Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Armenia: A Giant Mushroom Fireball Exploded Over The Capital Yerevan

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2024

🔥 አርሜኒያ፤ ግዙፍ እንጉዳይ የእሳት ኳስ የሠራ ፍንዳታ የዋና ከተማዋ የ የሬቫንን አካባቢ አናወጠው

😈 አዘርባጃን እና ቱርክ ማለቂያ የሌላቸውን ቅናሾችንከአርሜኒያ በመጠየቅ ላይ ናቸው።

የቱርክ ወኪል የሆነው የአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊቪየቭ፤ “ ከእኛ ጋር የሰላም ስምምነት ለመፈራረም አርሜኒያ ህገ-መንግስቷን መለወጥ አለበት” ብሏል። ይህንም የቱርክንን እና አዘርበጃንን ፍላጎት ለማሟላት እንደ እኛዎቹ የሉሲፈራውያኑ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺኒያን በውስጥ እንደተስማማ አርሜኒያውያኑ ይናገራሉ።

ጂሃዳዊው የአዘርበጃን አምባገነን አሊየቭ “የአርሜኒያ ህገ-መንግስት እና ሌሎች ሰነዶች ከተቀየሩ ሰላም ማምጣት ይቻላል” ብሏል። በአርሜኒያ የነፃነት መግለጫ አርትሳክ ወይንም ናጎርኖ ካራባክ ግዛት ወደ አርሜኒያ መጠቃለሉን የአርሜኒያ ህገ-መንግስትም ይህንን ሰነድ ይጠቅሳል።

እ.ኤ.አ. በ 1990 ተቀባይነት ያገኘው መግለጫ በሶቪዬት አርሜኒያ እና በያኔው ናጎርኖ-ካራባኽ ገለልተኛ ክልል የ 1989 ውክልናዊ ድርጊትን ይጠቁማል። በተጨማሪም የ 1915ቱን በክርስቲያን አርሜኒያኖች ላይ በምዕራብ አርሜኒያ ኦቶማን ቱርኮች የፈጸሙትን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በሕገ-መንግስቱ ተቀምጧል።

ስለዚህ ነው ጨፍጫፊዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ቱርኮች እና አዘርበጃኖች አሁን ይህ የአርሜኒያ ሕገ-መንግስት እንዲቀየርላቸው የሚፈልጉት።

እነዚህ ቆሻሾች፤ የዲያብሎስ ጭፍሮች። በሃገራችን ከሚታየው ጂሃዳዊ የዘር ማጥፋት ድራማ ጋር በጣም የሚመሳሰል አይደለምን? በደንብ እንጂ! የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች የቀደሙትን አርሜንያውያን ወገኖቻችንን ፈለግ በመከተል መላዋ ኢትዮጵያን ከተቆጣጠርን እና ጠላቶቻችንን ሁሉ ጠራርገን ካስወጣን በኋላ በአዲስ ሕገ መንግስት በትግራይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚያወሳውን አንቀጽ በሕገ መንግስት ውስጥ እንጽፈዋለን።

💭 ለዚህም ነው የአርመናውያን ወገኖቻችንን “ የፍትሕ ክወና / ኦፕሬሽን ኔሜሲስን የመሰለ ክወና ጀምረን ሁሉም የሚያውቃቸውን ጠላቶቻችንን ባፋጣኝ አንድ በአንድ መጠራረግ የሚገባን!

💭 Armenian & Ethiopian Christians Should Revive ‘Operation ‘ | The World Doesn’t Care About Us


😈 Azerbaijan And Turkey To Demand ‘endless’ Concessions From Armenia, Expert Says

Armenia must change its constitution in order to make peace with Azerbaijan, Azerbaijani President Ilham Aliyev said stoking Armenian opposition claims that Prime Minister Nikol Pashinian has already agreed to make such a concession to Baku.

“In case of changing Armenia’s constitution and other documents, peace could be achieved,” Aliyev said. “Armenia’s Declaration of Independence contains direct call for uniting Azerbaijan’s Karabakh region to Armenia and infringing on Azerbaijan’s territorial integrity. Armenia’s constitution cites that document.”

Pashinian stated on January 18 that Armenia must adopt a new constitution reflecting the “new geopolitical environment” in the region. Critics believe he first and foremost wants to get rid of the current constitution’s preamble that makes reference to the declaration cited by Aliyev.

The declaration adopted in 1990 in turn cites a 1989 unification act by the legislative bodies of Soviet Armenia and the then Nagorno-Karabakh Autonomous Oblast. It also calls for international recognition of the 1915 genocide of Armenians “in Ottoman Turkey and Western Armenia.”

Azerbaijan and Turkey are going to demand more concessions from Armenia allegedly needed for the signing of a peace deal, says Varuzhan Geghamyan, an expert on the Middle East and the South Caucasus.

In a social media post on Friday, he highlighted that Azerbaijani President Ilham Aliyev set out two new demands in the past 10 days, saying Armenia had to recognize the so-called “Khojaly genocide” and change its constitution.

“The fulfillment of these demands will cause devastating consequences for all of us,” Geghamyan wrote.

“As I’ve repeatedly stated, Azerbaijan and Turkey have endless demands to impose on Armenia in return for the signing of a “peace treaty”. No deal will be concluded. Instead, new and more extreme demands will constantly be put forward,” the expert said.

Geghamyan urged all to join a rally in Yerevan on 9 June to stop Armenia’s policy of concessions.

Azerbaijan’s Foreign Minister Jeyhum Bayramov on Wednesday said those territorial claims contained within the Armenia’s Constitution were directly from Azerbaijan.

Leave a comment