Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2024
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 16th, 2024

Something Supernatural Happened at The Indian Wells Tennis Game, and Bill Gates Was There

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2024

🐝 በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ የኢንዲያን ዌልስ ቴኒስ ጨዋታ ላይ ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ነገር ተከስቷል፣ እና ቢል ጌትስ እዚያ ነበር

አዎ! ይህ እራሱን አምላክ ያደረገ መሰሪ ንቦቹን፣ ዶሮዎቹን፣ ከብቶቹን፤ ባጠቃላይ ተፈጠሮውን ሁሉ ለመቆጣጠር እየሠራ አይደል፣ ሚሊዮኖችን እየገደለና እያስገደለ አይደል?!

A swarm of bees forced a nearly two-hour disruption to the quarterfinal match between Carlos Alcaraz and Alexander Zverev at the BNP Paribas Open on Thursday.

Alcaraz swatted at the bees buzzing around him before running for cover and the match was suspended 19 minutes in with Alcaraz serving tied at 1-1. The Spaniard went on to win 6-3, 6-1 in less time than the delay of 1 hour, 48 minutes.

Dozens of bees attached themselves to the overhead spider camera that traverses the court and a man without any protective covering used a vacuum to clean them off.

The players left the court during the delay. When they returned, the chair umpire told them there were still some bees around and Zverev joked that he was fine to play on his side of the court.

The bee vacuumer was summoned back to the court with a spray bottle and was cheered wildly by the crowd. He posed for selfies with fans, causing Alcaraz and Zverev to laugh as they watched him wander the seats spraying for bees. The man also doused the walls around the court.

A bee also landed on a player’s towel. Alcaraz expressed ongoing concern that the bees would swarm again on his side, but an ATP Tour supervisor encouraged him to give it a try during the warmup.

Tournament owner and billionaire Larry Ellison and former Microsoft CEO Bill Gates were watching the match from Ellison’s box.

💭 Scientists Warn Bill Gates Genetically Modified Soil Will Trigger Global Famine

💭 Bee Swarm Attacks Hillary Clinton

💭 Ethiopia: The U.N. and the U.S. Suspended Food Aid to Christian Tigray, for This Satanic Purpose

😈 ለዚህ ሰይጣናዊ አላማ (ለአውሬው የዲጂታል ቁጥጥር ተልዕኮ) የተመዱ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (USAID)

  • አስቀድመው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ሐላፊ ያደረጓቸው፤
  • የልሂቃኑ አንጎል ውስጥ ቺፕ ለመቅበርና ደማቸውን በዘንዶው ደም ለመቀየር (የቤተ ክህነት ሰዎችን ጨምሮ) በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል/ ኢንስቲቲውት በቢል ጌትስ እና ጂፍሪ ኤፕሽታይን በኩል መሠረቱ
  • ከቦይንግ ጋር ተመሳጥረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላንን ልክ በዚህ ሰሞን ከአምስት አመታት በፊት እንዲከሰከስ እና በውስጡ የነበሩ ተፈላጊ ሰዎችም እንዲሞቱ አደረጉ። ኢትዮጵያንበይፋ የማፍረሱ እና ስሟንም የማጉደፉ ሥራ የተጀመረው ያኔ ነው
  • ከዚያም፤ ከፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ፣ ከሕወሓት እና አማራ ድርጅቶች ጋር በትግራይ የከፈቱት
  • ከዚያም በፕሪቶሪያ (የዛሬውን የኮፕት አባቶቻችንን የሰማዕትነት ዜና እናስታውስ)’የሰላም ስምምነትበሚል የትግራይን ሕዝብ ለረሃብ፣ በሽታ እና ስደት ዳረጉት
  • ከዚያም፤ በአሸባሪዎች ቁጥጥር ሥር ባለቸው ጋዛ እንኳን ያላደርጉትን በትግራይ የምግብ እርዳታ አገዱ።
  • አሁን፤ “ምግብ ከፈለጋችሁ የአውሬውን ነገር ሁሉ ተቀብሉ” በማለት ላይ ናቸው።

እንደምናየውም የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና የእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ተቋማትና ግለሰቦች፣ ጎብኚዎች አንድ በአንድ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጨፍጫፊዎቻችን እነ ቱርክ እና የአረብ ኤሚራቶች፤ ትምህርት ቤት‘(መድረሳ)፣ የእስላም ባንክ፣ ሰይጣናዊ ሃላል ምግብ ወደ ትግራይ ክፍለሃገር በማስገባት ላይ ይገኛሉ። ጎን ለጎን፤ አይሁዳዊው ፖለቲከኛ በአረጀንቲና ፕሬዚደንት እንዲሆን ካደረጉ በኋላ ከሱ በፊት የነበረው መሪ አስገብቶት የነበረውን የብሪክስ አባልነት ማመልከቻን እንዲሠርዝ ሲያደርጉት ፥ የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝን ግን የብርኪስ አባል እንዲሆን አዘዙት። የሚቆጣጠሯቸው ተቃዋሚዎች የሆኑት እነ ፕሬዚደንት ፑቲንም የተጠለፈችውን ኢትዮጵያንከታሪካዊ ጠላቶቻችን ከእነ ግብጽ፣ ሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር ወደ ብሪክስ አስገቧት።

😈 ይህን ሁሉ ዲያብሎሳዊ ሤራ የጠነሰሱትና የሚያስፈጽሙት ሁሉ ገሃነም እሳት እንደሚጠብቃቸው ይወቁት።

Posted in Curiosity, Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Former CIA Spy: “Leave The USA Before 2030!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2024

🕵️ የቀድሞ የሲ.አይ.ኤ ሰላይ፤”ከ 2030 ዓ.ም በፊት አሜሪካን ለቃችሁ ውጡ!

እኛም ስንል የነበረው ይህን ነው፤ በተለይ ካሊፎርኒያ ግዛት ያላችሁ ነዋሪዎች ባፋጣኝ “ሰዶምና ገሞራን” ለቅቃችሁ ውጡ! ዛሬም አሜሪካ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በጦርነት፣ በረሃብና በሽታ እንዲያልቁ ትሻለች።

“ኦሮቶዶክስ ክርስቲያን” የተባለችውም ሩሲያም ብትሆን ተመሳሳይ ፍላጎትን ነው እያሳየች ያለቸው። ምክኒያቱ? ሩሲያ የአውሮፓ-እስያ ( Eurasian union) ሕልም ስላላት፤ ይህን ለማስተገበርና የክርስትናው ዓለም የበላይ ለመሆን ሞስኮን እንደ ሦስተኛ ሮም/ቁስጥንጥንያ የማድረግ ተልዕኮ ስላላት ነው። ለዚህ ተልዕኮ ዕንቅፋት የምትሆነዋ ደግሞ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። ለዚህም ነው ሩሲያን ጨምሮ ሁሉም በትግራይ በሚካሄደው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጎን የቆሙት።

በዩክሬን እየተካሄደ ያለውም ጦርነት፣ የሩሲያ እኅት ኦርቶዶክስ ሃገር አርሜኒያን መክዳት ብሎም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ የ ‘ብርኪስ’ አባልነት ሁሉ የዚሁ ሤራ አካል ናቸው።

ከመቶ ሰባት ዓመታት በፊት የሩሲያዉ ዛር (ንጉሥ) ቀዳማዊ ኒኮላስ በነፃ ግንበኞቹ/ፍሬሜሰናውያን በእነ ቭላዲሚር ሌኒን እና ዮሴፍ ስታሊን ከዙፋናቸው ተወግደውና መላው ቤተሰቦቻቸው ተገልድለው ሩሲያ/ሶቬት ሕብረ በኮሙኒዝም ባርነት ውስጥ ልትወድቅ የበቃችው፤ ዛር/ንጉሥ ኒኮላስ ቀዳማዊ ከከሃዲው ዲቃላ ዳግማዊ ምንሊክ ጋር አሢረው አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ለማዳከም አስተዋጽዖ ስላበረከቱ ነው የሚል እምነት አለኝ። ኮሙኒዝም ልክ እንደ እስልምና፣ ኦሮሙማ፣ ሰዶማዊነት ወዘተ ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር የሚገለገለው አንዱ የጅምላ ጨራሽ መሳሪያው ነው።

💭 Senator Tells Parents to Flee Sodom California Amid LGBTQ+ Laws Targeting Children

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2023

Posted in Ethiopia, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »