Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Wuhan’

Moderna & US Government Confidential Agreement From 2015 Talking about The New ‘Frankenstein Corona Virus’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2023

💭 ስለ አዲሱና’አጋንንታዊ ስለሆነው የኮሮና ወረርሽኝ’ በክትባቶች አምራቹ ወንጀለኛ ኩባንያ፤ ‘ሞደርና’እና በአሜሪካ መንግስት መካከል ሚስጥራዊ ስምምነት መኖሩን ይህ እ.አ.አ በ 2015 ዓ.ም ላይ የወጣው መረጃ ይጠቁማል። የሚገርም ነው፤ በዚሁ ዓመት ነበር በወረርሽኙ ሳቢያ በጣም ጠቃሚ መድኃኒት እንደሆነ የሚነገርለትና ‘አይቨርሜስቲን’/Ivermectin የተሰኘው የፀረ-ተባይ መድሃኒት የኖቤል የሕክምና ሽልማትን ያገኘው። አረመኔዎቹ ሉሲፈራውያን በዓለማችን ነዋሪዎች ላይ ይህን ያህል ርቀት ሄደው ነው ለመዝመት የደፈሩት!

👉 The NIH Claims Joint Ownership Of Moderna’s Coronavirus Vaccine

💭 You know what else happened in 2015? ‘IVERMECTIN’ won the Nobel Prize for Medicine.

In 2015, the Nobel Committee for Physiology or Medicine, in its only award for treatments of infectious diseases since six decades prior, honoured the discovery of ivermectin (IVM), a multifaceted drug deployed against some of the world’s most devastating tropical diseases. Since March 2020, when IVM was first used against a new global scourge, COVID-19, more than 20 randomized clinical trials (RCTs) have tracked such inpatient and outpatient treatments. Six of seven meta-analyses of IVM treatment RCTs reporting in 2021 found notable reductions in COVID-19 fatalities, with a mean 31% relative risk of mortality vs. controls+-

💭 Moderna CEO and AstraZeneca Official Reveal Shocking Secrets to COVID Vaccines

🐍 የመርዛማው የኮቪድ ክትባት አምራቾቹ የሞደርና/ Moderna እና አስትራዜኒካ/AstraZeneca ኩባንያዎች ዋናሥራ አስኪያጆች ስለኮቪድ ክትባቶች አስደንጋጭ ሚስጥሮችን ገለጹ።

💭 ማስታወሻ፤ ሞደርና በተለይ የአፍሪቃን ሴቶች መኻን የሚያደርገውን በአፍሪቃ አንጋፋ የሆነውን ፋብሪካውን በኬኒያ ለመሥራት ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተስማምቷል። ዓላማቸው የአፍሪቃ ሴቶች እንዳይወልዱ ማድረግና የአፍሪቃውያንን ነዋሪዎች ቁጥር መቀነስ ነው። እንደ ዕቅዳቸው ከሆነ በመላዋ አፍሪቃ ምናልባት ከ ሃምሳ ሚሊየን የማይበልጡ ሰዎች ብቻ እንዲኖሩባት ማድረግ ነው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ እራሳቸውን ለሉሲፈራውያኑ ሸጠዋል።

💭 መካንነት፡ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ | “አፍሪካን ከጨረሱ በኋላ ወደ እርስዎ ይመጣሉ!”

አፍሪቃን ግን ያልታወቀ ክትባት ማዕከል ሊያደርጓት በመሥራት ላይ ናቸው። Moderna የተሰኘው ወንጀለኛ የመድኃኒት አምራች ተቋም በ666ቷ መናኸሪያ በኬኒያ ግዙፍ የክትባት ፋብሪካ ለመክፈት ወስነዋል

Moderna signs deal with Kenya to build a Covid-19 vaccine facility

Giant pharmaceutical to invest Ksh57B in the venture

Pres. Kenyatta says facility to help Africa meet demand for vaccines”

Moderna CEO Explains How Their Vaccine Has Your Cells Produce a “Key Protein of the RSV Virus”

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Dr. Li-Meng Yan Says China Released COVID-19 Intentionally – “THIS IS NOT AN ACCIDENT”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022

💭 ዶ/ር ‘ሊ-ሜንግ ያን’ቻይና ኮቪድ-19ን ሆን ብላ እንደለቀቀች ተናግረዋል – “ይህ በአጋጣሚ/ድንገተኛ አይደለም!”

💭 On Friday, Dr. Li-Meng Yan was on with Joe Hoft and she discussed her research of COVID beginning in late 2019 from Hong Kong where she was a virologist working as a Ph.D. at the University of Hong Kong. Dr. Yan fled China after providing evidence that the COVID-19 virus was created in a laboratory.

Dr. Yan was first on the airwaves in June 2021 to discuss COVID-19’s origins in the US:

Dr. Li-Meng Yan was one of the first to research the emerging coronavirus and previously revealed she was forced into hiding after accusing Beijing of a cover-up.

Now, as international leaders finally focus on her Wuhan lab-leak theory, the scientist told Newsmax that Fauci’s emails contain “a lot of useful information” suggesting he always knew more than he revealed.

“They verify my work from the very beginning, even from last January, that these people know what happened, but they choose to hide for the Chinese Communist Party and for their own benefits”.

Dr. Yan on Friday discussed her upbringing and then her studies and how she landed in Hong Kong. She began looking into COVID-19 in late 2019 in Hong Kong. She shared that she came to five conclusions related to COVID-19:

  • Claims that COVID-19 could not travel between humans were false
  • China government was covering it up and it was terrible in Wuhan and the WHO was involved
  • There was no animal host for COVID-19 – the seafood market was just a smokescreen
  • If not caught on time the outbreak could get big and out of hand
  • The origins of COVID were gain of function – lab-created – backbone was bat virus

She then shared the following when asked whether this was intentional or not:

So it’s definitely not from nature and it’s definitely not an accident come out in a lab. Also, it starts from Wuhan and the Wuhan Institute of Virology get involved but I need to tell people that this is not an accident. Because I work in that lab I know how safe it is and the lab actually can never cause big pandemic world-wide and this is intentionally bring out of the lab and released in the community. And there are a lot of motives behind that but the most important thing is Chinese Communist Government develop this and they want to use it to destroy the world order. And I think that because it’s out of control we never saw it out of control in Wuhan.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666ቱ የግራኝ አህመድ ሞግዚት ኮሮና / ኮሮሞ ጋኔንን ፈጥሯል እየተባለ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 19, 2020

ፋብሪካው በ666 ጋኦክሲን ጎዳና ላይ ይገኛል / 666 Gaoxin Road East Lake። ዋው!

ይህን አስገራሚ ዜና ዛሬ ከመስማቴ በፊት በትናንትናው ዕለት ባቀረብኩት ቪዲዮ ላይ ከመሬት ተነስቼ የጆርጅ ሶሮስን ፎቶ ለጠፍኩት። መገጣጠሙ፤ ዋው!

በክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ የሚንቀሳቀሰውን ሉላዊነትን የማይደግፉትን ሃገራት ለመምታት ጆርጅ ሶሮስ ብዙውን ጊዜ ቡድኖችን፣ መንግስታዊ የሆኑና ያልሆኑ ተቋማትን በሐሰተኛ የፖሊሲ አጀንዳዎች በገንዘብና በቋሳቁስ እንደሚደግፍ የታወቀ ነው።

በፀረሉላዊው ፕሬዚደንት ትራምፕ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው ሉላዊው ጆርጅ ሶሮስ የዘንድሮው የአሜሪካ ሕዝባዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የሚረዳቸው ዲሞክራቶች የመመረጥ ተስፋ የማይኖራቸው ከሆነ ኤኮኖሚውን አናጋዋለሁ ብሎ ሲዘት ነበር በአንድ ወቅት። ሰውዬው አሉ ከሚባሉት የአለማችን ቀንደኛ አረመኔዎች አንዱ ነው። በቫይረሱ አማካኝነት የዓለምን ኤኮኖሚ፤ በተለይ የአሜሪካን ለማንኮታኮት ጥሩ አጋጣሚ የፈጠረ ይመስላል።

ጥንታዊቷን ቅድስት ኢትዮጵያ በማጥፋት ለአዲሱ የአንድ ዓለም ሥርዓት መሳሪያዎች ይሆኑት ዘንድ ጆርጅ ሶሮስ የመለመላቸውን ግራኝ አብዮት አህመድን እና የኦሮሞ ልሂቃኑን ከሚነሶታ እስከ ባሌ ሰብስቦ ማደራጀት ከጀመረ ውሎ አድሯል።

ግራኝ አብዮት አህመድ ጆርጅ ሶሮስ ባዘጋጀለት የባሌ ቆይታው የሚከተለውን “አቤት ጉራ!” የሚያሰኝ ጽንፈኛ ንግግር ማሰማቱን እናስታውሳለን፦

ቤተ መንግስታችን ባሌን ይመስላል፣ ባሌ ቤተ መንግስታችንን ይመስላል፣ ኦሮሞ ሠርቶ ያሳያል፣ ይህን መሬት እንለውጣለን፣ ኦሮሞዎች ስናብር ኢትዮጵያን ብቻሳይሆን አፍሪቃን እንመራለንለኦሮሚያ ሌት ተቀን እየሠራን ነው፣ በአላህ እናምናለንና በዱዋችሁ አትርሱን ፣ ሊያቆመን የሚችል ማንም አይኖርም ፤ እናሸንፋለን! ኦሮሞ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም እኛ ዝሆን ነን እንሠብራለን! እንበላለን!እንገዛለን!” ገና ብዙ ሃሳብ አለን፣ ዓለምም ሁሉ ከኛ ጋር ነውይህ የኛ ዘመን ስለሆነ ስልጣኑን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።

ገና ብዙ ሃሳብ አለን፣ ዓለምም ሁሉ ከኛ ጋር ነው፣ ይህ የኛ ዘመን ስለሆነ ስልጣኑን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።

ዓለምም ሁሉ ከኛ ጋር ነው = እነ ጆርጅ ሶሮስ ከኛ ጋር ናቸው

ከዚህ በፊት የሚከተሉትን ጽሑፎች አቅርቤ ነበር፦

በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብዮት አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ።

የፕሬዚደንት ትራምፕ ሴት ልጅ ባል ያሬድ ኩሽነር አዲስ አበባ ገብቷል። ሸለመጥማጣው ሰውዬ በግዮን/ አባይ ጉዳይ ግብጽን ወክሎ እንደሚከራከር አያጠራጥርም።

ባለፈው ዓመት ሚስቱ ኢትዮጵያን ስትጎበኝ ይህን ጽፌ ነበር፦ “በዓለማችን ላይ ከሚታዩት የክርስቶስ ተቃዋሚ ግለሰቦች መካከል ይመደባል ብዬ የማምነው ሰው የኢቫንካ ትራምፕ ባለቤት ያሬድ ኩሽነር ነው። የሚገርም ነው፡ የዚህ ቀፋፊ ሰው ቢሮ የሚገኘው በ ኒው ዮርክ ከተማ 666 Fifth Avenue/ 5ኛው ጎዳናላይ ነው።” https://youtu.be/bYuZCkyDEpA

በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።

እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።”

ይህን መልዕክት በድጋሚ እናዳምጠው፦

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: