Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Whirlwind Galaxy’

የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች መስቀሉን መሬት ስር ለመቅበር ይዝታሉ ፥ የህዋ ሊቆች በጠፈር ላይ መስቀሉን አገኙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 28, 2020

ወደ ሰማይ ቤት መግቢያ በር?

Updated: ገና አሁን ማየቴ ነው፤ ድንቅ ነው! የኢትዮጵያ ካርታ አይታይምን? መስቀሉ ያቀፈው ቅርጽ (ነጭ ጉሙ ላይ)

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፮]

ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

ድንቅ ተዓምር በጠፈር | ዝነኛው ሃብል ቴሌስኮፕ ቴሌስኮፕ በ፴፩/ 31 ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ ክቡር መስቀሉን አገኘ።

የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም፡ ናሳ/ NASAንብረት የሆነው ሃብል ቴሌስኮፕ/ Hubble Telescope በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ እኛ ከዚህ ሆነን ማየት የማንችለውን ነገር በጥልቁ ጋላክሲ ለማየት ችሏል። ይህ በጣም አስገራሚ የሆነ ነገር የተከሰተበት ቦታ በጣም ከመራቁ የተነሳ ርቀቱ በእኛ ኪሎሜትር አይለካሙ፤ በብርሃን ፍጥነት እንጅ፤ ስለዚህ የብርሃን ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። 1 ብርሃን ዓመት = ፲/10 ትሪሊየን ኪሎሜትር – ወይንም ፲/10 ሚሊየን ሚሊየን ኪሎሜትር።

በሃገረ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ሲዖል ሰሞኑን እየሰማንና እያየን ያለነው ነገር በሃገራችን የ፪ሺ ዓመት የክርስትና ታሪክ ተሰምቶና ታይቶ የማይታወቅ ነው፤ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እነ ግራኝ አብዮት አህመድና ሽመልስ አብዲሳ“መስቀል አይከበርም! ደመራ መለኮስ ክልክል ነው” የሚል ትዕዛዝ አስተላለፉ። እንግዲህ በኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ ይህን ተደርጎ የማያውቀውን ተግባር በመፈጸማቸው “እንኳን ደስ ያላችሁ! እንኳን ለገሃነም እሳት በቃችሁ!” ልንላቸው እንወዳለን።

ባጠቃላይ ይህ የሚያሳየን “ኦሮሞ ነን” የሚሉት አውሬዎች የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያኛ ቋንቋ፣ ባሕል፣ ክርስትና እምነት ጠላቶች ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር አምላክም ቀንደኛ ጠላቶች መሆናቸውንም ነው።

ተመልከቱ! አምላካችን ኢየሱስ ግን በሁሉም ቦታ መኖሩን ያሳያቸዋል፤ እኔ ነኝ ጸጋው፣ ምሕረቱ፣ ሰላሙ ፣ እውነቱ፣ ቸርነቱ፣ ፍቅሩ በማለት ምድር ላይ የሰጠንን ክቡር መስቀሉን ከሁሉም ዓለሞች ሆኖ ያሳያቸዋል። አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? ይህ ተዓምር በተለይ በፋሲካ ዋዜማ መታየቱ አይስገርማቸውምን? ለማመን በግትርነት ሌላ ምልክት ማየቱን ይሹ ይሆን?

+ የሃዘን እናት የእንባ ባሕር

+ ቁማ ነበር እመስቀል ሥር

+ ተቸንክራ በፍቅር፡፡

+ ቅድስት እናት ለዘላለም

+ በልቤ ውስጥ እንዲታተም

+ የልጅሽ የየሱስ ሕማም፡፡

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ተዓምር በጠፈር | ዝነኛው ቴሌስኮፕ በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን ዓመት እርቀት ላይ ክቡር መስቀሉን አገኘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2019

የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም፡ ናሳ/ NASAንብረት የሆነው ሃብል ቴሌስኮፕ/ Hubble Telescope በ፴፩ ሚሊየን የብርሃን አመት እርቀት ላይ እኛ ከዚህ ሆነን ማየት የማንችለውን ነገር በጥለቂ ጋላክሲ ለማየት ችሏል። ይህ በጣም አስገራሚ የሆነ ነገር የተከሰተበት ቦታ በጣም ከመራቁ የተነሳ ርቀቱ በእኛ ኪሎሜትር አይለካሙ፤ በብርሃን ፍጥነት እንጅ፤ ስለዚህ የብርሃን ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። 1 ብርሃን ዓመት = 10 ትሪሊየን ኪሎሜትር – ወይንም 10 ሚሊየን ሚሊየን ኪሎሜትር።

ምድር ላይ፤ በቅርቡ ስፔን ላይ ከሃዘን ጋር እንዳየነው፤ መቶ ሜትር ጥልቀት ያለው ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ የነበረውን ሕፃን ለሁለት ሳምንታት ያህል ቆፍረው ማውጣት አልቻሉም፤ ግን ወደ ሌላ ዓለማት ርቀው በመሄድ ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ፤ ምን እንደሚፈልጉ እንኳን የሚያውቁት አይመስለኝም።

ተመልከቱ! አምላካችን ኢየሱስ ግን በሁሉም ቦታ መኖሩን ያሳያቸዋል፤ እኔ ነኝ ጸጋው፣ ምሕረቱ፣ ሰላሙ ፣ እውነቱ፣ ቸርነቱ፣ ፍቅሩ በማለት ምድር ላይ የሰጠንን ክቡር መስቀሉን ከሁሉም ዓለሞች ሆኖ ያሳያቸዋል። አሁንስ ምን ይሉ ይሆን? ይህ ተዓምር በተለይ በፋሲካ ዋዜማ መታየቱ አይስገርማቸውምን? ለማመን በግትርነት ሌላ ምልክት ማየቱን ይሹ ይሆን?

ያዘን እናት የንባ ባሕር

ቁማ ነበር እመስቀል ሥር

ተቸንክራ በፍቅር፡፡

ቅድስት እናት ለዘላለም

በልቤ ውስጥ እንዲታተም

የልጅሽ የየሱስ ሕማም፡፡

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: