Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 26th, 2023

Last Week, in the Middle of the Armenian Genocide, Chair of BP Board Visited Antichrist Azerbaijan

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2023

🔥 ባለፈው ሳምንት፣ በአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል መካከል፣ የብሪታንያው ነዳጅ አከፋፋይ የብሪቲሽ ፔትሮሊየም(ቢፒ)ቦርድ ሰብሳቢ ኃላፊዎች የክርስቶስ ተቃዋሚ አዘርባጃንን ጎብኝተዋል። ዋው!

☪ Anti-Orthodox-Christian Jihad

Armenian Genocide 2.0?

🔥 Wednesday, September 20, 2023

In a sign of those ties, just as Azerbaijan was driving home its victory, U.K. energy giant BP sent a senior delegation — including chair of the board Helge Lund and former CEO Lord Browne — to Baku to celebrate the centenary of the birth of former President Heydar Aliyev, father of current Azerbaijani President Ilham Aliyev, and to cement a “long-term partnership” with Baku.

A very sad sense of abandonment grips our mountainous Cristian Armenian brothers and sisters, just exactly like other mountainous ancient folks like, the Orthodox Christians of Serbians, The Axumite Christians of Tigray, Ethiopia and the Buddhist Tibetans of China:

“Our nation has been sold„

„Nobody is Helping us, not the Armenian government, not Russia, not the world„

While Azerbaijan is firmly supported by Israel, regional powerhouse Turkey and other Muslim nations, Western leaders, particularly in Europe, are reticent to directly confront Azerbaijan over its offensive, not least because they have courted Baku for years in pursuit of natural gas deals — a quest that has only become more critical since Russia’s invasion of Ukraine. Apostate Anti-Christian Europeans chose Muslim Azeri/Turks over Orthodox Christian Russia. And Russia remains opportunistic.

😈 The union of Ishmael and Esau that is shaking the world will continue!

Well, God’s wrath is already at work in both of these Babylonian, Edomite & Ishmaelite nations, woe to them!

❖❖❖[Genesis 28:9]❖❖❖

Esau went to Ishmael and took as his wife, besides the wives he had, Mahalath the daughter of Ishmael, Abraham’s son, the sister of Nebaioth.”

❖❖❖[Romans 9:6-8]❖❖❖

But it is not as though the word of God has failed. For they are not all Israel who are descended from Israel; nor are they all children because they are Abraham’s descendants, but: “through Isaac your descendants will be named.” That is, it is not the children of the flesh who are children of God, but the children of the promise are regarded as descendants.”

❖❖❖[Romans 1:18-19]❖❖❖

For the wrath of God is revealed from heaven against all ungodliness and unrighteousness of men, who by their unrighteousness suppress the truth. For what can be known about God is plain to them, because God has shown it to them.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Mass Exodus from Artsakh/ Nagorno-Karabakh: Ethnic Armenians Flee Amid Ethnic Cleansing Fears

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2023

የጅምላ ዘፀአት ከአርሳክ/ ናጎርኖካራባክ፤ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርመናውያን በመሀመዳውያኑ ቱርኮች/አዛሪዎች በኩል ከሚመጣው የዘር ማጽዳት ጅሃድ ሳቢያ እርስታቸውን ለቅቀው በመሰደድ ላይ ናቸው።

❖ በክርስቲያን አርመኒያ/ ኢትዮጵያ የሚሆነው በክርስቲያን ኢትዮጵያ /አርሜንያ ላይም ይሆናል

ይህ በእጅጉ የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ጉዳይ ነው። የሚገርመው ደግሞ በኢትዮጵያ ትግራይ በወልቃይት፣ ሑመራ እና ራያ እንዲሁም፤ ጎንደርን ጨምሮ አክሱም ጽዮናውያን በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያ ግዛቶች ሁሉ የተካሄደውንና እየተካሄደ ካለው የዘር ማጽዳት ወንገል ጋር የአርሜኒያው ጉዳይ በጣም መመሳሰሉ ነው።

ክርስቲያን አርሜኒያውያን ወገኖቻችንን እያሳደዱ፣ እየገደሉና እርስታቸውን እየቀሙ ያሉት መሀመዳውያኑ አዛሪዎች/ቱርኮች ናቸው። “ኦርቶዶክስ ነን” የሚሉትም ሩሲያ እና ጆርጂያ አርሜኒያውያንን ከድተዋቸዋል።

በአገራችንም በተመሳሳይ መልክ መሀመዳውያኑ እና የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች + ፕሮቴስታንቶች + ኢ-ማኒያን + እራሳቸውን “ኦርቶዶክ ክርስቲያን” ብለው የሚጠሩት ግን የአህዛብን ፈለግ የተከተሉት ሁሉ ተመሳሳይ ቃኤላዊና እስማኤላዊ ተግባር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ በመፈጸም ላይ ናቸው። በተደጋጋሚ እንደማወሳው፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆችም ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ + ታቦተ ጽዮን ሌላ ማንም ረዳት የላቸውም። “ኦርቶዶክስ” ነኝ የሚሉት ሩሲያ እና ዩክሬን በተደጋጋሚ ድጋፋቸውን የሰጡት ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ነው።

እንደው አለመታደል ህኖ ነው እንጂ በዚህ በመጨረሻው ዘመን የአርሜኒያ እና ሌሎች በመላው ሙስሊም ዓለም በመሰቃየት ላይ ያሉትን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ለመርዳት መለኮታዊ ዕድል ተሰጥቷት የነበረችው አክሱማዊቱ ኢትዮጵያ ነበረች። ይህ ትልቅ ዕድል፣ በረከትና ፀጋ ሊያመጣለን በቻለ ነበር። የቀደሙትን አባቶቻችንን እናስታውሳለን፤ የግብጽ ወገኖቻችን ሲነኩ “ዋ! አባይን እንገድበዋለን!” በማለት የግብጽ መሀመዳውያንን ሲያንበረክኳቸው ነበር። ዛሬም የጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ተጠርጎ ንጹሕ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ሥልጣኑን ሲረከቡ ከሃዲው ግራኝ ለአረቦች፣ እስራኤል እና አውሮፓ የሸጠውን ግድባችውን ያስመልሳሉ። ይህ ከሃዲና ከረባት አሣሪ የመጨረሻ የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ሲወገድ፡ ያኔ መካከለኛው ምስራቅ ሆነ አውሮፓ እንደ ዘመነ “ቄሱ ንጉሥ ዮሐንስ (Prester John)፣ እንደ ነገሥታት አፄ አምደጽዮን እና አፄ ዮሐንስ አራተኛ ለኢትዮጵያውያን ይንበረከካሉ። በዚህ አልጠራጠርም።

☪ ፀረ-ኦርቶዶክስ-ክርስቲያን ጅሃድ

የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት 2.0?

ልክ እንደሌሎች ተራራማ ጥንታውያን ሕዝቦች፤ ማለትም እንደ ሰርቢያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች፣ የትግራይ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እና የቻይና ቡዲስት ቲቤታውያን፣ ተራራማውያኑ የክርስቲያን አርመናዊ ወንድሞቻችንንና እና እህቶቻችንንም በጣም በሚያሳዝን መልክ ተስፋ የሚያስቆርጥና ስሜታዊ በሆነ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ።

“ሀገራችን ተሽጧል”

“ማንም አይረዳንም የአርሜኒያ መንግስት አይደለም ሩሲያ ሳይሆን አለም”

አዘርባጃን በእስራኤል፣ በአውራጃው ኃያል ሀገር ቱርክ እና በሌሎች የሙስሊም ሀገራት በጥብቅ የምትደገፍ ቢሆንም፣ የምዕራባውያን መሪዎች፣ በተለይም በአውሮፓ፣ ክርስቶስን የከዱት ነፃ ግንበኞች፡ በማጥቃት ላይ ያለችውን አዘርባጃንን በቀጥታ ለመጋፈጥ ሲያመነቱ ይታያሉ። ምክኒያቱም አዘርበጃን የተፈጥሮ ጋዝ ባለቤት ስለሆነችና አውሮፓውያኑ የጋዝ አቅርቦት ስምምነቶችን በመፈራረማቸውና በሩሲያ ላይ ጥገኛ የጋዝ ጥገኛ ላለመሆን በመምረጣቸው ነው። አውሮፓውያኑ ከኦርቶዶክስ ክርስቲያ ሩሲያ ይልቅ ሙስሊም አዛሪዎችን/ቱርኮችን መርጠዋል። ሩሲያም መሃል ሰፋሪነቱን በመምረጥ ወለም ዘለም እያለች ነው!

😈 ዓለምን በማመስ ላይ ያለው የእስማኤል እና የዔሳው ሕብረት ይቀጥላል! 😈

እንግዲህ፣ የእግዚአብሔር ቁጣ በሁለቱ በባቢሎናውያን፣ በኤዶማውያን እና በእስማኤላውያን ብሔራት ላይ መውርዱ ይቀጥላል። ወዮላቸው!

❖❖❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፳፰፥፱]❖❖❖

“ዔሳው ወደ እስማኤል ሄደ፥ ማዕሌትንም በፊት ካሉት ሚስቶቹ ጋር ሚስት ትሆነው ዘንድ አገባ፤ እርስዋም የአብርሃም ልጅ የሆነ የእስማኤል ልጅና የነባዮት እኅት ናት።”

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፱፥፮፡፰]❖❖❖

“ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥ ነገር ግን። በይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል ተባለ። ይህም፥ የተስፋ ቃል ልጆች ዘር ሆነው ይቆጠራሉ እንጂ እነዚህ የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማለት ነው።”

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፲፰፡፲፱]❖❖❖

“እውነትን በዓመፃ በሚከለክሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ ይገለጣልና፤ እግዚአብሔር ስለ ገለጠላቸው፥ ስለ እግዚአብሔር ሊታወቅ የሚቻለው በእነርሱ ዘንድ ግልጥ ነውና።”

ለዚያ ግኑኝነት ማሳያ፣ ልክ አዘርባጃን ያሁኑን ጊዚያዊ ‘ድሏን’ እንዳበሠረች፣ ግዙፉ የብሪታኒያ የኢነርጂ/የነዳጅ ኃይል አከፋፋይ ተቋም(British Petroleum BP) ከፍተኛ የልዑካን ቡድን – የቦርዱን ሊቀመንበር ሄልጌ ሉንድን እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሎርድ ብራውንን ጨምሮ – የቀድሞውን የአዘርበጃን ፕሬዝዳንት ልደት መቶኛ ዓመት ለማክበር ወደ ዋና ከተማዋ ባኩ ላከ። እንግዲህ ከጋለሞታዎቹ ከወቅቱ የአዘርባጃን ፕሬዝዳንት ኢልሃም አሊዬቭ አባት ሄይዳር አሊዬቭ እና ከባኩ ጋር “የረጅም ጊዜ አጋርነትን” ለማጠናከር ሲል ነው ቢፒ እንዲህ የሚሸረሙጠው።

አርሜኒያ በከሃዲዎቹ ኤዶም-ባቢሎናውያን ኃያላን ሃገራት በሩሲያ እና ዩናይትድ ስቴትስ መካከል ወዲያና ወዲህ ስትወዛወዝ ነበር፣ እና ዛሬ እንደምናየው አንዳቸውም በትክክል ሊረዷት አልፈለጉም። ቱርክ እና አዘርባጃን ይህን አይተው ተጠቀሙ። የሩሲያ ጦር ይከላከልሃል ብሎ መጠበቅ የሞኝነት እርምጃ ነበር።

እ.አ.አ 1923-1991 አርትሳክ ወይንም ናጎርኖ-ካራባክ በሶቪየት ውስጥ ራሱን የቻለ ክልል ነበር። አረመኔው ስታሊን ግን ልክ እንደ እነ ምንሊክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ ሻዕብያ፣ ሕወሓት፣ ኦነግ፣ ብአዴን ወዘተ፤ ለመከፋፈል እና ለመግዛት ሲል ዛሬ የምናየውን ካርታ ሳለው። በናጎርኖ-ካራባክ የሚኖሩ ከ፹/80% በላይ አርመኖች ነበሩ። በ1921 ዓ.ም ደግሞ ፺፭/95% አርመኖች ነበሩ። አዘርባጃን የምትባል ሃገር አልነበረችም፤ የተፈጠረችው በክፉው ኮሚኒስት እና የነፃ ግንበኞች/ ፍሪሜሶኖች ወኪል በጆሴፍ ቪሳሪዮኖቪች ጁጋሽቪሊ ‘ስታሊን’ (Iosif Vissarionovich Dzhugashvili) ነው። አርመኖች እዚያ ሲኖሩ አዘርባጃን ብሎም ቱርክ የሚባሉ አገሮች ፈጽሞ አልነበሩም። ሁሉም እንደ ጋላ-ኦሮሞዎች ወራሪዎች ናቸውና አንድ ቀን መጠረጋቸው አይቀርም።

What happens to Christian Armenia/ Ethiopia also happens to Christian Ethiopia /Armenia

☪ Anti-Orthodox-Christian Jihad

Armenian Genocide 2.0?

A very sad sense of abandonment grips our mountainous Cristian Armenian brothers and sisters, just exactly like other mountainous ancient folks like, the Orthodox Christians of Serbians, The Axumite Christians of Tigray, Ethiopia and the Buddhist Tibetans of China:

“Our nation has been sold„

„Nobody is Helping us, not the Armenian government, not Russia, not the world„

While Azerbaijan is firmly supported by Israel, regional powerhouse Turkey and other Muslim nations, Western leaders, particularly in Europe, are reticent to directly confront Azerbaijan over its offensive, not least because they have courted Baku for years in pursuit of natural gas deals — a quest that has only become more critical since Russia’s invasion of Ukraine. Apostate Anti-Christian Europeans chose Muslim Azeri/Turks over Orthodox Christian Russia. And Russia remains opportunistic.

😈 The union of Ishmael and Esau that is shaking the world will continue! 😈

Well, God’s wrath is already at work in both of these Babylonian, Edomite & Ishmaelite nations, woe to them!

❖❖❖[Genesis 28:9]❖❖❖

Esau went to Ishmael and took as his wife, besides the wives he had, Mahalath the daughter of Ishmael, Abraham’s son, the sister of Nebaioth.”

❖❖❖[Romans 9:6-8]❖❖❖

But it is not as though the word of God has failed. For they are not all Israel who are descended from Israel; nor are they all children because they are Abraham’s descendants, but: “through Isaac your descendants will be named.” That is, it is not the children of the flesh who are children of God, but the children of the promise are regarded as descendants.”

❖❖❖[Romans 1:18-19]❖❖❖

For the wrath of God is revealed from heaven against all ungodliness and unrighteousness of men, who by their unrighteousness suppress the truth. For what can be known about God is plain to them, because God has shown it to them.”

In a sign of those ties, just as Azerbaijan was driving home its victory, U.K. energy giant BP sent a senior delegation — including chair of the board Helge Lund and former CEO Lord Browne — to Baku to celebrate the centenary of the birth of former President Heydar Aliyev, father of current Azerbaijani President Ilham Aliyev, and to cement a “long-term partnership” with Baku.

Armenia’s been swinging between traitor Edomite-Babylonian powers, Russia and the US, and ends up with none of them wanting to really help them. Turkey and Azerbaijan saw that, and took advantage. Expecting the Russian army to protect you was a silly move.

1923-1991 Nagorno-Karabakh was an autonomous region in Soviet. Evil Stalin draw the map to divide and rule. Armenians was the majority over 80% living in Nagorno-Karabakh. 1921 it was 95% Armenians. Azerbaijan was created by the evil communist and freemason agent Joseph Stalin (Iosif Vissarionovich Dzhugashvili). When Armenians lived there there wasn’t Azerbaijan country at all

🛑 World War III | Anti-Christ Turkey Bombing The World’s Most Ancient Christian Nations: Armenia & Ethiopia

[Revelation 2:13]

“I know your works, and where you dwell, where Satan’s throne is…„

💭 And this is happening with the help and conspiracy of the West — the day after Ethiopian New Year’s Day – 9/11. The world is not giving enough attention to this crucial phenomenon. To this wicked world, death of the 96-year-old Queen Elizabeth II matters more than the life and fate of Armenian and Ethiopian Christian Children.

🛑 ሦስተኛው የዓለም ጦርነት | ፀረክርስቶስ ቱርክ በሁለቱ ጥንታዊ የክርስቲያን ሀገራት፤ አርመኒያ እና ኢትዮጵያ ላይ የቦምብ ጥቃት በመፈጸም ላይ ናት

ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ በኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ቀን ማግስት – 9/11 ነው። ዓለም ለዚህ ወሳኝ ክስተት በቂ ትኩረት እየሰጠ አይደለም። ለዚህ ክፉ ዓለም የ፺፮/96 ዓመቷ ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊ ሞት ከአርመንና ከኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ልጆች ሕይወትና ዕጣ ፈንታ የበለጠ አስፈላጊ ነው።

🛑 World War III started on Sep 27, 2020 when Turkey and Azerbaijan waged a coordinated Jihad against Christian Armenians of the Republic of Artsakh ( Nagorno-Karabakh). Even Jewish Israel supported Islamic Azerbaijan.

After Christian Tigray, Ethiopia, ☪ Muslims Now Block Food Aid in Orthodox Armenia ✞

ከክርስቲያን ትግራይ ኢትዮጵያ በኋላ ☪ ሙስሊሞች አሁን በኦርቶዶክስ አርመን የምግብ እርዳታ አግደዋል ✞

Horrific Desecration of Christian Armenian Woman by Muslim Azerbaijani Soldiers

☪ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጭፍራ የአዘርበጃን ሙስሊም ወታደሮች በክርስቲያን አርመናዊ እኅታችን ላይ የፈጸሙት አሰቃቂና ውርደት የተሞላበት ግድያ

Turkic /Azeri Muslim Brutality Against Orthodox Christian Armenians and Ethiopians

የቱርክ እና አዚሪ ሙስሊሞች ከፍተኛ ጭካኔ ❖ በኦርቶዶክስ ክርስቲያን የአርመኒያ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች ላይ

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »