Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2023
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

CIA Stooge PM Pashinyan: Relying on Russia Was ‘a Strategic Mistake’ For Armenia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 2, 2023

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 ልክ እንደእኛው ከሃዲ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሲአይኤ ቅጥረኛ የሆነው የእኅት ሃገር አርሜኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኒኮል ፓሺንያን፤ “በሩስያ ላይ መታመን ለአርሜኒያ ‘ስልታዊ ስህተት’ ነበር” ይለናል።

ቪዲዮው ላይ የአርመን ዜጎች በዋና ከተማይቱ ዬሬቫን በሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ላይ ቀይ ቀለም ሲያፈስሱ ይታያሉ

😈 ልክ እንደ ዩኤስ..አይ.ዲዋ ሳማንታ ፓወር በቪዲዮው ላይ የምንሰማው ዘጋቢም ወደ ዬሬቫን አርሜኒያ በግሎባሊስቶች/በሉላውያን የተላከ ቅጥረኛ ይመስላል።

😈 የተባበሩት መንግስታት ተልዕኮ ወደ አወዛጋቢው አርትሳክ/ናጎርኖካራባክ ክልል ሊደርስ ነው። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ወደ ክልሉ ሲደርስ ከ፴/30 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያው ይሆናል። ባለፈው ሳምንት የአዘርባጃን ወታደራዊ ጥቃትን ተከትሎ ሁሉም ማለት ይቻላል የአርመን ብሄር ተወላጆች ወደ አርሜኒያ ሪፐብሊክ ለመሰደድ ተገድደዋል።

ልክ በሰሜን ኢትዮጵያ እንደምናየው አዘርባጃን ለአርትሳክ/ ናጎርኖካራባክ አቅርቦቶችን እንዳገደችና አሁን፣ ሁሉም አርመኖች ከሞላ ጎደል ሲወጡ፣ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኩል አቅርቦቶችን እንዲያቀርቡ ይፈቅዳሉ። ታዲያ ይህ ልብ የሚነካ ሰይጣናዊ ተግባር አይደል?!

ፑቲን ከትንሿ ወደብ ከሌላት ድሃ ሃገር ከአርሜኒያ ይልቅ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መሪ ሬሴፕ ኤርዶጋን ያስፈልጉታል፤ ለዚህ እኮ ነው ሩሲያ በቱርኮች የተጨፈጨፉትን እና የሚጨፈጨፉትን አርሜኒያውን ለመርዳት ፈቃደኛ ያልሆነችው፤ ለኤርዶጋን ስትል። እብደት ነው!

እ.አ.አ በኖቬምበር 2015 ዓ.ም ላይ ቱርክ ድንበሬን ጥሶ ገብቷል ያለችውን የሩሲያን ተዋጊ ጀት መትታ መጣሏን እናስታውሳለን።

እ.ኤ.አ. በታህሳስ 19 ቀን 2016 የ ፳፪/22 ዓመቱ የቱርክ ፖሊስ መኮንን ሜቭሉት ሜርት አልቲንታሽ / Mevlut Mert Altintash በቱርክ የሩሲያ አምባሳደር የነበሩትን አንድሬ ካርሎቭን በቴሌቪዥን ካሜራዎች ፊት ገድሏል።

በጥር/ጥቁር ጥር 1990 አጋማሽ ላይ በባኩ ከተማ ሙስሊም የአዘርባጃን ተቃዋሚዎች በቀሩት ክርስቲያን አርመኖች ላይ ጥቃት ፈጸሙ። ሩሲያ ጣልቃ የገባችው ማንም የአርሜኒያ ህዝብ በባኩ ከተማ ካልቀረ በኋላ ብቻ ነው።

ሁሉም ብዙ ጊዜን፣ ገንዘብን፣ ጉልበትን፣ ርህራሄን እና የህዝብ ግንኙነትን በፍልስጤማውያን፣ ኮሶቫርስ – ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ የተፈጠሩ ከመቶ ዓመት በፊት “ነበሩ” ብሔራት ግን ህመሙን ለመጋራት እንኳን አይፈልጉም። እና የክርስቲያን አርመኖች እና ኢትዮጵያውያን መከራ።

ግልጽ ነው፣ የሉሲፈሪያን ግሎባሊስቶች አሁንም ጋኔናዊውን የሄግሊያን ሂደት ተሲስአንቲቴሲስሲንተሲስ (ባህል ሰርዝ)’ እየተጫወቱ ነው።

በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

😈 በአጋንንት ምርኩዝ የሚመሩት የሰይጣን ጭፍሮች ሁሉ ተናብበው ነው የሚሠሩት። አዎ! ጂሃዳዊ ዘመቻው በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ላይ ነው!

ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመርየሚለውን ኋላቀር ዲያብሎሳዊ ጨዋታ እየተጫወቱ መሆናቸውን ይህ ሌላ ጥሩ ማስረጃ ነው።

ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ሉሲፈራውያን ሉላውያን/ግሎባሊስቶቹ የሚመሯቸው መንግስታት፣ በተለይ፤ በአውሮፓ፣ በአሜሪካ፣ በሩሲያ፣ በዩክሬን፣ በጆርጂያ፣ በአርሜኒያ፣ በቻይና፣ በጃፓን፣ በሁለቱም ኮሪያዎች፣ በሕንድ፣ በፓኪስታን፣ በኢንዶኔዥያ፣ በቱርክ፣ በእስራኤል፣ በኢራን፣ በሳውዲ አረቢያ፣ በተባበሩት አረብ ኤሚራቶች፣ በኳታር፣ በግብጽ፣ በሞሮኮ፣ በናይጄሪያ፣ በደቡብ አፍሪቃ፣ በኬኒያ እና በኢትዮጵያ ይገኛሉ።

እነዚህ የሉሲፈራውያኑ መንግስታት የጆርጅ ሄገለን ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመርሕዝብን የመቆጣጠሪያና የሕዝብ ቁጥርን መቀነሻ ዲያብሎሳዊ ሂደት በመከተል የእግዚአብሔር ልጆች በሆኑት ሕዝቦች፤ በተለይ በክርስቶስ ቤተሰቦች ላይ እባባዊ ተንኮል በመሥራት ላይ ናቸው።

የዚህ ዲያብሎሳዊ ሂደት መተግበር ከየትም የዓለማችን ክፍል በበለጠና በከፋ መልክ በሁለቱ ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በግልጽ ይታያል።

ለምሳሌ ከሦስት ዓመታት በፊት፤ እ... 2020 .ም ላይ በአርሜኒያ እና በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በተከታታይ ሲከፍቱ እንደ መጫወቻ ካርድ የተጠቀሙባቸው፤ በአርሜኒያ አርትሳክ /ናጎርኖካራባክን ፥ በኢትዮጵያ ደግሞ ምዕራብ (ወልቃይትና ሑመራ) እና ደቡብ ትግራይን (ራያና ቆቦ) ነው።

በአርሜኒያ አርትሳክ /ናጎርኖካራባክ ጉዳይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ክፉና ወንጀለኛ ከሆነው ከሙስሊም አዘርበጃን አገዛዝ ጎን በቀጥታ የተሰለፉት ቱርክ፣ የአውሮፓው ሕብረት፣ አሜሪካ፣ የተባበሩት መንግስታት፣ ዩክሬን፣ እስራኤል፣ ፓኪስታን፣ አረብ አገሮች፣ ወዘተ (ተሲስ፤ በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘንድ ዕውቅና ያለው የአዘርበጃን ግዛት ነው ) ሲሆኑ ተቃዋሚና ከአርሜኒያ ጎን የቆሙ አሊያም ገላጋይ መስለው (|ፀጥታ አስከባሪእንላክ በማለት) በተዘዋዋሪ መልክ አዘርበጃንን በመርዳት የሉሲፈራውያኑን አጀንዳ ያስፈጸሙት (ፀረፀረስታ) ሩሲያ፣ ቻይና፣ ኢራን ወዘተ ናቸው። የጋራ ግባቸውም፤ የመላዋ አርትሳክ /ናጎርኖካራባክ ግዛትን 360 ዲግሪ ዘጋግቶ በድሮን ማጥቃት፣ ሰብሎችን፣ እርሻዎችንና ጫካዎችን ማውደም፣ ሕዝቡን ማስራብ፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችንና የገባያ ቦታዎችን እንዲዘጉ ማድረግ፣ የተዳከመውን ክርስቲያን የአርትሳክ ክርስቲያን ሕዝብን በድሮን በድጋሚ ጨፍጭፎ ማስደንገጥና ተስፋ ማስቆረጥ (ባለፉት ሳምንታት እስከ ፬፻/400 አርሜኒያውን ተገድለዋል) ፣ በመጨረሻም ታሪካዊ የአርሜኒያ ግዛት የሆነውን አርትሳክ/ናጎርኖካራባክን ከጥንታውያኑ አርሜኒያ ክርስቲያኖች ማጽዳት ነው (ውሕደት/መደመር) (ባለፉት ጥቂት ቀናት ብቻ 120,000አርሜኒያውያን ወደ አርሜኒያ ሪፐብሊክ ይሰደዱ ዘንድ ተገድደዋል)

በኢትዮጵያዋ ምዕራብና ደቡብ ትግራይ ጉዳይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ክፉና ወነጀለኛ ከሆነው ከሙስሊምፕሮቴስታንቱ የጋላኦሮሞ አገዛዝ ጎን በቀጥታ የተሰለፉት ኤርትራ፣ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ቱርክ፣ አረብ አገሮች፣ የተባበሩት መንግስታት፣ የአፍሪካ ሕብረት፣ የአውሮፓው ሕብረት፣ አሜሪካ፣ ዩክሬን፣ አዘርበጃን፣ እስራኤል፣ ኢራን፣ ፓኪስታን፣ አረብ አገሮች፣ ወዘተ (ተሲስ፤ በአማራ ዘንድ ዕውቅና ያለው የአማራ ግዛት ነው ) ሲሆኑ ተቃዋሚ መስሎ ከፋሺስቱ የኢትዮጵያ ጋላኦሮሞ አገዛዝ ጎን የቆመው ብቸኛው ከሃዲ ቡድን ሕወሓት ነው። “ትግራይን የጦርነት ማዕከል ለማድረግና ሕዝበ ክርስቲያኑንም እንድንጨፈጭፍ ኑ እና ውረሩን፣ እኛ ባንኩንም ታንኩንም ትተንላችሁ ከአዲስ አበባ ወደ ትግራይ ተመልሰናል እዚያም ለጭፍጨፋው ሁኔታውን እናመቻቻለን” በማለት በተዘዋዋሪ መልክ የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝን በመርዳት የሉሲፈራውያኑን አጀንዳ ያስፈጸመው (ፀረፀረስታ) ከሃዲው ሕወሓት ነው። አዎ! ሕወሓት፣ ሻዕቢያ፣ ኦነግ/ብልጽግና ብአዴን ወዘተ ሁሉም በጋራ ነው ጦርነቱን የጀመሩትና ሕዝበ ክርስቲያኑን የጨፈጨፉት/ እየጨፈጨፉት ያሉት። የጋራ ግባቸውም፤ ጥንታዊውን የሰሜን ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ መግደል (ላለፉት ሦስት ዓመታት ብቻ እስከ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፈዋል) ፣ መላዋ የትግራይ ግዛትን 360 ዲግሪ ዘጋግቶ በድሮን ማጥቃት፣ ዓብያተ ክርስቲያናትንና ገዳማትን ማፈራረስ፣ ሰብሎችን፣ እርሻዎችንና ጫካዎችን ማውደም፣ ሕዝቡን ማስራብ፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችንና የገባያ ቦታዎችን እንዲዘጉ ማድረግ፣ የተዳከመውን ክርስቲያን የትግራይ ሕዝብን በድሮን በድጋሚ ጨፍጭፎ ማስደንገጥና ተስፋ ማስቆረጥ ፣ የተዳከመውን ክርስቲያን የትግራይ ሕዝብን በድሮን በድጋሚ መምታት፣ ማስደንገጥ (የፕሪቶሪያ ስምምነት የተሰኘው ጊዜ የመግዢያ ስምምነትተፈረመ ከተባለ በኋላ እንኳን ባለፉት ስምንት ወራት ብቻ እስከ ሁለት ሺህ የሚሆኑ የትግራይ ክርስቲያኖች በረሃብ አልቀዋል፣ ሌሎች ሺሆች ደግሞ በአረመኔዎቹ ጋላኦሮሞ፣ በኤርትራ እና በአማራ ጥቃት ተገድለዋል)። በመጨረሻም ታሪካዊ የአክሱማዊቷ ግዛት የሆነውን የምዕራብና ደቡብ ትግራይ ግዛቶች ከጥንታውያኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች በማጽዳት፣ ግዛቶቹን ለጋላኦሮሞዎቹ እና አረቦቹ ማስረከብ (ሰሊጥ) ነው(ውሕደት/መደመር)፤ ባለፉት ሦስት ዓመታት ከምዕራብና ደቡብ ትግራይ ብቻ በጥቂቱ አንድ ሚሊየን የሚጠጉ ክርስቲያን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች በአረመኔዎቹ ሕወሓቶች ቁጥጥ ሥር ወደሚገኙት ወደ መኻል የትግራይ ወረዳዎች ይሰደዱ ዘንድ ተገድደዋል።

❖ Armenian citizens poured red paint on the Russian Embassy in the capital, Yerevan

😈 Like USAID’s Samantha Power, the reporter in the video sounds like he was sent to Yerevan by the globalists

😈 A UN mission is set to arrive in the disputed region of Nagorno-Karabakh. It will be the world body’s first access to the region in around 30 years. Almost all of the ethnic Armenian population have now fled to Armenia, following an Azerbaijani military offensive last week

Azerbaijan blockaded supplies for Nagorno-Karabakh. Now, when almost all the Armenians had left, they will allow supplies via the UN. Mindbogglingly satanic, isn’t it?!

Putin needs Erdogan more than the small resource poor and landlocked Armenian state whose Orthodox Christian population is repeatedly genocided by the Antichrist Turks.

On 24 November 2015, Turkish jets shot down a Russian warplane. Turkey insists it was defending its territory – although Russia claims the plane was a mile inside Syria at the time.

☆ On 20 December 2016, a Turkish policeman and member of the Ankara riot police Mevlut Mert Altintas shot dead Russia’s ambassador to Turkey, Andrei Karlov,

It’s crazy, despite it, they all invest a lot of time, money, energy, sympathy and public relations in Muslim Azaris, Turks, Palestinians, Kosovars etc – artificially created nations that have “existed” less than a century ago, but they don’t even want to share the pain and sufferings of Christian Armenians and Ethiopians.

It’s obvious, that the Luciferian Globalists continue playing the demoniac Hegelian process of ‘thesis-antithesis-synthesis (Cancel Culture)’

❖ What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia

😈 All the satanic forces, led by demons, are united to wage their Jihad against the Orthodox Christian world!

This is another good proof that they are playing the backwards and diabolical game of ‘Thesis – Anti-thesis – Synthesis’.

The governments led by the Edomites and Ishmaelites (Luciferian Globalists), control in particular the governments across Europe, America, Russia, Ukraine, Georgia, Armenia, China, Japan, Korea, India, Pakistan, Indonesia, Turkey, Israel, Iran, Saudi Arabia, United Arab Emirates, Qatar, Egypt, Morocco, Nigeria, South Africa, Kenya and Ethiopia.

These Luciferian governments follow the diabolical process of George Hegel’s ‘Thesis – Anti-thesis – Synthesis’ to dehumanize human beings, to control populations and to depopulate ancient Humanoid Nations – who are the children of God; They are doing vile trickery especially against the families of Christ.

The application of this diabolical process can be seen more clearly than anywhere else in the world in the two ancient Christian countries of Armenia and Ethiopia.

For example, three years ago; In the year 2020, when the Luciferians started the genocidal war in Armenia and Ethiopia they used two ‘disputed territories’ of the respective countries as a playing card. In Armenia it is Artsakh /Nagorno-Karabakh, and in Ethiopia it is West Tigray (Wolkait and Humera) and South Tigray (Raya & Kobo).

Turkey, the European Union, the United States, the United Nations, Ukraine, Israel, Pakistan, Arab countries, etc., directly or indirectly sided with the evil and criminal Muslim Azerbaijan regime in the Armenian Artsakh/Nagorno-Karabakh issue (Thesis; they all repeatedly say that Nagorno-Karabakh is internationally recognized as part of Azerbaijan but was largely populated by ethnic Armenians). On the opposite side, Russia, China, Iran, etc. who are only standing symbolically on the side of Armenia or pretending to be liberators (they send ‘peacekeepers’) are indirectly helping the Azerbaijan cause and carrying out the Luciferian agenda. Their common goal; 360-degree blockade of the entire Artsakh / Nagorno-Karabakh region and attack with drones, destroying Armenian Christian churches and holy sites, burning crops, farms and forests, starving the people, closing schools, hospitals, markets and access points, terrorizing and demoralizing the weakened Christian population of Artsakh with drones (up to 400 Armenians have been killed in the past few weeks) , and finally the ethnic cleansing of the ancient Armenian Christians of Artsakh /Nagorno-Karabakh. From theis historical Armenian state almost all, 120,000 Armenians were forced to emigrate to the Republic of Armenia in the last few days alone.

🔥 Genocide Watch has published an article about the mass exodus of Armenians from Nagorno-Karabakh titled Genocide and Forced Deportation: Nagorno-Karabakh.

Eritrea, Oromo, Amhara, Southern Ethiopia, Somalia, Sudan, Turkey, Israel, Arab countries, The United Nations, The African Union, The European Union, USA, Canada, Russia, Ukraine,China, Azerbaijan, India, Iran, Pakistan, etc. are all directly aligned with the evil and criminal Muslim-Protestant Gala-Oromo regime in its Jihad against Ethiopia’s Western and Southern Tigray. (Thesis: They repeatedly propagate that the territoriy belongs to the Amharas and it is recognized by the Amhara people). The only renegade group that stood on the side of the fascist Ethiopian Gala-Oromo regime pretending to be an opponent is the TPLF. “To make Tigray the center of war and to crush the Christian population, ‘come and invade Tigray’, we have left the bank and the tank for you and returned from Addis Ababa to Tigray, where we will prepare the conditions for the intended massacre.” Yes! TPLF, Eritrea’s EPLF/Sha’bia, OLF/Prosperity, Amhara Parties, etc. all started the war together and massacred the Christian people of Tigray. Their common goal; Extermination of the ancient Christian population of northern Ethiopia (they have massacred up to two million Christian Ethiopians in the last three years alone), blockading 360-degree of the entire Tigray region and attacking with drones, burning crops, farms and forests, starving the people, closing and destroying schools, hospitals, Christian churches and holy sites, the weakened Christian Tigray. To terrorize and demoralize the population with drones again, to terrorize the weakened Christian people of Tigray with drones (Even after the Pretoria Agreement was signed, up to two thousand Christians of Tigray died of hunger in the last eight months alone, and thousands more were killed by the barbaric Gala-Oromo, Eritrea and Amhara attacks). And finally, by clearing the historical territories of Western and Southern Tigray from the ancient Christians of Aksumite Ethiopia, handing over the territories to the Gala-Oromos and the Arabs (Synthesis) Millions of ancient Christians were forced to migrate to the central districts of Tigray under the control of the equally brutal TPLF.

🔥 HRW: Crimes against Humanity and Ethnic Cleansing in Ethiopia’s Western Tigray Zone

Leave a comment