Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

The Man-made Canadian Forest Fires & Burning of Chemical-weapons 👉 Childhood Pneumonia Outbreaks

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2023

ገብርኤል 🧕 ማርያም 😇 ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

🔥 ሰው ሰራሽ የካናዳ ደን ቃጠሎ እና የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች ማቃጠል 👉 የሕፃናት የሳንባ ምች ወረርሽኝ

👉 ቪዲዮውን ትንሽ ጊዜ ወስደን እስከ መጨረሻው እንከታተለው፤ ጠቃሚ መልዕክት ያዘለ ነው፤

  • ☆ አደገኛ ኬሚካሎች በምስራቅ ፍልስጤም ፣ ኦሃዮ ግዛት፣ አሜሪካ
  • ☆ ኢየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ ቆዳ ጋር በዋረን፣ ሮድ አይላንድ፣ አሜሪካ
  • ☆ የካናዳ የዱር እሳት ጭስ
  • ☆ ጤናማ ያልሆነ አየር በዩ.ኤስ. አሜሪካ፣ በኒው ዮርክ
  • ☆ ፍልስጤም – ጦርነት
  • ☆ ፀረ እስልምና ‘አርበኛው’ ገርት ዋይልደርስ የኔዘርላንዶችን ምርጫ አሸነፈ
  • ☆ በዋረን፣ ኦሃዮ ውስጥ “ነጭ ሳንባ” የሳንባ ምች ወረርሽኝ ተከሰተ

በሰሜን አሜሪካ፤ በተለይ በኦሃዮ ግዛት አካባቢ የሚኖሩ አሜሪካውያን በካናዳ የተከሰተውን የደን ቃጠሎ ተከትሎ፤ የተቃጠለ ዛፍ ሽታ ሳይሆን የኬሚካል ጠረን ያላቸውን ሽታዎችን ያሸቱ እንደነበር በማሳወቅ ላይ ናቸው። በተለይ ብዙ ዜጎች በትንፋሽ እጦት በሽታዎች ለብዙ ሳምንታት መሰቃየታቸውን ጠቁመዋል።

ቪዲዮው ላይ እንደምንሰማው፤ ባለፈው ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ፤ ዓለም ከኬሚካላዊ የጦር መሳሪያዎች ‘ነጻ’ ነው። የሚል መረጃ ወጥቶ ነበር። “The world is officially ‘free’ of chemical weapons. Here’s what that means

እንግዲህ እኔ እንደሚመስለኝ ከፍተኛ መጠን ያላቸውን ኬሚካሎችን ሆን ብለው ብዙ ሕዝብ በሚኖሩባቸው አካባቢዎች አቃጥለዋል። ይህ ቃጠሎ ያስከተለው የአየር መበከል አሜሪካውያንን አሰቃይቷቸዋል፤ ታዲያ ይህ ቃጠሎ ያመጣውን መዘዝ ለመሸፈን በካናዳ ደኖችን እንዲቃጠሉ አደረጉና የተቃጠሉት የካናዳ ደኖች ጭስ ወደ አሜሪካ ዘልቆ ገባ” ። አሉ። አሁን ደግሞ በእነዚሁ አካባቢዎች፤ በቻይና የተቀሰቀሰው ዓይነት የሕፃናት የሳንባ ምች ወረርሽኝ በመስፋፋት ላይ ይገኛል።

እግዚኦ ጭካኔ! አቤት አረመኔነት! ሉሲፈራውያኑ የዓለምን ሕዝብ፤ በተለይ ሕፃናቱንና አረጋውያኑን ሰበባሰበብ እየፈጠሩ ለመጨረስ ቆርጠው ተነስተዋል፤ እንግዲህ ለራሳቸው ሕዝብ ይህን ያህል ጭካኔ እና አረመኔነት ካሳዩ ለእኛማ ምን እያሰቡና እያደረጉ እንደሆነ መገመት ከባድ አይሆንም። በቅጥረኞቻቸው በእነ ግራኝ በኩል እኮ በተግባር እያሳዩን ነው። እነዚህ ክፉዎች ሰይጣን አምላኪዎች በመሆናቸው የሰውን ልጅ ስቃይና ደም መፍሰስ በፍቅር ነው የሚወዱት። በአገራችን በሰይጣን ጭፍሮቹ በእነ ግራኝና አጋሮቹ ዘንድ የምናየው ይህን ነው፤ ስለዚህ ሌላ ምንም አማራጭ የለም፤ ባፋጣኝ በእሳት መጠረግ ይኖርባቸዋል።

  • ☆ Hazardous Chemicals in East PALESTINE, Ohio
  • ☆ Jesus Christ With Dark Skin in WARren, Rhode Island
  • ☆ Canadian Wildfire Smoke
  • ☆ Unhealthy air in the U.S.
  • ☆ PALESTINE – WAR
  • ☆ Alleged “White Lung” pneumonia outbreak in WARren, Ohio

🔥 Hazardous Chemicals from Train Derailment Spilled into Ohio River, a Drinking Water Source for Over 5 Million People

🚂 በአሜሪካዋ ግዛት በኦሃዮ ከአንድ ሃዲዱን ከሳተ ባቡር ጋር በተያያዝ የፈሰሱ አደገኛ ኬሚካሎች ከአምስት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የመጠጥ ውሃ ምንጭ በሆነው ኦሃዮ ወንዝ መፍሰሱ ነዋሪዎችን በእጅጉ አሳስቧቸዋል። ቪድዮው እንደሚያሳየው ብዙ አሦች እየሞቱ ነው፤ የአካባቢው አየር በመበከሉም አንዳንድ ሰዎች መታመማቸውን አሳውቀዋል።

☆ ምስሉ ላይ ያለውን የእነዚያን ፊቶች ቅርጽ ማየት ትችላላችሁን?

ላይ በትልቁ የሚታየው ፕሮፋይል ቅርጽ ወስላታውን ፉትቦል ተጫዋች ኮሊን ኬፐርኒክ ይመስላል

☆ እና ቦታው ደግሞ “ምስራቅ ፍልስጤም” ይባላል?! ዋዉ!

☆ Can You See Those Face Shapes?

– The profile that appears in the bigger picture looks like the wicked football player Colin Kaepernick.

☆ And The Place is Called: “East Palestine”?! Wow!

♱ 150-Year-Old Stained-Glass Window Reveals Jesus Christ With Dark Skin, Stirring Questions About Race

ኢትዮጵያ በ’ሰሜን ምስራቅ’ አፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በ’ሰሜን ምስራቅ’ አሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል። ይህን እስካሁን ተሰውሮና ብዙ አትኩሮት ሳያገኝ ቀርቶ የነበረውን ክስተት ተከትሎ ስለ ዘር በጣም አነቃቂ ጥያቄዎች በመነሳት ላይ ናቸው።

🔥 Canada under Attack: 400+ Fires Ignited by Lightning: ‘It Looks Really Apocalyptic’

🔥 ካናዳ በጥቃት ላይ ናት፤ ከ፬፻/400 በላይ በመብረቅ የተለኮሱ የሰደድ እሳቶች፤ በእርግጥ የምጽአት ዘመን ይመስላልሁሉም ሰደድ እሳቶች በአንድ ወቅት በጋራ መቃጠላቸው እየተነገረ ነው። ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ?

Leave a comment