Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2023
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for September 25th, 2023

♱ መስቀል ደመራ | ጋላው በሬውን ጋኔን ሞልቶ ወደ መስቀል አደባባይ ላከው፤ የዲቃላው ምንሊክ አማራ ከጋላው ጋር አብሮ በአክሱም ጽዮን ላይ ዘመተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 25, 2023

UPDATE: ይህን ቪድዮ ከዩቲውብ አሳግደውት ነበር

🐍 የጋላ-ኦሮሞው ዘንዶ ግራኝ ከውንድምህ ጋር ሊያጣላህ “ወደ ትግራይ ግባና እርስትህን አስመልስ እኔ ድጋፍ እሰጥሃለሁ” ብሎ ካታለለህ በኋላ አሁን፤ 🐂 “በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” ብሎ ተረተብህ።

👉 ይህን ቸል ሊባል የማይገባውን በጣም አስገራሚ የሆነ ክስተት በየዓመቱ እያቀረብን እናስታውስ ዘንድ ግድ ነው!

ያን ምስኪን በሬ አረመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና ታከለ ኡማ ናቸው የደመራ በዓልን ለማወክና በእርኩስ መንፈስ ለመበከል ሆን ብለው ወደ መስቀል አደባባይ የላኩት። እኔ በቦታው ነበርኩ፤ ሁኔታውን ወዲያው ነበር በደንብ የተረዳሁት። ላቀዱትና ለተዘጋጁበት የዘር ማጥፋት ጦርነት አንድ የድፍረት ሤራ መሆኑ ግልጽ ነበር። እነዚህ ወራሪዎች በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚያካሂዱት ጂሃድ የአምስት መቶ ዓመታት ልምድ እንዳላቸው ልብ እንበል። ዛሬ እያካሄዱት ላሉት የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሃበሻ ሕዝብ ውስጥ አስቀድመው ሰርገው በመግባት የሕዝባችንን ስነ-ልቦና እያጠኑ ለረጅም ጊዜ ተዘጋጅተውበታል።

እነዚህ የዲቃላው ዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ርዝራዦች ዛሬም ስህተታቸውን አምነው ሲጸጸቱና እራሳቸውን ለንስሐ ሲያዘጋጁ አይታዩም። የውንጀሉ፣ የስሐተቱ፣ የውነጀሉና የኃጢዓቱ ክብደት ተሰምቷቸው በጸጸት ዕንባ ላይ የሚገኙ አማራዎች እድነሚኖሩ አልጠራጠረም፤ ነገር ግን እንደ እነ ዲያቆን ቢንያም ፍሬው አልፎ አልፎ ለመታየትና ድምጻቸውን ለማሰማት ከሚሞክሩት ጥቂት ልሂቃን በቀር ዛሬም “የአማራን ጉዳይ” በኃላፊነት ወስደው ሰፊውን ሕዝብ እንደ በሬው በድጋሚ ወደ ገደል በመውሰድ ላይ ያሉት “አማራ ነን” የሚሉት ሁሉ ወይ ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው አሊያ ደግሞ ኦሮማራዎች ናቸው።

እኔ እንኳን በዚህ በዩቲውብ የተለያዩ መድረኮች ላይ በቀላሉ ከታዘብኳቸው አማራውን እያታለሉ ወደ ገደል በመውሰድ ላይ ያሉትን አንዳንድ ዲቃላ እባቦችን ሳልወድ በግድ በድፍረት ልጥቀሳቸው፤

  • ☆’አቡነ’ ናትናኤል (ጋላ-ኦሮሞ)
  • ☆’አቡነ’ አብርሃም (ኦሮማራ)
  • ☆’አቡነ’ ጴጥሮስ (ኦሮማራ)
  • ☆’ሊቀ ትጉሃን’ ደረጀ፣ ዘወይንዬ (ኦሮማራ)
  • ☆’ሊቀ ትጉሃን’ ገብረ መስቀል (ኦሮማራ)
  • ☆ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል (ኦሮማራ)
  • ☆ ዶ/ር ፋንታሁን ዋቄ (ጋላ-ኦሮሞ)
  • ☆ ዶ/ር ዘበነ ለማ (ኦሮማራ)
  • ☆ ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራ)
  • ☆ ታየ ቦጋለ (ጋላ-ኦሮሞ)
  • ☆ ታየ ደንድዓ (ጋላ-ኦሮሞ)
  • ☆ ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌ)
  • ☆ ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራ)
  • ☆ አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራ)
  • ☆ አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራ)
  • ☆ ታማኝ በየነ (ኦሮማራ)
  • ☆ አበበ ገላው (ኦሮማራ)
  • ☆ አበበ በለው (ኦሮማራ)
  • ☆ መስከረም አበራ (ኦሮማራ)
  • ☆ ኃብታሙ አያሌው (ኦሮማራ)
  • ☆ ኤርሚያስ ለገስ (ኦሮማራ)
  • ☆ ጎዳና ያዕቆብ (ኦሮማራ)
  • ☆ ሞገስ ዘውዱ (ኦሮማራ)

ወዘተ

በሉሲፈራዊው ባለኃብት ጆርጅ ሶሮስ (ሲ.አይ.ኤ) አስተባባሪነት የተቋቋሙት እንደ ኢሳት፣ ኢ.ኤም.ኤስ፣ ኢትዮ360፣ ርዕዮት ሜዲያ፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ ዛራ፣ ዲጂታል ወያኔ፣ ደደቢት፣ አበበ በለው፣ አንኮር ሜዲያ፣ ኢትዮ ቤተሰብ ሜዲያ፣ The Voice of Amhara (የአማራ ድምፅ) ፣ ፈታ ደይሊ፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደሬ ኒውስ፣ ምኒልክ ቲቪ ፣ ጽዋዕ ቲውብ ፣ ምንግዜም ሜዲያ፣ መሃል ሜዳ ፣ የሃሳብ ገበታ፣ ሃቅ እና ሳቅ ፣ ዘ-ሃበሻ ፣ አዲስ ታይምስ ፣ ደሩ ዘ-ሐረሩ፣ ዩናይትድ ኢትዮጵያ፣ አደባባይ (ደግሞ እኮ በብዛት ከሐረር ኤሚራት ናቸው) ወዘተ ሁሉም አማራውንና ትግሬውን ወደ ገደል ለመውሰድ የሚሠሩ የዳግማዊ ምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ዲቃላዎች ቱልቱላዎች ናቸው፡ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነትና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ናቸው፣ የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን ኦሮሞን ለማንገስ የሚሠሩ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ናቸው። አክሱም ጽዮናውያን አስተውሉ!

ስሞኑን አያችሁ/ሰማችሁ አይደለም? አንዱ ሜዲያ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፈጸሙት ከሃዲዎች መካከል አንዱ የሆነውንና ጄነራል ዮሐንስ የተባለውን ቆሻሻ ወንጀለኛ ለቃለ መጠየቅ ሆን ተብሎ ከአዲስ አበባ እንዲቀባጥር ተደርጎ ነበር። ሆን ተብሎ፤ “ምን አገባኝ፣ በትግራይ ምንም ወንጀል አልተፈጸመም!” እንዲል መክረውት ነበር። ይህ እንግዲህ የተፈጸመው በሕወሓት ፈቃደኝነት በእነ ጌታቸው ረዳ፣ ሳሙራ ዩኑስ፣ አርከበ ዕቁባይ፣ ኬሪያ ኢብራሂም እና አብርሃም በላይ አቀነባባሪነት ለቃለ መጠይቅ ሆን ብለው ነው በድፍረት ያቀረቡት። “የት አባታችሁ! ምን ታመጣላችሁ!” ማለታቸው ነው። ለነገሩማ ከሃዲው ዲቃላ ኦቦ ስብሐት፤ ተጋሩን “ወራዳ ሕዝብ!” ብሏቸው የለ እንዴ። ሕዝቤን በአካል/በስጋ ብቻ ሳይሆን በመንፈስ፣ በሞራልና በስሜትም ለመግደል እንደሚሹ ነው ወንጀለኛውን ለዚህ ቃለ መጠይቅ ማቅረባቸው የሚጠቁመን። እነዚህ አረመኔዎች አሁን ሁሉንም ዘጋግተው ጊዜ እየገዙ እነርሱ በዘረጉት ፍኖታ ካርታ የጀነሳይዱን ወንጀል ቀስ በቀስ ለማረሳሳት ሕዝቡን ለግድየለሽነት በድጋሚ ለማለማመድ ወስነዋል። ከሳምንታት በፊት ባደረገው በአሜሪካ ጉብኝቱ ወቅት የእነ ሲ.አይ.ኤ ሽፋን እንደሚቀጥል ዋስትና የተሰጣቸው ዲቃላዎቹ እነ ጌታቸው ረዳ ዛሬም፤ “ማን ይነካናል? ተቃውሞ ሆነ ተቋማት ምሥረታ እኛ በፈቀድነው ርዕዮተ ዓለም፣ ርዕስ፣ ጉዳይና ሰዓት ብቻ ነው የምታካሂዱት፣ ያውም የሉሲፈርን ባንዲራ ብቻ ይዛችሁ፤” እያሉን ነው። ይህ ተስፋ የማስቆረጫና ወኔ የመንጠቂያ የጠላት የሉሲፈራውያን አካሄድ እንደሆነ ግልጽ ነው። ወንጀለኛው ሕወሓት የዚህ የወኔ/ወያኔነት መንጠቂያ መሳሪያ አካል ነው።

እንግዲህ ጦርነቱን ሁሉም በጋራ ማቀነባበራቸውና እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በድፍረት ተናብበው እየሠሩ መሆናቸውን ይህ አንድ ትልቅ ማረጋገጫ ነው። በቀጣዩ አረመኔዎቹን እነ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሃሰንን እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ወደ መቐለ ያመጧቸው ዘንድ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ናቸው። ለነገሩማ ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መጠረግ የሚገባቸው ወንጀለኞቹ እነ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው ረዳ ወዘተ እዚያ አይደሉም እንዴ! ለነገሩማ በእሳት መጠረግ የሚገባቸው ጨፍጫፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች አባ ገዳዮች፣ እዳነች እባቤና ታየ ደንድዓም እኮ በድፍረትና በንቀት ወደ ትግራይ እንዲጓዙ ተደርገዋል።

🐦 አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን 🐈 ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው / “አማራና ትግሬ ተባበሩ፤ የተነሳባችሁን ጠላት ቄሮ ቁራ በአንድነት አባርሩ”

😈 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ➡ ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • ➡ አለመረጋጋትን መፍጠር
  • ➡ አመፅ መቀስቀስ
  • ➡ መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

😈 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • ➡ Demoralization
  • ➡ Destabilization
  • ➡ Insurgency
  • ➡ Normalization

🐦‍ ቍራዎቹ ጋላኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት የከፈቱበት የሐዘን ዕለት

ዲቃላዎቹና ፍዬሎቹ ‘ሊቀ ትጉሃን’ ገብረ መስቀል፣ ዘመድኩን በቀለና ጭፍሮቻቸውማ ልክ አክሱም ጽዮን ስትጨፈጨፍ ሰሞን፤ መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀሱ፤ “ትግሬዎቹ ከሃጢዓታቸው የተነሳ ነው እየተቀጡ ያሉት፤ ከሠራዊታችን ጋር ነን፣ በሰሜኑ የትግራይ ሰዎች ላይ ይህ ሊፈጸም ግድ ነው…ቅብርጥሴ” እያሉ በቁስል ላይ አህዛባዊ ጥላቻቸውን ሲነዙ ነበር። እስኪ አሁን በአማራ ክልል እየተካሄደ ስላለው የጋላ-ኦሮሞ የወረራ ጭፍጨፋ ተመሳሳይ ነገር ይበሉን?! በጭራሽ አያደርጓትም፤ ጉዳዩን ወደሌላ ነገር አዙረውታል፤ ቅሌታሞች፤ ወዮላችሁ!

❖ እኚህን አባት ተመልሰን እናዳምጣቸውና ዛሬ በወሎ እየተፈጸመ ካለው ጂሃድ ጋር እናገናኘው (ለመሆኑ እኝህ ጎበዝ አባት የት እንዳሉ ለማወቅ የሞከረ ወገን ይኖር ይሆን?)

😠😠😠 😢😢😢

አይ አማራ! ወደ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ሲዖል ገብተህ “የኔ ናቸው” የምትላቸውን አማራዎች ነፃ እንዳታወጣ በኦሮሞው ቁራ ግራኝ አብዮት አህመድ ስትከለከል ጸጥ ለጥ ብለህ እንዳልነበር፡ ታዲያ ዛሬ ሆን ብሎ ከውንድምህ ጋር ሊያጣላህ “ወደ ትግራይ ግባና እርስትህን አስመልስ እኔ ድጋፍ እሰጥሃለሁ” ብሎ ካታለለህ በኋላ አሁን “በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” ብሎ ተርተብህ። ታዲያ በምዕራብ ትግራይ ባለፉት ስምንት ወራት በፈጸምከው ግፍ ተጸጽህተህና ንሰሐ ገብተህ፣ በሠራኸው ወደር የሌለው ግፍ ሳቢያ ምንም ዓይነት የግዛት ጥያቄ በትግራይ ወንድሞችህ ላይ ሳታነሳ (ይህ ሲያንስህ ነው፣ ግዴታህም ነው!) በመጠናከር ላይ ካለውና ሊረዳህ ከሚችል ብቸኛው የትግራይ ተዋሕዶ ሕዝብ ጎን ቆመህ የዋቄዮ-አላህ ወራሪዎችን መዋጋት ሲገባህ ለዓመታት ካለሟቸው ከተማዎች እናቾንና ሕፃናትን ታፈናቅላቸዋለህ፣ የኦሮሞውቹ እና የመሀመዳውያኑ ወኪል፣ ደጀንና ደጋፊ ሆነህ ምንም ያላደረግኽን የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ አስርቦ ለመጨረስ ወደ ትግራያ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ትከለክላለህ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! ታዲያ አማራ ዛሬ በዳይም ተበዳይም የመሆን መብት አለውን?! ይህ መርገም አይደለምን?! እንግዲህ ይህን ያህል የትንቢት መፈጸሚያ የሆነከው የትውልድ እርግማን ደርሶብህ ሳይሆን አይቀርምና መጥፊያህን ዛሬውኑ አመቻች።

እንደው፤ አንድ ክርስቲያን ነኝ፣ ተዋሕዶ ነኝየሚል ሕዝብ ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሕዝብ አስርቦ ለመፍጀት መንገድ ሲዘጋ የቤተ ክርስቲያን አባቶች፣ መምህራን፣ ዲያቆናትና አገልጋዮች ለምንድን ነው ወጥተው የማይናገሩት፣ የተቃውሞ ሰልፍስ የማያደርጉት? ከዚህ የበለጠ አስከፊ ነገር ምን ሊኖር ይችላል? እንዴት ነው ኦሮዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ከኢትዮጵያ ምድር እንድትጠፋ እና ክርስቲያኖች እንዳይኖሩ ይፈልጋሉን? በተለይ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል ያሉ የቤተክህነት አገልጋዮች እግዚአብሔርን በጣም የሚያስቆጣ ሁኔታ ላይ ነው ያሉት። በየትም ዓለም ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ዝምታ ነው እያሳዩ ያሉት። በእኔ በኩል፤ ይህን ያህል ምንም ሰብብ ወይም ምክኒያት ሊኖር ስለማይችል ከላይ እስከ ታች ሁሉንም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች፣ የተዋሕዶ ክርስትና እና የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደሆኑ አድርጌ ነው የማያቸው።

  • 🐂 በሬው የማን ነው?
  • 🐂 በሬውን ማን አመጣው?
  • 🐂 በሬው እንዴት ወደ መስቀል አደባባይ ገባ?
  • 🐂 በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?

…ነጠብጣቦቹን…እናገናኝ፦

😈 ግራኝ ዐቢይ አህመድ በግራ እጁ ከዚህም ከዚያም ለቃቅሞ በጻፈው መጽሐፉ አስቀድሞ ይህን ብሎን አልነበር፦

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸው

ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቐለ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር።

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?

ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርመኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር፤

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

ለዚህ ደግሞ ትግራይ ትግራይ ተዘጋግታ እና ስለምርኮኞች እንጂ ስለጭፍጨፋው፣ ስለተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት ምንም ዓይነት መረጃ እንዳይወጣና ምስክሮች እንዲጠፉ በማድረግና ለዚህም ተግባር ጊዜም ለመግዛት የጦርነቱን ትኩረት ወደ አማራ ክልል አዞሩት።

፫ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች በአማራ ክልል ከአንድ ቦታ ወደ ሌላው ቦታ እየተንቀሳቀሱ፤ “ይህን ከተማ ያዝን! ወደ አዲስ አበባ ልናመራ ነው! ወዘተ” በማለት፤ በአንድ በኩል ከረሜላ እንደሚታየው ሕፃን ልጅ የተጋሩን አትኩሮት በመሳብና ቀልባቸውንም በመውሰድ፤ እያንዳንዱን ከተማ እና መንደር “ነፃ ባወጡ” ቁጥር “አዎት!” እያሉ የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ እያሳዩ አንጎላቸው ላይ መንፈሳቸውን መቅበር ፥ በሌላ በኩል ደግሞ አማራዎች በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲገዙ ማድረግ

፬ኛ. የትግራይ ተዋጊዎች ደብረ ብርሃን ሲደርሱ፤ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ልብ ውስጥ ሽብር መፍጠር፣ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ደቡብና ቤኒሻንጉል ክልሎች የሚገኙትን ተጋሮችን ሰብስቦ ወደ ማጎሪያ ካምፖች ማስገባት።

፭ኛ. እነ አሜሪካ ገለልተኞች እንደሆኑ ለማሳወቅና ድራማውንም እውነተኛ እንደሆነ ለማስመሰል የውጭ ነዋሪዎች እና ዲፕሎማቶች ከአዲስ አበባ እንዲወጡ ማድረግ

፮ኛ. የሽብር ቅስቀሳ ማድረግ፤ ትግርኛ ተናጋሪ ያልሆነው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ በተጋሩ ላይ ጥላቻ እንዲኖረው ከፍተኛ ቅስቀሳ ማድረግ፤ ያለውትሮዋቸው፤ “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!” እንዲሉ የተደረጉት ጋለሞታዎቹ እነ አቴቴ አዳነች፤ “መገንጠል ከፈለጉ ይሂዱልን! ቅብርጥሴ” የሚሉ የጥላቻ ንግግሮችን እንዲያሰሙ ማድረግ

፯ኛ. እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮን እና አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “እኛ የማንንም ግዛት አንሻም፣ ሥልጣንም አንፈልግም፤ ሕዝባችን ግን የሬፈረንደም መብት አለው ወዘተ” ብለው ፍኖተ ካርታቸውን እንዲዘረጉ ማድረግ

፰ኛ. አሁን ሁሉም “የምንፈልገውን ሥራ ሠርተናል ስለዚህ የትግራይ ተዋጊዎች ወደ መቐለ “እንደገና” እንዲመለሱ ይደረጋሉ።

፱ኛ. አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ “በድል አድራጊነት ወደ አዲስ አበባ ሊመለስ ነው፣ አቴቴ ዝናሽና አጋንንት ልጆቿም ከአሜሪካና አውሮፓ ሊመለሱ ነው!” በሚል ከፍተኛ ቅስቀሳ ስድስት ሚሊየን ከሃዲ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች የአዲስ አበባ ጎዳናዎችና አደባባዮችን በተለመደው ዳንኪራ እና ጭፈራ ለብዙ ቀናት ያጥለቀልቋቸዋል።

፲ኛ. በዚህ ደስታ፤ ”አሁን በዙፋኔ ላይ ተደላድዬ ተቀምጫለሁ፣ ሉሲፈራውያኑ የሰጡኝን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽሜአለሁ፣ መጭዋን እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራትን ሊቀናቀኑ የሚችሉን ጽዮናውያንን አዳክሚያቸዋለሁ፤ እስከ ትናንታና ድረስ ገዳማትን፣ አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ አውድሚያለሁ፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ክርስትናዋን፣ ግዕዝን፣ የጽዮን ሰንደቅን፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያንና እራሳቸው እንዲጠሉ በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከት የል ዑላችንን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ግብ መምታታችን ነው። ሥራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረንና ሊያምጽብን የሚችለውን ወጣት ደግሞ የተለያዩ ችግሮችንና ጦርነቶችን በመፍጠር እንደ በግ ከቦታ ቦታ እየነዳን በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል። ሁራ! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር! ኢትዮጵያ ሞታለች! እስላማዊቷ የኦሮሚያ ኤሚራት ለዘላለም ትኖራለች!”ብሎ 666ቱ አውሬ የሚናገረውን “ተዓምራዊ” ንግግሩን በወደቁት አጨብጫቢዎቹ ፊት ያሰማል። ቀጠል አድርጎም፤ “አሁን ለሰላምና ብልጽግና ስንል ወልቃይትና ራያን በሕገ-መንግስቱ መሰረት ወደ ቀደመው የትግራይ ክልል እንዲመልሱ እናደርጋለን (ልብ እንበል በምዕራብ ትግራይ የሰፈሩትና ያን ሁሉ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞዎችና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ናቸው)ይመለሳሉ፣ የድንበሩን ችግር የኑክሌር ቦንብ እስክንታጠቅ ድረስ በሂደት እንፈታዋለን!” የሚል መልዕክት በግልጽና በድብቅ ያስተላልፋል።

፲፩ኛ. አሁን ሕወሓቶች፤ “”አሁን በዙፋናችን ላይ ተደላድለን እንቀመጣለን፤ ሉሲፈራውያኑ የሰጡንን አጀንዳ ሁሉ አንድ በአንድ አስፈጽመናል፣ መጭዋን በኮሙኒስት አልባንያ እና ቻይና የተመሰለችውን የአብዮታዊት ትግራይ ሪፐብሊክን እንመሠርታለን፤ ሞግዚቶቻችን ገንዘብ ቃል ገብተውልናል፤ ተቃዋሚዎቻችን ሊሆኑ የሚችሉትን ጽዮናውያንንም በጦርነትና በረሃብ ጨርሰናቸዋል፤ የተረፉትንም በተበከለ የጂ.ኤም.ኦ የእርዳታ ምግብ አዳክመን እንይዛቸዋለን፤ የማያስፈልጉንን “ኋላ ቀር” ካህናትን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን በበቂ አስወግደናል፣ የጽዮንን ቀለማት አስወግደን የሉሲፈርን/የቻይናን ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ላይ ሰቅለናል፣ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት የእሳት እራት እንዲሆን አድርገነዋል አብያተ ክርስቲያናትን፣ ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የሰብል ማሳዎችን፣ ዛፎችን፣ እንስሳቱን፣ ሞፈሩንና ቀንበሩን፣ ግድቦችን እና መሰረተ ልማቶችን ሁሉ ስለወደሙ ሕዝቡ የእኛ ጥገኛ የእኛ ባሪያ በቀላሉ ይሆናል፤ ከሁሉ በላይ የሠራነው ትልቅ ሥራ ደግሞ ተጋሩ ኢትዮጵያን፤ ተዋሕዶን፣ ግዕዝን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ የኤርትራ ተጋሩዎችን፣ አማራዎችን እንዲጠሏቸው በማድረጉ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታችን ነው፤ ስራ-አጥ ሆኖ ሊያስቸግረን የሚችለውን ወጣት በብዛት የእሳት እራት እንዲሆን ለማድረግ ችለናል፣ አሁን ለሰላምና ለብልጽግና ስንል ወልቃይትንና ራያን ለሾሻሊስቷ ትግራይ ሪፐብሊክ ስላስመለስን ሬፈረንደም አድርገን እራሳችንን እንችላለን። በአዲስ አበባ እና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክልሎች እንዲታገቱ ያደርግናቸውን ተጋሩዎች፣ እጅ እንዲሰጡ ባደረግናቸውና ወደ መቐለ ባመጣናቸው ምርኮኞች “እንለዋወጥ ብለን” ደቡብ ኢትዮጵያን ከተጋሩ እንድትጸዳ እናደርጋታለን ፤ አሁን ሁሉም ሲሰባሰብ አማኝ የሆነውን ወጣት በሂደት ቀደም ሲል ልክ ኢሳያስ አፈወርቂ እንዳደረገው በብሔራዊ ውትድርና እያስጨነቅን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ገንዘብ ለሚሰጡን አረቦች በየበረሃው የኩላሊት መለዋወጫ እንዲሆንና የአሳ ነባሪ ምግብ እንዲሆን እናደርገዋለን፤ ሁራ! ትግራይ ትስዕር! ክብር ለልዑላችን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር-ስታሊን! ኢትዮጵያ ሞታለች! አብዮታዊቷ የትግራይ ሪፐብሊክ ለዘላለም ትኖራለች! አሁን ዋናው ነገር ሕዝቡ የሚብላው ነገር ማግኘቱ ነው።”ብለው ሉሲፈራውያኑ አዘጋጅተው የሰጧቸውን መግለጫዎቻቸውን በግልጽ እና በድብቅ ይሰጣሉ።

አንዳንዴ ሳስበው ዶ/ር ደብረ ጽዮንን ሁለተኛ ኢሳያስ አፈወርቂ የማድረግ ዕቅድ አለ፤ ትግራይ እንደ ሃገር ከተመሠረተች የትግራይ ወጣቶች ሁሉ ልክ እንደ ኤርትራውያኑ በብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እየተገደዱ ወይም ተሰድደው እንዲያልቁ የሚያደርግ ዕቅድ ያለ ይመስለኛል።

😈 መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሳያስ አፈወርቂ + ዶ/ር ደብረ ጽዮን + አብዮት አህመድ ወዘተ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ ወኪሎች ናቸው።

👉 ዓመታት በፊት የቀረበ

💭 እነዚህ ፲/10 የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች “የኢትዮጵያ-ሰዶም እና ገሞራ ፕሮጀክት” አስፈጻሚዎች ናቸው፤

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር “On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

ለምኒልክ ኦሮሞዎች ለመሰለል ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ግለሰቦች መካከል፤ የአጼ ዮሐንስ እና የራስ አሉላ አባ ነጋ ጠላት የሆኑት “ዲያቆን” አባይነህ ካሴ አንዱ ነበሩ፤ ዛሬ ልክ እንደተቀሩት የጽዮን ጠላቶች እንደ ቃኤል በመቅበዝበዝ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

💭 መደመጥ ያለበት | የማይካድራና ዳንሻ የጅምላ ጭፍጨፋ በማን ነው የተፈፀመው? ቆይታ ከጂኦሎጂስትዋ ፋና በላይ ጋር

ግሩም መረጃ ነው፤ ጎበዝ ነሽ፤ እኅታለም ፋና! 👏

በጣም የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ፤ የሠሩት እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል ስላልበቃቸው የወንጀላቸው ሰለባ የሆነውን ምስኪን ሕዝብ ለሠሩት ወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ እስከ ዛሬ ድረስ ሲለፍፉና ሲጮሁ መሰማታቸው ነው። 😠😠😠 😢😢😢

👉 ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ ኤርትራውያን፣ ደቡቦች፣ ሶማሌዎች፣ አፋሮችና አረቦች በትግራይ ላይ በፈጸሙት ከባድ ወንጀል፤

አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም። አትግደል። አታመንዝር። አትስረቅ። በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።

የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”[ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፳]

የሚሉትን አሥሩንም የእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዛት ጥሰዋቸዋል። ወዮላችሁ!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፭፥፲፱፡፳፬]✞✞✞

በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጣሉኝም በዓይናቸው አይጣቀሱብኝ። ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በቍጣም ሽንገላን ይመክራሉ። አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ እሰይ፥ ዓይናችን አየው ይላሉ። አቤቱ፥ አንተ አየኸው፤ ዝም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ። አምላኬ ጌታዬም፥ ወደ ፍርዴ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ። አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በላዬም ደስ አይበላቸው።”

አሁን የጽዮን ሠራዊት ተገቢ የሆኑ ቦታዎችን በቁጥጥር ሥር ካዋለ በኋላ ጦርነት እንኳን ማካሄድ አያስፈልግም፤ የተሠሩትን ወንጀሎች የሚያጋልጡ መረጃዎች በገለልተኛ የዓለም ዓቀፍ መርማሪዎች እጅ ከገቡ በኋላ ሁሉም ለሁለተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ጦርነቱን ተሸንፈው ለፍርድ ይቀርባሉ።

ወንጀለኞቹ የኦሮሞ፣ አማራ እና ኤርትራ ሰአራዊቶች ሆን ብለው የትግራይ ሕዝብ ኦርጋኒክ የሆኑትን የጤፍ እንጀራዎች፣ ጥራጥሬዎች፣ አታክልቶችና ፍራፍሬዎች እንዳይመገብ ነው ማሳዎችን፣ እርሻዎችን፣ የአታክልት ቦታዎችን፣ የእኅል ጎተራዎችን እንዲሁም ቤት ውስጥ ያሉ ሊጦችን ሲያቃጥሉ፣ ሲያበላሹና ሲመርዙ የነበሩት። እንስሳቱን እና ከብቶችንም ገድለዋቸዋል፣ ዘርፈዋቸዋል። እንግዲህ ይህ ሁሉ አረመኔያዊ ተግባር የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብ ከማስራብ ዘልቆ የተረፉት በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO ተጋላጭ እንዲሆኑና ማንም በማይመረመረው የእርዳታ ምግብ፣ መጠጥና ክትባት መንፈሳዊ ፀጋቸውንም እንዲያጡ በማሰብ ነው።ለአሚሪካ አውሎ ነፋሳት ምክኒያት ይሆናሉ የሚሏቸውን ፩ሺህ ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የጸሎት አባቶች/መነኮሳት ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ የተደረጉበት አንዱ ዓላማቸው ይህ ነው፤ አዎ! አባቶች በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO

ምግቦች ተጋላጭ ሆነው ከእግዚአብሔር እንዲለዩ ለማድረግ በማሰብ ነው። ወደ ገሃነም እሳቱ ይጣላችሁ እናንት እርኩሶች የዲያብሎስ ጭፍራዎች! 😠😠😠

የትግራይ ሠራዊት ባፋጣኝ ወደ ኦሮሞ እና አማራ ክልሎች ዘልቆ በመግባት አገር በቀል/አገር ወለድ የሆኑትን ጤፉንም፣ ጥራጥሬውንም፣ ከብቱንም፣ ዘይቱንም፣ ውሃውንም፣ ዶሮውንም በግድ ወደ ትግራይ ጭኖ መውሰድ ይኖርበታል። ከተቀዳሚ ተግባራቱና ግዴታው መካከል ይህ አንዱ ነው!

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »