Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020
👉 ኬኖሻ – ሻሸመኔ =Kenoshashemene
ኬኖሻ በተባለችውና በዊስኮንሲን ግዛት በምትገኘዋ ከተማ የታጠቁ ኃይሎች የእርስበርስ ጦርነት ጀምረዋል። በግዛቲቱ ለሦለተኛ ቀን የዘለቀ ከፍተኛ ብጥብጥ ተቀስቅሷል። ዛሬ አንድ ሰው በጥይት ተመትቷል። ሕንፃዎች ወድመዋል፤ መኪናዎች ተቃጥለዋል።
የኬኖሻ ከተማ አስተዳደር ከምሽት 2 ሰዓት እስከ ጥዋት 1 ሰዓት የሚቆይ ሰዓት እላፊ ቢጥልም ተቃዋሚዎች ገደቡን ጥሰው ድምፃቸውን ሲያሰሙ አምሽተዋል። በርካታ ወጣት ተቃዋሚዎች የከተዋማ ፍርድ ቤትን ሊጠብቁ ከቆሙ የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። ተቃዋሚዎች ‘ፍትህ ለጄኮብ‘ በማለት ድምፃቸውን እያሰሙ እንዳሉ ከሥፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያሳያሉ።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: America, ሻሸመኔ, ቃጠሎ፣Kenosha, አመጽ, አሜሪካ, ኬኖሻ, ዊስኮንሲን, ዘረኝነት, የእርስበርስ ግጭት, ፖሊሶች, Blacks, Civil War, Police Brutality, Racism, Riots, USA, Wisconsin | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2020
👉 ዘመነ ዓመጽ ፥ ዘመነ እሳት
የአሜሪካ ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊውን ከበስተጀርባው ተኩሶ (ቪዲዮው ላይ ይታያል) ስለጎዳው ከፍተኛ ዓመፅ በ ክኖሻ ከተማ ዊሲኮንሲን ግዛት ተቀስቅሷል። ዘረፋው፣ ቃጠሎውና ብጥብጡ ቀጥሏል።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: America, ቃጠሎ፣Kenosha, አመጽ, አሜሪካ, ክኖሻ, ዊስኮንሲን, ዘረኝነት, ፖሊሶች, Blacks, Police Brutality, Racism, Riots, USA, Wisconsin | Leave a Comment »