በካሊፎርኒያ፡ የቶማስ እሳት በመባል የሚጠራው ኃይለኛ ቃጠሎ በቬንቱራ ከተማ ዙሪያ ያለውን አካባቢ በሙሉ ሲያቃጥል ዝነኛውን የ ‘ሴራ‘ የእንጨት መስቀልን ግን ሳያቃጥለው ቀርቷል።
እ.ኤ.አ. በ 2003 ዓ.ም. ይህ ግዙፍ መስቀል ከቦታው እንዲነሳ በቬንቱራ ከተማ ዓለማውያን የመሰቀል ጠላቶች ሕገ–መንግሥታዊ ክስ ቀርቦበት ነበር። የከተማው ምክር ቤት ግን መስቀሉን ለመሸጥና በመስቀለኛ መንገዱ እንዲቆይ ለማድረግ የሚያግዝ አንድ ሄክታር መሬት ለመሸጥ መርጦ ነበር።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፭ & የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፡ ፴፩]