Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጆ ሮጋን’

Joe Rogan: ‘Biden Doesn’t Exist, Mysterious Cabal of Humans Running The Country’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 14, 2024

💭 ታዋቂው አሜሪካዊ የሜዲያ ስብዕና፣ ጆ ሮጋን‘:- ‘ባይደን እኮ የለም ፣ አገሪቱን የሚመሯት በምስጢራዊ ቡድኖች ሥር የተሰባሰቡ ሰውመሰል ሮቦቶች/AI’ ናቸው

💭 አረጋዊው የግራኝ ሞግዚት ጆ ባይደን በጣሊያን ፶/50ኛው የቡድን ሰባት ጉባኤ ላይ የጠፋ እና ግራ የተጋባ ይመስላል።

ባይደን ለሳውዲው የግራኝ ሞግዚት ለመሀመድ ቢን ሳልማን፤ “የት ነህ ጃል? አንተ የሙታ ልጅ የ፶/50 አመቱን የፔትሮዶላር ውል ለምን ትተወዋለህ?

ሳዑዲ አረቢያ እሁድ እ.አ.አ በሰኔ ዘጠኝ/9 ቀን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር የነበራትን የ፶/50 ዓመት የፔትሮዶላር ውል ላለማደስ ወሰነች።

  • ☆ በጣሊያን ፶/50ኛው የቡድን ሰባት ጉባኤ ፥ ለሶስተኛው የዓለም ጦርነት ዝግጅት መሆኑ ነው
  • ☆ የ ፶/50አመቱ የአሜሪካ እና የሳዑዲ ፔትሮዶላር ስምምነት ያበቃል ፥ ሁለቱም ባቢሎኖች አሜሪካም ሳውዲም ያበቃላቸዋል!

💭 Biden appears to be lost and confused at the 50th G7 summit in Italy.

Biden: “Where are you MBS (Mohammad bin Salman) ? Why are you ditching the 50 year Petrodollar deal, you son of Muta?”

Saudi Arabia has decided not to renew its 50-year Petrodollar deal with the United States, which expired on Sunday, June 9, as per media reports.

This agreement, originally signed on June 8, 1974, had been a key part of US global economic influence.

The deal set up joint commissions for economic cooperation and Saudi Arabia’s military needs. Back then, American officials hoped it would encourage Saudi Arabia to produce more oil and strengthen economic ties with Arab countries.

  • ☆ The 50th G7 Summit in Italy – Preparation For World War III
  • ☆ The 50-year-old US-Saudi Petrodollar Pact expires

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »