Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Melinda French Gates Resigns as Gates Foundation Co-Chair, 3 Years After Her Divorce From Bill ‘Epstein’ Gates

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2024

💭 ሜሊንዳ ጌትስ ከቀድሞ ባለቤቷ ቢል ‹ኤፕሽታይን› ጌትስ ከተፋታች ከ ሦስት/3 ዓመታት በኋላ ከጌትስ ፋውንዴሽን ተባባሪ ሊቀ መንበርነት ተነሳች።

👉 ይገርማል፤ ትናንትና ታች የቀረበውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ ባቀረብኩ በሰዓታት ውስጥ የሜሊንዳ ጌትስ ከሥልጣን መውረድ ተዘገበ። 😮

እንግዲህ ሜሊንዳ ጌትስ ከአውሬው የቀድሞ ባሏ ከ ቢል ጋር በተያያዘ ያየችውን ምስጢር አይታለች። ይህ የጌትስ ፋንውንዴሽን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ዛሬ ለገጠማቸው መከራ እና ችግር ተጠያቂ ከሆኑት ተቋማት መካከል አንዱ ነው። ጦርነቱ፣ ረሃቡ፣ የሕዝብ ቁጥር ቅነሳውና የሕፃናት ስርቆቱ እና ደፈራው ሁሉ በይበልጥ ተጠናክሮ የተስፋፋው እነ ጌትስ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያን ምድር ከረገጡበት ወቅት አንስቶ ነው።

❖ እ.ኤ.አ. ነሐሴ 20 ቀን 2012 ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን ‘ባልታወቀ ህመም’ በሉሲፈራውያን፣ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ ግብፃዊው መሀመድ ሙርሲ፣ በሳዑዲው ቢሊየነር መሀመድ ሁሴን አል አሙዲ፣ በሕወሃቱ ስብሃት ነጋ እና በኦሮሞዎቹ ደመቀ መኮንን ሀሰን እና በአብይ አህመድ አሊ መስዋዕትነት ቀርበው አስወገዷቸው። ከሦስት ወራት በኋላ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ የውጭ ቁዳይ ሚንስትር ሆኑ። የዔሳው+ እስማኤል ግንኙነት

☆ እ.አ.አ ጁላይ 1፣ 2017 ዓ.ም ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው በቢል ጌትስ ግፊት ተመረጡ። ቢል ጌትስ፣ ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ ኤድስና ኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።

💭 /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።

https://addisabram.wordpress.com/tag/ዶ-ር-አድሃኖም/

ልብ እንበል፤ ሰካራሙ ከሃዲ ጌታቸው ረዳ ክርስቲያን ሕዝቤን ከጨፈጨፈችው እርኩስ ባቢሎናዊት ሃገር የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች ጋር ለመሞዳሞድ፣ ለመጋበዝ እና ሕክምና ለማድረግ ሰሞኑን ወደ ዱባይ አምርቷል። በቁስላችን ላይ የጋለ ብረት! ጌታቸው፣ ደብረ ሲዖል እና ሌሎቹ ሕወሓቶች ሕዝባችን በሚጨፈጨፍበት፣ በሚራብበትና በሚሰደድበት ወቅት በጂቡቲ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ናዝሬት/ደብረዘይት እና ዱባይ እንጂ እንደሚባለው በጭራሽ ትግራይ ውስጥ(ቆላ ተንቤን)አልነበሩም።) የአቶ ጌታቸው ረዳ እና ደብረ ሲዖል ወደ ዱባይ መመላለስ ሕወሓቶች ከፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዘ፣ ከሻዕቢያ እና ብአዴን ወዘተ ጋር ገና ከጅምሩ ተናብበው በመሥራት ሕዝባችንን ጨፍጭፈውታል፣ አሁንም እያስራቡት እና እንዲሰደድ እያደረጉት ነው።

ከሉሲፈራውያኑ የተረከቡት ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ በተለይ ትግራይን እና ኤርትራን የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎች እና ተንከባካቢዎች ከሆኑ ክርስቲያን ጽዮናውያን ማጽዳት ነው። ወጣቱን በጥይት እና ረሃብ ጨረሱት፤ አሁን ደግሞ የቀረውን ከትግራይ እና ኤርትራ ተሰድዶ እንዲወጣ በማድረግ የባሕር አሦች ምግብ እንዲሆን ብሎም በአረቢያ ባሕር በጥይትና በሽታ ተገርፎ እንዲያልቅ ማድረግ ነው። ወልቃይት ቅብርጥሴ ጊዜ መግዢያ እና አጀንዳ ማስቀየሪያ ሥልታቸው ነው።

ከትግራይ ሕዝብ ይልቅ ለአሸባሪዎቹ ፍልስጤማውያን ምን ያህል ተግባራዊ የሆነ ሥራ እየሠሩ ያሉት ዶ/ር ቴዎድሮስም የዚሁ ሤራ አካል መሆናቸው አሁን ግልጽ እየሆነ መጥቷል። የእነዚህ ከሃዲ ወንጀለኞች ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ግን በእግዚአብሔር አምላክ ጣልቃ ገብነት ውድቅ ይሆናል፤ እነርሱም ወደ ኤርታ አሌ የገሃነም እሳት መግቢያ ይጣላሉ። ለሕዝባችንም እንደ ታላቁ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ያለ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ መሪ ይመጣና የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ርዝራዦችን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ይጠራርጋቸዋል። እኛም ከንጉሣችን ጋር ተሰልፈን ሕዝባችንን ከካርቱም እስከ ሞቃዲሹ፣ ከጂቡቲ እስከ ጁባ ነፃ እናወጣዋለን።

ያን የሉሲፈር/ሕወሓትን ባንዲራ ዛሬም የምታውለበልቡ አንማርምባይ ከንቱዎች ወዮላችሁ፤ መቅሰፍቱ የእያንዳንዳችሁን በር በማንኳኳት ላይ ይገኛል። በደም ግፊቱ፣ በስኳር በሽታው እና በኤድሱ ብቻ አያበቃም

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2023

💭 ሮማውያኑ እነ ቢል ጌትስና አንቶኒ ፉቺ ኢትዮጵያውያንን መሃን ለማድረግ ቸኩለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2020

💭 Melinda French Gates will step down as co-chair of the Bill & Melinda Gates Foundation, the nonprofit she and her ex-husband Bill Gates founded and built into one of the world’s largest philanthropic organizations over the past 20 years.

“This is not a decision I came to lightly,” French Gates posted on the X platform on Monday. “I am immensely proud of the foundation that Bill and I built together and of the extraordinary work it is doing to address inequities around the world.”

She praised the foundation’s CEO, Mark Suzman, and the foundation’s board of trustees, which was significantly expanded after the couple announced their divorce in May 2021.

“The time is right for me to move forward into the next chapter of my philanthropy,” French Gates wrote in her statement. She already organizes some of her investments and philanthropic gifts through her organization, Pivotal Ventures, which is not a nonprofit.

Bill Gates thanked French Gates for her “critical” contributions to the foundation in a statement, saying, “I am sorry to see her leave, but I am sure she will have a huge impact in her future philanthropic work.”

The foundation will change its name to the Gates Foundation, a spokesperson said.

French Gates will receive $12.5 billion as part of her agreement with Gates, which she said would commit to future work focused on women and families. The foundation said that Gates would supply those funds personally, not from the foundation’s endowment.

When French Gates officially resigns June 7, Bill Gates will be the sole chair of the foundation’s board, though Suzman, as CEO, has taken on a higher profile role in the past three years. For example, he began writing the foundation’s annual letter outlining its priorities in 2022.

The Gates Foundation holds $75.2 billion in its endowment as of December 2023, and announced in January, it planned to spend $8.6 billion through the course of its work in 2024.

😮 Almost prophetic:

😈 Playing God With The Planet: Washington + The UN + Bill Gates Pushing to Block Sunlight From Reaching The Earth

  • 😈 የክትባት ባለ እናት መሊንዳ ጌትስ | አፍሪቃን ቶሎ ካልከተብናት ሬሳዎች መንገድ ላይ ተጥለው ይታያሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2020

Leave a comment