Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Enemies of The CROSS: This is How Turks + Azaris Destroyed Crosses & Desecrated Armenian Churches

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2023

😈 የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት ቱርኮች +አዛሪዎች የእኅት ሃገር አርመን አብያተ ክርስቲያናትን ያፈረሱትና መስቀሎችን ያወደሙት በዚህ መንገድ ነው ለክቡር መስቀሉ ያላቸውን ጥላቻ ተመልከቱ!

  • 😈 የአዘርቤጃን እና የቱርክ የጦር ወንጀሎች
  • 😈 Azari & Turkish War Crimes

በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

😈 የአዘርቤጃን ሙስሊም ብሔርተኞች አርመን ክርስቲያን እንዲገደሉ ጥሪ ሲያቀርቡ እንዲህ ሲሉ በመናገር ላይ ናቸው፤

“አርመኖችን ካገኛችኋቸው፣ ሴቶቹን ድፈሯቸው፣ በኋላም ገድላችሁና አካላቶቻቸውን ቆራርጣችሁ ለውሾች እራት አድርጓቸው።

😈 በጋኔን የተሞላውን እና የታመመውን የአዘሪ ሙስሊም ብሔርተኞችን አእምሮ ለማሳየት ያህል፣ እነዚህ ጭራቆች የሚጽፉትን አስተያየት የሚያሳይ ከ News.am የወጣ ጽሑፍ እነሆ፡-

ሙስሊም አዘርባጃን በአርትዛክ/ናጎርኖ-ካራባክህ ላይ ባደረገችው ጦርነት በሺዎች የሚቆጠሩ አርመንያውያን ክርስቲያኖች ከቤተሰቦቻቸው እንዲለያዩ ምክንያት ሆኗል፤ አርመኖችም የሚወዷቸውን የቤተሰብ አባላት በማህበራዊ ድረ-ገጾች በመፈለግ ላይ መሆናቸውን የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅ ‘የክርስቲያን ሶሊዳሪቲ ኢንተርናሽናል’ (ሲ.ኤስ.አይ) ት በ X — የቀድሞ ትዊተር ላይ ገልጿል።

ሲ.ኤስ.አይ አክሎም በቴሌግራም አዘርባጃኒዎች ፎቶዎችን እያሰራጩ እና በአርትዛክ/ናጎርኖ-ካራባክህ የቀሩትን ክርስቲያን አርመንያውያንን እንደሚደፍሩ እና እንደሚገድሉ እየዛቱ ነው።

በአንዲት ወጣት አርመኒያዊት ሴት ፎቶ ሥር አንድ ሰው ሴቲቱን ለእሱ ለሚያስረክባት አምስት መቶ/500 ዶላር ሰጥቷል። ለ ዘመዱ ለ“ሙራድ” እንደ የልደት ስጦታ አድርጎ እንደሚሰጣት አሳውቋል።

ከአንዳንድ ልጆች ፎቶ በላይ አንድ አዛሪ ሰው፤ “የጋለሞታ ልጆች መጸዳጃ ቤቶችን ያጸዱ ዘንድ በማዕድን ማውጫ ውስጥ እንደ ባሪያ ማገልገል አለባቸው” ሲል ጽፏል።

እና ከእነዚህ ሴት ልጆች ፎቶ ሥር አንድ አረመኔ አዛሪ ሰው አስተያየቱን እንዲ ሲል ሰጥቷል፤ “ጠፍተዋል፤ ፈልጎ የሚያገኛቸው ይድፈራቸው፣ ቆራርጦ ለውሾች ራት ይስጣቸው።”

እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ከስልሳ ሺህ አርሜኒያውያን አርትዛክ/ናጎርኖ-ካራባክህን ለቅቀው በመውጣት ወደተቀሩት የአርመኒያ ግዛቶች ሠፍረዋል።

❖ አዎ! በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆችም ላይ 😈 ጋላ-ኦሮሞዎቹ የቱርክና አዘርበጃን አጋሮች ልክ እንደዚህ አይነት ክፉ፣ አስጸያፊ እና ዲያብሎሳዊ ነገሮችን ነው ላለፉት ሦስት ዓመታት በድፍረት እያደረጉ ያሉት።

አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰውና ዓለም እረስተውናልና እባክህ ፍረድልን።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፯፥፰]❖❖❖

እግዚአብሔር በአሕዛብ ይፈርዳል፤ አቤቱ፥ እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ፥ እንደ የዋህነቴም ይሁንልኝ።”

What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia

😈 Azeri Muslim Nationalists Demand The Massacre of Christian Armenians And Declare:

“Whoever Finds Them, Rape Them, Cut Them Into Pieces And Give to Dogs As Dinner.”

👉 Courtesy: Shoebat.com

Just to show you the sick minds of the Azeri nationalists, here is an article from News.am showing what comments these monsters write:

Muslim Azerbaijan’s war on Nagorno-Karabakh has led to thousands of Armenian Christians being separated from their families, and Armenians are frantically searching for their loved ones on social media, Christian Solidarity International (CSI) human rights organization noted on X—former Twitter.

CSI added that on Telegram, Azerbaijanis are circulating photos and threatening to rape and murder the people in them.

Under the photo of a young woman, someone has offered $500 to anyone who delivers her to him. He is going to give her as a birthday gift to “Murad.”

Above the photo of some children, someone has written, “Children of whores should clean toilets and work hard in mines for pennies.”

And below the photo of these children, someone comments, “They are lost. Whoever finds them, rape them, cut them into pieces and give to dogs as dinner.”

❖ Yes! In Ethiopia, the Gala-Oromo allies of Turkey and Azerbaijan have been doing this sort of evil, abhorrent, diabolical things for the past three years.

♱ O my Lord, please judge, because people and the world have forgotten us

❖❖❖[Psalm 7:8]❖❖❖

“The LORD judges the peoples; judge me, O LORD, according to my righteousness and according to the integrity that is in me.”

Leave a comment