Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Wello’

እኚህን አባት ተመልሰን እናዳምጣቸውና ዛሬ በወሎ እየተፈጸመ ካለው ጂሃድ ጋር እናገናኘው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2021

😠😠😠 😢😢😢

አይ አማራ! ወደ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ሲዖል ገብተህ “የኔ ናቸው” የምትላቸውን አማራዎች ነፃ እንዳታወጣ በኦሮሞው ቁራ ግራኝ አብዮት አህመድ ስትከለከል ጸጥ ለጥ ብለህ እንዳልነበር፡ ታዲያ ዛሬ ሆን ብሎ ከውንድምህ ጋር ሊያጣላህ “ወደ ትግራይ ግባና እርስትህን አስመልስ እኔ ድጋፍ እሰጥሃለሁ” ብሎ ካታለለህ በኋላ አሁን “በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ” ብሎ ተርተብህ። ታዲያ በምዕራብ ትግራይ ባለፉት ስምንት ወራት በፈጸምከው ግፍ ተጸጽህተህና ንሰሐ ገብተህ፣ በሠራኸው ወደር የሌለው ግፍ ሳቢያ ምንም ዓይነት የግዛት ጥያቄ በትግራይ ወንድሞችህ ላይ ሳታነሳ (ይህ ሲያንስህ ነው፣ ግዴታህም ነው!) በመጠናከር ላይ ካለውና ሊረዳህ ከሚችል ብቸኛው የትግራይ ተዋሕዶ ሕዝብ ጎን ቆመህ የዋቄዮአላህ ወራሪዎችን መዋጋት ሲገባህ ለዓመታት ካለሟቸው ከተማዎች እናቾንና ሕፃናትን ታፈናቅላቸዋለህ፣ የኦሮሞውቹ እና የመሀመዳውያኑ ወኪል፣ ደጀንና ደጋፊ ሆነህ ምንም ያላደረግኽን የትግራይ ክርስቲያን ሕዝብ አስርቦ ለመጨረስ ወደ ትግራያ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ትከለክላለህ! ዋይ! ዋይ! ዋይ! ታዲያ አማራ ዛሬ በዳይም ተበዳይም የመሆን መብት አለውን?! ይህ መርገም አይደለምን?! እንግዲህ ይህን ያህል የትንቢት መፈጸሚያ የሆነከው የትውልድ እርግማን ደርሶብህ ሳይሆን አይቀርምና መጥፊያህን ዛሬውኑ አመቻች።

እንደው፤ አንድ ክርስቲያን ነኝ፣ ተዋሕዶ ነኝየሚል ሕዝብ ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሕዝብ አስርቦ ለመፍጀት መንገድ ሲዘጋ የቤተ ክርስቲያን አባቶች፣ መምህራን፣ ዲያቆናትና አገልጋዮች ለምንድን ነው ወጥተው የማይናገሩት፣ የተቃውሞ ሰልፍስ የማያደርጉት? ከዚህ የበለጠ አስከፊ ነገር ምን ሊኖር ይችላል? እንዴት ነው ኦሮዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ከኢትዮጵያ ምድር እንድትጠፋ እና ክርስቲያኖች እንዳይኖሩ ይፈልጋሉን? በተለይ በአዲስ አበባ እና በአማራ ክልል ያሉ የቤተክህነት አገልጋዮች እግዚአብሔርን በጣም የሚያስቆጣ ሁኔታ ላይ ነው ያሉት። በየትም ዓለም ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ዝምታ ነው እያሳዩ ያሉት። በእኔ በኩል፤ ይህን ያህል ምንም ሰብብ ወይም ምክኒያት ሊኖር ስለማይችል ከላይ እስከ ታች ሁሉንም የክርስቶስ ተቃዋሚዎች፣ የተዋሕዶ ክርስትና እና የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደሆኑ አድርጌ ነው የማያቸው።

👉 “አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው”

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: