Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • July 2017
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  24252627282930
  31  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ኢትዮጵያ ተባበሪ! አስከፊ የሆነ ዘረኝነት በመላው ዓለም እየተመለሰ ነው | The Return of Notorious Racialism

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 3, 2017

Oscar Winner (Short Film) 1992

Black Driver (Fare Dodger)

Berlin 1992

ጥቁሩ መንገደኛ (መጓጓዣ ቲኬት ያልከፈለው)

በርሊን ከተማ 1984 .

ይህ እ..አ በ1992 .ም የኦስካር ሽልማትን ያገኝ አጭር ፊልም ነው

የመጀመሪያው ክፍል፦

ጥቁሩ የቀላል ባቡር ተሳፋሪ ከ25 ዓመታት በፊት ምን እንደገጠመው እንመልከት። ይህ እ..አ በ1992 .ም የኦስካር ሽልማትን ያገኝ አጭር ፊልም ነው። ያስቃልም፣ ያሳዝናልም፤ ግን ታሪክ አሁን እየተደገመ ነው፡ በይበልጥ በከፋ መልክ።

ትራንስክሪፕት

.አፍሪቃዊው አንዴ ብቻ ነው የተናገረው/ የጠየቀው

አብዛኛው ሴትዮዋ ነው የምትቀባጥረው...

 • Is That Seat Free?
 • መቀመጫው ነፃ ነው?
 • You lout
 • ፌዘኛ
 • Why don’t you sit somewhere else?
 • ለምን በሌላ ቦታ አትቀመጥም?

 • There are enough empty seats
 • በቂ ባዶ መቀመጫዎች አሉ
 • One can’t even ride the tram anymore…
 • አህንማ ባቡር እንደ ልብ መጠቀም አልቻልንም እኮ
 • Without getting pestered
 • ጉዳት ሳይደርስብን
 • If you live off our taxes,
 • በኛ የግብር ገነዘብ እስከኖርክ ድረስ፡
 • You should at least behave properly
 • ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ጸባይ መያዝ አለብህ
 • It’s not as if it were so difficult to adapt to our customs!
 • ከእኛ ባሕል ጋር መላመድ አስቸጋሪ የሆነ አይደለም!
 • Why did you all come here, anyway?
 • ለምንድነው ሁላችሁ ወደዚህ የምትመጡት?
 • Did anyone invite you?
 • ማን ጋበዛችሁና?
 • We have managed by ourselves
 • እኛ እራሳችን ችለን የምንኖር ነን
 • We don’t need all these savages living of us!
 • እኛ እንደነዚህ ያሉ አውሬዎች ሁሉ አያስፈልጉንም!
 • We’ve got enough unemployed of our own
 • እኛ ራሳችን በቂ የሥራ አጥ አለን
 • And then they all work illegally
 • እናም ሁሉም ህገወጥ ሥራ ይሠራሉ
 • As if it’s important to control them
 • እነሱን ለመቆጣጠር አስፈላጊ እንደሆነ
 • Since they all look the same!
 • ሁሉም ተመሳሳይነት አላቸውና!

 • We should at least make them change their names
 • ቢያንስ ቢያንስ ስማቸውን እንዲለውጡ ማድረግ አለብን
 • Before they arrive here
 • እዚህ ከመድረሳቸው በፊት
 • How else are we supposed to tell them apart?
 • ታዲያ እንዴት አድርገን እነርሱን መለያየት እንችላለን?
 • What’s more…You smell awful!
 • ሌላው ደግሞጠረነህ መጥፎ ነው!
 • But there is no law against that…
 • ነገር ግን በእዚህ ላይ ሕግ የለም
 • As if the Italians and Turks weren’t enough!
 • ጣሊያኖች እና ቱርኮች አይበቁንምና!

 • Now half Africa is coming too!
 • አሁን ግማሽ አፍሪካ እየመጣ ነው!

 • In the past we wouldn’t have allowed them all in!
 • ከዚህ በፊት ሁሉም እንደዚህ አይገቡም ነበር!
 • My Hans always says if you let one in…
 • የኔ ባል ሁሌ እንዲህ ይል ነበር፤ ላንዱ ከፈቀድክ

 • Then they’ll come all…the whole tribe of them
 • ሁሉም ጎርፈው ይመጣሉመላው ነገዳቸው
 • They breed like rabbits over there, all mixed up together…
 • እዚያ አገራቸው እንደ ጥንቸል ይራባሉ, ሁሉም አንድ ላይ ተደበላልቀው

 • It’s no wonder they’ve caught AIDS
 • ኤድስ ቢያዝ ምንም አያስገርምም
 • We’ll never get rid off them. If it carries on like this…
 • እነርሱን ፈጽሞ አንገላገልምእንደዚህ ከቀጠለ
 • There’ll soon be nothing but only Turks, Poles and Niggers here
 • በቅርቡ ቱርኮች, ላንዳውያን እና ጥቁሮች ብቻ ነው እዚህ የሚኖሩት
 • We won’t be able to know what country we’re living in
 • የምንኖርባት አገራችን ማን እንደሆነች ማወቅ ይሳነናል

 • Good morning, Tickets please!
 • ደህና አደራችሁ, ቲኬቶች እባክዎን!
 • Just my luck! What a lousy day!
 • ወይ ዕድሌ! እንዴት የሚያሳዝን ቀን!
 • I’m scared to go out when it’s dark these days.
 • ጨለማ ወደውጭ ለመውጣት አሁን አሁን እየፈራሁ መጣሁ
 • This is what you see in the papers!
 • ጋዜጦች ላይ የሚትየው ይህን ነው!
 • Anyways, we bought a dog…
 • ለማንኛውም ውሻ ገዝተናል
 • As the Turks moved into the apartment before us.
 • ቱርኮች ከኛ በፊት ወደ አፓርታማው ሲዛወሩ።
 • You can’t be too careful!
 • በጣም መጠንቀቅ አይቻልም!

 • Welfare cases!
 • ችጋራሞች! የበጎ አድራጎት ጉዳዮች!

 • What a joke! It’s just that they don’t want to work!
 • ቀልድ ነው! መስራት አይፈልጉ!
 • Mum, look!
 • እማ፡ እይ!
 • May I see your ticket, please?
 • እባክ ቲኬትዎን ያሳዩ?
 • This Nigger just ate it!
 • ጥቁሩ ቲኬቴን በልቶታል!

 • I’ve never heard such a stupid excuse
 • ምን? እንዲህ ያለ የሰበብ ምክንያት በጭራሽ ሰምቼ አላቅም

 • If you haven’t got a ticket would you

  please come along with me?

 • ቲኬት ከሌሎት እባክዎን ኑ አብረውኝ ይውረዱ?

 • They eat our tickets, I tell you.
 • እነሱ ቲኬቶቻችንን ይበላሉ, እኔ ነግሬዎታለሁ.
 • I had it just now.
 • ቲኬቱ በእጄ ነበር።
 • I assure you, I’ve never fare-dodged in my life.
 • እርግጠኛ ነኝ, በህይወቴ ውስጥ ያለ ቲኬት በጭራሽ ተጉዤ አላውቅም።
 • Everybody saw what happened….
 • ሁሉም የተከሰተውን ነገር አይተዋል
 • I can’t understand it…
 • እኔ ልረዳው አልችልም
 • They all saw it…
 • ሁሉም ያዩት ነው

ቀጣዩ ክፍል፦

25 Years Later

Munich, June 2017

25 ዓመታት በኋላ

ሙኒክ ከተማ፡ ሐምሌ ፪ሺ፱

ባለፈው ሳምንት ላይ፡ ትኬት ያልከፈለው አፍሪቃዊ በጀርመን እና ቱርክ ፖሊሶች

ከባቡር እንዴት እያንከበከቡ እንደሚያወጡት እንመልከት፦

ትራንስክሪፕት

መንገደኞች፦

 • ምን አደረገ፡ ለምን እንደዚህ?”

መንገደኞች፦

 • ይህ ዘረኝነት ነው!” “ምን አደረገ? ጥቁር በመሆኑ ነው?” ቅሌታሞች!

በአሁኑ ጊዜ ዓለማችንን በመቆጣጠር ላይ የሚገኙት ሰዶማውያኑ የያፌት ልጆች በተለይ ጥቁር የሚባሉት የሐም ልጆችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በመዘጋጀት ላይ ናቸው። በአፍሪቃውያን ላይ የፈጠሩት የጥላቻ መንፈስም በህዝቦቻቸው ዘንድ ተቀባይነት በማግኘት ላይ ነው። ምናልባት 80% የሜጠጋው አውሮፓዊ እና አሜሪካዊ ለጥቁር ህዝቦች ርህራሄ እንዳይኖረው እየተደረገ ነው፤ ለጭቃኔ እያለማመዱት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቀን፤ አፍሪቃውያንን ከተቻለ “ሰላማዊ” በሆነ መለክ (ወሊድ መከላከያ፣ ማስወረድ፣ በሽታ መፍጠር፣ ማስራብ) ካልሆነ በጦርነት፣ (የባዮሎጃዊ የኬሚካሎችና የመሳሰሉትን መርዞች) እንዲሁም ጨረራዊና የኑክሌር ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ለማጥፋት በግልጽ ተነሳስተዋል። ይህ ቀልድ እንዳይመስለን፤ ላለፉት 20 ዓመታት ስናገረው የነበረ ነው። ሙሉ አፍሪቃ በኑክሌር ቦምብ ብትጠፋ እንባ የሚያወርደው የያፌትና የሴም ዘሮች በጣም ጥቂቱ ነው።

አፍሪቃውያን ጣሊያንን እየወረሩ ነው፣ ኡ! ! አውሮፓን ጥቁር ሕዝቦች ሊያጥለቀለቋት ነው፤ አፍሪቃ! አፍሪቃ፣ አፍሪቃ! እያሉ ባሕር ላይ በጀልባ እየተጫኑ ወደ ጣሊያን የሚገቡትን ጥቂት አፍሪቃውያን ደግመው ደጋግመው በማሳየት ሕዝቦቻቸውን ለአመጽ በመቀስቀስ ላይ ይገኛሉ። ሃቁ ግን ሌላ ነው፤ አውሮፓን አሁንም በማጥለቅለቅ ላይ ያሉት የሶሪያ፣ ኢራቅ፣ አፍጋኒስታንና ኢራን ስደተኞች ናቸው።

ከቱርኮች እና ከእስላሞች ጋር የተመሳጠረችው ርጉሟ የጀርመን መሪ ፡ ሜርከል በመጪው መስከረም እንደገና ከተመረጠች በኋላ በተከታዮቹ ወራት ብቻ እስክ 5 ሚሊየን አረብ ሙስሊሞች፡ ቀደም ሲል ከገቡት “ቤተሰቦቻቸው” ጋር አብረው ለመቀላቀል እንደሚፈቅድላቸው የሚያጠራጥር ጉዳይ አይደለም።

ሰዶማዊ ያልሆኑት ክርስቲያን አፍሪቃውያን፣ ኢትዮጵያውያን / ኤርትራውያን ባገሮቻቸው እርስበርስ እየተበላሉ እንዲተላለቁ፣ የተረፉት ደግሞ አገሮቻቸውን ለቀው እየወጡ የሳሃራው፣ የባሕሩ፣ የእስልምና እና ሴኩላሪዝም ሰለባ እንዲሆኑ ማድረግ የሉሲፈራውያኑ ተቀዳሚ ዓላማ ነው። “ኢትዮጵያውያንን እና ኤርትራውያን በፈረንሳዯ ካሌ እርስበርስ እየተባሉ ነው” ይሉናል። ይህ ያለምክኒያት አይደለም!

አገሮቻችን ከፍተኛ ምስጢር፣ ብዙ የሚመኙት ኃብት የያዙ ናቸው። ለአሁኑ ዘመን እንኳን ኤርትራ ግዛት እና ቀይ ባሕር አካባቢዋ እጅግ በጣም ከፍተኛ ክምችት ያለው የነዳጅ እና የጋዝ ቦታ መኖሩን ደርሰውበታል፤ የምን ኳታር! G20 አሪካን የተመለከተው ሽርጉድ ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። ከላይ ከላይ ግን አፍሪቃ አለቀላት፣ ያለኛ እርዳታ ድኻ ሆና መቅረቷ ነው፣ ሕዝብ ቁጥር መቀነስ አለባት እያሉ አፍሪቃውያኑን በሞራል በመምታት ላይ ናቸው፤ ሮቦቱ ሕዝባቸውም ይህን ቅጥፈት ይበላዋል።

How To Brainwash A Nation: 4-Step Process

Demoralize a nation (15-20 years)

Destabilization (2-5 years): does not care about your patterns. Essentials are attacked – Defense, Economy and Polity.

Crisis (6 weeks): bring a country to crisis in such a way that violent change happens

Normalization (infinite period)

______

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: