Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

France: Palace of Versailles on Fire | Macron ‘Reichtag’ (False-Flag) Operation?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2024

🔥 ፈረንሳይ፤ በ፲፯/17ኛው ምዕተ ዓመት ላይ የተገነባው ዝነኛው የቬርሳይ ቤተ መንግስት የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት | የኢማኑኤል ማክሮን ‘ራይሽታግ/Reichtag’ (የውሸት-ባንዲራ) አሠራር ይሆንን?

ይመስላል!

🔥 በርካቶች የውሸት ባንዲራ ናቸው ከሚሏቸው በጣም ዝነኛ ክስተቶች መካከል አንዱ እ.አ.አ በ1933 ዓ.ም በበርሊኑ ሬይሽስታግ የጀርመን ፓርላማ ህንፃ ላይ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰው የእሳት ቃጠሎ አንዱ ነው።

በየካቲት 1933 ኸርማን ጎሪንግ፣ ጆሴፍ ጎቤልስ (ፕሮፖጋንዳ ሚኒስቴር) እና ሂትለር የፓርላማውን ህንፃ በእሳት የሚያነዱበት እቅዳቸውን አጠናቀቁ፡፡ ሶስቱም ከሺህ አመታት በፊት የፈፀመውን የኒሮን ተግባር አጥንተው ነበር ማለት ነው፡፡ በዚሁ ወር ማሪነስ ቫን ደር ሉቤ የተባለ የአይምሮ ችግር ያለበት የዳች ተወላጅ የመንግስት ህንፃዎችን የማቃጠል እቅድ አነግቦ በርሊን ውስጥ ሲዘዋወር ነበር፡፡ በሂትለር ቁጥጥር ስር የገባው ፖሊስ ሰውየውን ለማሰር ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ በመጨረሻ ቫን ደር ሉቤ ፓርላማ ጠባቂዎችን አስቶ በመግባት ሸሚዙን አቀጣጥሎ ፓርላማውን ለማጋየት ሞከረ፡፡ የጎሪንግ ክፍል ምድርቤት ከፓርላማው ምድርቤት ጋር የሚያገናኝ የምድርስር መተላለፍያ ተጠቅመው የሂትለር ፖሊሶች (SA) እና መሪያቸው ካርል ኧርነስት (Karl Ernst) ጋዝ በማርከፍከፍ እሳቱን አባብሰው በገቡበት ተመልሰው አመለጡ፡፡ ሂትለርና ፕሮፖጋንዳ ሚኒስትሩ ቶሎ ብለው ለዚህ ተጠያቂው ኮሚኒስቶች እንደሆኑ አሳወቁ፡፡ ሂትለር ለጋዜጠኞች፡ “አሁን በጀርመን ታሪክ የታላቅ ዘመን ጅማሮን እያያቹ ነው፡፡ …ይህ እሳት የመጀመርያው ነው፡፡” ብሏቸው ነበር፡፡ ከዚህ በውኋላ ይህ “የኮሚኒስቶች ሴራ” በመገናኛ ተደጋግሞ ተለፈፈ፡፡ ሂትለርም ከቃጠሎ በፊት የተዘጋጀበትን ሁሉ ፈፀመ፣ ተቃዋሚዎቹን ማሰር ጨምሮ፡፡

ከቃጠሎው በነጋታው ሂትለር ያስቸኳይ ግዜ አዋጅ አስተላለፈ፣ አንቀፅ 48ን ስራ ላይ አዋለ፡- የግለሰባዊ ነፃነቶችን፣ የመናገርና የመፃፍ ነፃነትን፣ የመሰብሰብ ነፃነት፣ የፖስታ፣ የቴሌግራፍና ቴሌፎን ግንኙነት ሚስጥርነትን፣ የቤት ፍተሻ ትእዛዝ፣ የንብረት መውረስና የአጠቃቀም ገደብ ትዛዝ ባንቀፁ እንደተጠቀሰው እስከተፈቀደ ድረስ እንዲጣሱ የሚያውጀውን አንቀፅ ወደትግበራ አስገባው፡፡ እንዲህም ሁኖ ሂትለር አምባገነን ፉረር ለመሆን የሚያስችለውን ሁለት ሶስተኛ ድምፅ ማግኘት አልተቻለውም፡፡ ለዚህም ሂተለር ፕሬዚደንቱ ሂንደንበርግ ከዚህም የባሱ አዋጆችን እንዲፈርም ጫና ይፈጥርበት ጀመር፡፡ በዚህም ስልት ናዚዎችን መውቀስ በህግ የሚያስቀጣ ተግባር በማስደረግና መከላከያ፣ ታዛቢ ፈራጆች (jury)እና የህግ አማካሪ የሌሉበትየወታደራዊ ፍርድ ቤቶች በማቆም የህዝብ ተወካዮችን በፍራቻ በማሸበር መቆጣጠር ጀመረ፡፡ አዲስ ፓርላማ በሚመረጥበት ወቅት ሂትለር የይሁንታ አዋጅን (Enabling Act) በፈጠረው የፍራቻ ምህዳር ስር ሁነው እንዲያፀድቁ በማድረግ ህጋዊ አምባገነን ለመሆን ቻለ፡፡ ይህ ሁሉ ሊሆን የቻለው በዛች እሳት አደጋ ተጀምሮ ነው፡፡

ባለፈው እሑዱ ብሔራዊ እና የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ የፓርቲው ከፍተኛ መሸነፍን ተከትሎ ከግራኝ ሞግዚቶች አንዱ የሆነው የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን ፓርላማውን ጥሎ አዲስ ምርጫ ማወጁን እናስታውስ። እንደ ማክሮን ላለ በናፖሊዮን ኮምፕሌክስ በዕብሪት የተወጣጠር ግለሰብ ተወዳጅነትን ማጣት በጣም ያማል፤ የሞት ሞት ነው የሚሆንበት። ይህ ሁሉ የሚደረገው እንደ ማሪ ሊፔን ያሉ የቀኝ ክንፍ/ዝና ፈላጊዎች/ ‘populists’ የሚሏቸው እያደረጉት ነው ብሎ የፈረንሳይን ህዝብ ለማስፈራራት ያደረገው ነገር ይመስላል። ምርጫውን እኮ ያለምክኒያት አልጠራም። የብሪታኒያውም ሕንዳዊ ቅጥረኛ ጠቅላይ ሚንስተር ተወዳጅነትን ሲያጣ ነው በቅርቡ እንደ ጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር ሐምሌ ፬/4 የጠቅላላ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን መሆኑን እንዲያሳውቅ በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹ የታዘዘው። ይህ ውሳኔ አብዛኛውን የብሪታንያን ህዝብም ሆነ ፖለቲከኞችን ያስገረመ ሲሆን የገዥውን የራሱን ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሳይቀር አስደንቋል።

ከትናንትና ወዲያ ከአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በኋላ ኢማኑኤል ማክሮን ምንም ቢሆን ስልጣን እንደማይለቅ ተናግሯል።

ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እሁድ እለት ለፈረንሣይ ህዝብ እና ለትክክለኛው ህዝባዊ ተቃዋሚዎች ጩኸት ወርውሯል ፣ አመራሩን/አምባገነንነቱን ለማዳን ፈጣን ምርጫ ጠራ ፣ አሁን ግን ቢሸነፍም ስልጣን አልለቅም ብሏል።

እንግዲህ ፈረንሳይም የእርስበርስ ጦርነት በቅርቡ ታዘጋጅ ዘንድ ሁኔታዎች ሁሉ በመመቻቸት ላይ ናቸው። አዎ! አክሱም ጽዮንን የደፈረ፣ በላሊበላ ላይ ሤራ የጠነሰሰ ሁሉ ይህችም ምድር ሲዖል ትሆንበት ዘንድ ግድ ነው። እነ ግራኝ እና ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው የገሃንም እሳትን ሙቀት ገና በዚህች ዓለም እያሉ ይለማመዷታል።

እ.አ.አ በ2019 ዓ.ም ላይ አንጋፋው የፈረንሳይ ካቴድራል ኖትረዳም በእሳት ሲቃጠል፤ ኢማኑኤል ማክሮን ከቃጠሎው ጀርባ እንዳለ ያኔም ጠርጥሬው ነበር።

🔥በኢየሩሳሌሙ ታዋቂ መስጊድም እሳት ተቀሰቀሰ | በተመሳሳይ ሰዓት ከፈረንሳዩ ካቴድራል ቃጠሎ ጋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2019

🔥 ሌላ ታዋቂ የፈረንሳይ ካቴድራል ተቃጠለ | ከላሊበላ ጋር ምን ያገናኘዋል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 21, 2020

🔥France & Lalibela:ለምን ይመስለናል ፈረንሳይ ለላሊበላ ዓብያተ ክርስቲያናት ይህን ያህል ትልቅ ትኩረት የሰጠቻቸው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2023

🔥 A fire broke out at the Palace of Versailles on Tuesday, forcing the evacuation of visitors from one of France’s busiest tourist sites before it was brought under control, a spokesperson said.

The Palace, built in the 17th century for King Louis XIV, was the main royal residence until the French Revolution and the overthrow of the monarchy in 1789.

“Firefighters came. There is no more smoke, no more flames and there is no damage to the collection,” the spokesperson added.

The fire broke out in an area of roofing where renovation works were being done, the spokesperson said.

More than seven million people visit the palace each year. Later this summer it will host the Olympic Games’ equestrian events.

In 2019, a fire consumed the roof of the Notre-Dame cathedral in Paris. The blaze engulfed the spire and almost toppled the main bell towers. Around the world, TV viewers watched with horror as the medieval building burned.

🔥 One of the most famous incidents considered by many to be a false flag operation is the Reichstag fire, which took place on the night of the 27th of February 1933. A lone communist sympathizer called Marinus van de Lubbe was arrested and charged with setting fire to the German parliament building. This gave Hitler and his propaganda minister, Joseph Goebbels, the excuse they needed to purge Germany of opposition, especially the communists. The sweeping emergency powers Hitler and the Nazi Party grabbed for themselves after the fire are the reason many people think the Reichstag was burned not by a lone communist protesting Germany’s treatment of the working classes (as van de Lubbe himself claimed while in custody), but by the Nazis themselves.

Let’s remember that on Sunday Macron abandoned the parliament and declared new elections in a couple of weeks following his party’s crushing loss in Sunday’s national and European Parliament Elections. It must be very painful to be unpopular for a guy with a Napoleon complex like Macron. This could all be done to scare the French populace that the Right-Wing ‘populists’ like Marie Le Penn are doing it.

Macron Says he Won’t Resign No Matter What

President Emmanuel Macron threw down the gauntlet to the French people and the right-populist opposition on Sunday, calling a snap election to save his leadership, but now says he won’t resign even if he loses.

France will elect a new Parliament on June 30th after an astonishingly short election campaign of just three weeks after the fresh vote was called on Sunday just hours after President Emmanuel Macron’s political faction was handed a humiliating defeat in the European elections. The National Rally (RN) right-populists of Marine Le Pen and Jordan Bardella got twice as many votes as Macron’s group, the highest proportion of any French political party in 40 years.

I also suspect Macron for the 2019 Notre Dame fire.

💭 Predictive Programming?: This Prophetic French Rap Clip Was Released 3 Weeks Ago

💭 ይህ ትንቢታዊ የፈረንሳይ ራፕ ሙዚቃ ክሊፕ የተለቀቀው ዛሬ የምናየው ሁከት ከመከሰቱ ከሦስት/3 ሳምንታት በፊት ነበር።

  • Has Canada’s Justin ‘Castro’ TRUDEAU a MICROCHIP on His FOREHEAD ?

😈 ከግራኝ ሞግዚቶች አንዱ የሆነው የካናዳው ጠቅላይ ሚንስትር ጀስቲን ካስትሮትሩዶ በግንባሩ ላይ ማይክሮ ቺፕ አለውን?

😲 It was all premeditated.

🔥 France, which trained and armed the Gala-Oromo army of Ethiopia, which massacred more than one million Orthodox Christians and brutally raped up to two hundred thousand Christian women, will continue being a WARZONE. Islam is sent there as a plague.

👉 MARCH 12, 2019

The genocidal Oromo Prime Minister of Ethiopia Abiy Ahmed Ali and French President Emmanuel Macron visited together the reknown Rock-Hewn Churches of Lalibela, a UNESCO World Heritage site.

The fascist Oromo regime of Ethiopia and France also signed their first military cooperation accord yesterday, a deal that includes helping the nation build a navy, as Paris seeks to boost economic ties in Africa’s second-most populous country.

Macron wants to leverage a mixture of Paris’ soft power in culture and education and its military know-how to give it a foothold at a time when Ethiopia is opening up.

“This unprecedented defense cooperation agreement provides a framework… and notably opens the way for France to assist in establishing an Ethiopian naval component,” Macron told a news conference alongside Prime Minister Abiy Ahmed.

The accord also provides for air cooperation, joint operations and opportunities for training and equipment purchases. “We are here in a friendly country where we want to strengthen and build a new page in our common history,” Macron said. “Since you became prime minister our vision of Ethiopia has profoundly changed.”

💭 The government of France loots $500 billion a year from 14 African countries, via its colonial tax…..

Yesterday, in this video I asked myself: 🔥 France turned their back on Jesus Christ. What is the truth behind the Notre-Dame fire of April 15, 2019? Was ‘Rothschild’ Macron involved? Are the Muslims his brothers in arms?

🔥 France is Burning Because it Permitted The Death Angel A. Ahmed of Ethiopia to Enter Paris

🔥 ፈረንሣይ እየተቃጠለች ያለው የኢትዮጵያው የሞት መልአክ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ፓሪስ እንዲገባ ስለፈቀደች ነው።

👉 APRIL 15, 2019

Exactly one month after Macron visited the Ethiopian Church, a fire broke out under the eaves of Notre-Dame Cathedral’s roof. The fire engulfed the spire and most of the roof.

🛑 NOVEMBER 4, 2020

The Genocidal War against the followers of the Orthodox faith in northern Ethiopia and campaign in search of the Biblical Ark of the Covenant began.

The war that started on November 4, 2020 was an opportunistic conflict started to coincide with the US elections. This war sealed the fate of President Trump: he lost the manipulated US Election. Obama + Biden stole the election!

🛑 Netflix France released a movie called Athena in 2022!

The tragic killing of a young boy ignites an all-out war in the community of Athena, with the victim’s older brothers at the heart of the conflict.

😈 What now for Macron & Ahmed?

Leave a comment