያ በመብረቅ ተመታ ከዚያም የመሬት መንቀጥቀጥ ገጠመው፤ ዛሬ ደግሞ፤ በደብረ ዘይት ማግስት፤ የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት በዚያ አካባቢ ይታያል። ዶናልድ ትራምፕ ከሳዑዲ ጋር ያላቸው ግንኙነት ለአሜሪካ እርግማን ነው።

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »