Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘የስራ መልቀቂያ’

Belgian Ally of Genocidal Demon Ahmed, PM De Croo Resigns

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2024

💭 የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫን ተከትሎ ሰባት ከመቶ ብቻ ድምጽ በማግኘት ከባድ ሽንፈት የደረሰበት የቤልጂሙ ጠቅላይ ሚንስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ከሥልጣኑ ለመውረድ ተገደደ።

► አሌክሳንደር ዴ ክሩ የ2015 የአለም ኢኮኖሚ ፎረም የወጣት ግሎባል መሪዎች ቅበላ አካል ነው፤ ልክ እንደ ግራኝ።

► በስዊዘርላንዷ ዳቮስ፣ እ.አ.አ በ2018 በተካሄደው የዓለም ኢኮኖሚ መድረክ ላይ ‘ነቢይ’ አሌክሳንደር ደ ክሩ ስልጣኑን ሊነጥቀው ስለሚችለው ‘የተወዳጅነት/ሃገር ወድድነት/populism/patriotism’ ተቃዋሚዎቹ ስጋቱን ገልጾ ነበር። ሉሲፈራውያኑ ዘር አጥፊውን ጋላ-ኦሮሞን (ጥቁሩን ሂትለር) አብዮት አህመድ አሊን የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እንዲሆን ልክ በመረጡበት ዓመት።

► እ.ኤ.አ. በ 2023 አሌክሳንደር ዴ ክሩ በባቢሎን ዱባይ ከኦሮሞው የዘር አጥፊ ወንጀለኛ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ተገናኘ።

► በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ሊጀምር አንድ ወር ሲቀረው ሥልጣን ላይ የወጣው የቤልጂሙ ጠቅላይ ሚንስትር በሉሲፈራዊው ተቋም በዓለም ኤኮኖሚ መድረክ አማካኝነት ከአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ጥብቅ ግኑኝነት እንዲኖረው ተደርጎ ነበር።

► በጦርነቱ የመጀመሪያ ወራት ወደ ትግራይ እና ሱዳን እንዲገቡ የተደረጉት ብቸኞቹ ጋዜጠኞች እና መርማሪዎች ከቤልጂም እንደነበር በዚህ አጋጣሚ ማስታወሱ ይበጃል።

በ “ኢትዮጵያ” እና በኤርትራ ኃይሎች የተወረረችው ትግራይ አስደንጋጭ ሁኔታ | የቤልጂየም ብሔራዊ ቴሌቪዥን ዘገባ | እስካሁን ድረስ በእገታ ላይ ስለሚገኘው የትግራይ ሕዝብ የቀረበ ብቸኛ ዘገባ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2020

በሆላንድኛ፣ ፈረንሳይኛ እና ጀርመንኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተከፋፈለችው የአውሮፓው ሕብረት እና የናቶ መናኸሪያ ቤልጂም ከኢትዮጵያ በፊት የምትበታተን ሃገር እንደምትሆን ከወዲሁ ለመተንበይ እወዳለሁ። ነዋሪዎቿ በጎዎች ቢሆኑም በገንዘብ ሕዝቡን ለጊዜው የያዙት ሉሲፈራውያኑ ባለሥልጣናት ግን ሕዝቡ እርስበርስ እንዲጠላላ ከማድረግ ሊያድኑት አይችሉም፤ በተለይ በፈረንሳይኛ እና ሆላንድኛ ተናጋሪ ቤልጂማውያን መካከል በግልጽ የማይታይ ጥላቻ አለ። እንደ ጀርምን እና ጣልያን፤ ቤልጂምም አዲስ ሃገር ናት፤ አ.አ.አ በ1830ቹ ላይ ከተባበሩት የኔዘርላንዶች የንጉሥ ግዛት ተቆርሳ የተመሠረተች ሃገር ናት።

💭 በላሊበላ ላይ ዓይኑን ያሳረፈው የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑኤል ማክሮንም ተቀናቃኙ በአውሮፓ ኅብረት አገራት የፓርላማ ምርጫ ላይ ስኬት ማግኘቱን ተከትሎ የፈረንሳይ ፓርላማን በትኖ በቅርቡ አስቸኳይ ምርጫ እንደሚደረግ ገለጿል።

👉 ይህ በአውሮፓ ውስጥ የሉላውያኑ/ግሎባሊስቶች ውድቀት መጀመሪያ ነውን?

😈 አዎ የኦሮሞው ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል።

እንግዲህ የዘር አጥፊዎቹ ጋላኦሮሞዎች የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚቶች በትንሿነገር ሥልጣናቸውን ለማስረከብ ፈቃደኞች ሲሆኑ ይታያሉ። የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ደም በእጃቸው ላይ ያለውና እናት ኢትዮጵያን እያደሟት ያሉት አረመኔዎች ግን ሉሲፈራውያኑ ከሰጧቸው የሥልጣን ወንበር ላይ ለመውረድ በጭራሽ ሙከራ እንኳን አያደርጉም። ገና የብዙ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ደም ያፈሱ ዘንድ እርኩስ የቤት ሥራ ተሰጥቷቸዋልና።

💭 Alexander De Croo, the prime minister of Belgium, has resigned following his party’s crushing loss in Sunday’s national and European Parlament Elections.

► Alexander De Croo is part of the 2015 intake of World Economic Forum Young Global Leaders.

► ‘Prophet’ Alexander De Croo spoke on populism at the World Economic Forum in Davos – 2018 – the year the genocidal ‘black Hitler’ aka Abiy Ahmed was selected as PM of Ethiopia.

► In 2023 Alexander De Croo met with the genocidal Oromo PM of Ethiopia Abiy Ahmed Ali in Babylon Dubai.

😈 Yes, Everything the Oromo Demon Abiy Ahmed Ali Touches Dies.

🔥 Tigray War Project (Ghent University, Belgium)

By all accounts, the war in Tigray was among the deadliest of the 21st century. As many as 500,000 civilians were killed in Tigray in 2022 alone, according to researchers at Ghent University in Belgium.

🔥 The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray is Fraying Ethiopia’s Finances | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

😈Abiy Ahmed Ali sold the dam to Egypt and his Arab Babysitters.

Architect of the Dam, Meles Zenawi Back in 2012 PM Meles Zenawi needed $4.8 billion to build Grand Ethiopian Renaissance Dam. 2017 was the dam’s scheduled completion dateSeller of the Dam, Abiy Ahmed Ali.

And then came the evil PM Abiy Ahmed Ali in 2018. The first thing he did was, to travel to Egypt – to swear to Allah before the Egyptian people that he will not hurt Egypt’s share of the Nile.

I swear to Allah, we will never harm you,” Ahmed repeated the words in Arabic after Egypt president Al-Sisi, who thanked him.

😈 Upon his return to Addis Ababa, on July 26, Abiy Ahmed murdered the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam project Simegnew Bekele.

He started the cold war against Tigray in March 2018, and the hot war in November 2020, in a well-coordinated manner with Isaiah Afewerki. UAE & Somalia following the Road map given to him by his Luciferian guardians. In addition to massacring more than 200,000 Tigray ans, he has spent $ 4.8 billion in the #TigrayGenocide. He would/ must have spent that money instead on the Renaissance Dam.

🔥 Three years earlier, on this very day of July 26, 2015, President Barack Hussein Obama became the 1st sitting US President to visit Ethiopia. Upon his arrival at the Bole airport, a rainbow – that we know from The Blue Nile ‘Tiss Esat’ water falls — had appeared over Addis Sky.

💭 We don’t know the exact day of Premier Meles Zenawi’s death – may he have already died on 26 July while undergoing treatment in Belgium?

💭 May 18, 2012, President Obama invited three African leaders – President John Evans Atta Mills of Ghana, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia and President Jakaya Kikwete of Tanzania at the G8 Meeting to address a symposium on global agriculture and food security. (Population Control).

💭 On July 16, 2012 the Muslim brotherhood Egyptian President Mohammed Morsi visited Addis Ababa and met with His Holiness Abune Paulos, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church.

President Atta Mills of Ghana died on July 24, 2012

Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia was killed – sacrificed to Lucifer on 20 August, probably on July 26, 2012, in BRUSSELS – EU + NATO capitol.

His Holiness, Abune Paulos, Patriarch and Catholicos of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and Archbishop of Accsoom and Ichege of the See of Saint Teklehaimanot, fell asleep in the Lord in Addis Ababa, Ethiopia, on August 16, 2012

President of Egypt Mohamed Morsi, died on June 17, 2019.

First The Patriarch, and then The Prime Minster. Coincidence? I don’t think so!

Mohamed Morsi knew something about the death of The Patriarch & The Prime Minster – so they have to get rid of him.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »