Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Mel Gibson Condemns Azerbaijan’s Genocide of Christian Armenians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2023

ዝነኛው አውስትራሊያዊ ተዋናይ እና የፊልም አዘጋጁ (የጌታችን የሕማማት ፊልም) ሜል ጊብሰን አዘርባጃንን በክርስቲያን አርመናውያን ላይ ያደረሰችውን የዘር ማጥፋት አወገዘ።

🙏 የውድ ሜል ጊብሰን ዓይኖች ሀዘኑን ያሳያሉ፣ አገላለጾቹ ከልቡ ስለሚናገር ቀጥተኛ ናቸው። እናመሰግናለን፤ ውድ ሜል ጊብሰን!

አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰውና ዓለም እረስተውናልና እባክህ ፍረድልን።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፯፥፰]❖❖❖

እግዚአብሔር በአሕዛብ ይፈርዳል፤ አቤቱ፥ እንደ ጽድቄ ፍረድልኝ፥ እንደ የዋህነቴም ይሁንልኝ።”

🙏 Dear Mel Gibson’s eyes show his sadness, his expressions are straightforward, as he speaks from the bottom of his heart. Thank you, Mel!

♱ O my Lord, please judge, because people and the world have forgotten us

❖❖❖[Psalm 7:8]❖❖❖

“The LORD judges the peoples; judge me, O LORD, according to my righteousness and according to the integrity that is in me.”

Leave a comment