Posts Tagged ‘vengeance’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
የአፄ ካሌብ መቃብር፣ አክሱም | ሰውዬው በአፄ ካሌብ መቃብር ‘መናፍስት አየሁ’ ይለናል
❖❖❖ እንኳን ለታላቁ መናኝ ንጉሥ ቅዱስ አፄ ካሌብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል/ መታሰቢያ አደረሰን።❖❖❖
👑 ቅዱሱን ንጉሥ አፄ ካሌብን በዓለም ያሉ አብያተ ክርስቲያናት በትልቁ ያከብሩታል። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን አክሱም አካባቢ ካልሆነ ከነ ስም አጠራሩ እንኳ እየተዘነጋ ይመስላል።
ነገር ግን ጀግንነቱ፣ ውለታው፣ ምናኔውና ቅድስናው የማይረሳ ነውና እንኳን በእምነት የሚመስሉን ይቅርና የማይመስሉን ምሥራቅ ኦርቶዶክሶችና ካቶሊኮች ዓመታዊ በዓሉን በወርኀ ጥቅምት ያከብራሉ።
ከአክሱም ነገሥታት በኃይሉም ሆነ በሃይማኖታዊ ቅድስናው አፄ ካሌብ ዋናው ነው። ቅዱሱ የነገሠው በ485 ዓ/ም አካባቢ ሲሆን እስከ 515 ዓ/ም ድረስ በዙፋኑ ላይ ቆይቷል። ከመልካም ትዳሩ አፄ ገብረ መስቀልን ጨምሮ ልጆችን ወልዷል።
😇 ስለ ቅዱስ አፄ ካሌብ የሚከተሉትን ነጥቦች ብቻ እናንሳ፦
፩ኛ. በንግሥና ዙፋን ከመቀመጡ በፊት የሚገባውን መንፈሳዊ ትምሕርት ጠንቅቆ ተምሯል።
፪ኛ.ሃይማኖቱ የጠራና እጅግ የሚደነቅ ነበር። በእርሱ ዘመን ሃይማኖት ለነገሥታቱ የፖለቲካ ማስፈጸሚያ ነበር። እርሱ ግን እግዚአብሔርን በፍጹም ልቡ አምልኳል።
፫ኛ.ለእመቤታችንና ለቸር ልጇ የነበረው ጥልቅ ፍቅር የተገለጠና የሚያስቀና ነበር።
፬ኛ.ገና በዙፋኑ ሳለ ጸሎትን ያዘወትር ነበር።
፭ኛ.ዛሬም ድረስ ሁሉም ክርስቲያኖች የማይረሱትን መንፈሳዊ ቅንዓትን አሳይቷል።
ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ:-
*በወቅቱ ዐመፀኛው የአይሁድ መሪ ፊንሐስ በሃገረ ናግራን(የዛሬዋ የመን) ውስጥ የነበሩ ክርስቲያኖችን ክርስቶስን ካዱ በሚል ጨፈጨፋቸው። ከተማዋንም ለአርባ ቀናት በእሳት አነደዳት። ዜናው በመላው ዓለም ሲሰማ በርካቶቹ ቢያዝኑም የተረፉትን ለመታደግ የሞከረ አልነበረም።
😇 ቅዱስ አፄ ካሌብ ግን የሆነውን ሲሰማ ወደ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ በግንባሩ ሰገደ። ወደ ፈጣሪም ጸለየ:- “ጌታዬ ሆይ! የክርስቲያኖችን ደም እመልስ ዘንድ እርዳኝ? እኔ በጦሬ ብዛት አልመካም። እኔ ተሸንፌ ክርስትና ከሚናቅ እዚሁ ግደለኝ” ብሎ በበርሃ ላሉ መነኮሳት እንዲጸልዩ ላከባቸው።
ጊዜ ሳያጠፋ በመርከብና በፈረስ : በበቅሎና በግመል ናግራን (የመን) ደረሰ። ፊንሐስን ገድሎ ሠራዊቱንም ማርኮ ክርስቲያኖችን ነጻ አወጣ። ደምና እንባቸውንም አበሰ። አብያተ መቅደሶችን አንጾላቸው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።
ወዲያው እንደተመለሰ ወደ አክሱም ጽዮን ገብቶ “ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ስላደረክልኝ የምሰጥህ ሰውነቴን እንጂ ሐብቴን አይደለም” ብሎ መንግስቱን ለልጁ ገብረ መስቀል አውርሶ ከዙፋኑ ወጣ። የወርቅ አክሊሉን ወደ ኢየሩሳሌም ልኮ እርሱ በአባ ጰንጠሌዎን እጅ መንኩሶ መነነ።
ከዚሕች ዓለም ከአንዲት ረዋት(ኩባያ)፣ ከአንዲት ሰሌንና ከአንዲት ቀሚስ በቀር የወሰደው አልነበረም። ከዚያም በበዓቱ ውስጥ በጾምና በጸሎት ተወስኖ አንድም ሰው ሳያይ በሰባ ዓመቱ (በ፭፻፳፱/529 ዓ/ም) ዐርፏል። 😇 ጌታችንም በሰማይ ክብርን አጐናጽፎታል።
ንጉሥ ካሌብን ሳስብ ዛሬ በመላዋ ሃገራችን ሥልጣኑን ይዘው ኢትዮጵያን እየበደሏት ያሉት የኦነግ/ብልጽግና፣ የሻዕቢያ፣ የሕወሓት፣ የብአዴን፣ የኢዜማ፣ የአብን መስለ ወንጀለኛ ፓርቲዎች መሪዎች በደብረ ዘይት ሆራ ሐይቅ የተፈለፈሉ ተባዮች/ቁንጫዎች ሆነው ነው የታዩኝ።
እንደ ንጉሥ ካሌብ ያለ ምርጥ የዓለም መሪ ለሃገራችን ያምጣልን። ለቅዱስ አፄ ካሌብ የተለመነ አምላክ ለእኛም ይለመነን። በጻድቁም ጸሎት ከመከራ ይሠውረን።
❖ On May 28, we commemorate Saint Elesbaan (Kaleb), King of Ethiopia.
The sixth-century King Kāleb is one of a few African historical characters that have left a visible trace in European art and literature. Venerated by the Catholic Church as Saint Elesbaan, he is frequently present in pre-modern and modern literature and iconography.
👑 King Kaleb of Ethiopia’s Axum — St. Elesbaan( አፄ ካሌብ ) : The Black Saint Who Embodied Christianity for the African Masses
The Kingdom of Axum flourished for many years with a succession of powerful rulers, but one stood out as being the most important.
Axum at the time was enjoying the wealth and business of Christian Byzantines that were heavily engaged in trade within their region.
King Kaleb of Axum (520 c) also known by his throne name Ella Asbeha/Atsbeha is well known for his invasion and conquest of Yemen in southern Arabia.
King Kaleb is believed to have launched an attack against the Jewish King Yusuf Asar Yathar because of his ruthless persecution of Christians.
King Kaleb is said to have rented about 60 ships from ports ran by the Byzantines in the Erythrean Sea, or the modern day Red Sea.
His forces were in the range of 100,000 to 120,000 which he sent to combat the king in Yemen.
After a bloody war that tested both sides to the extreme, King Kaleb emerged victorious and proceeded to kill King Yusuf.
In his place he appointed a Christian called Sumuafa Ashawa as his viceroy.
Due to his willingness to protect Christians, the 16th century Cardinal Cesare Baronio named him Saint Elesbaan.
He was also referred to by the Greeks as Hellesthaeus or “the one who brought about the morning or the one who collects tribute”.
Some historians believe that the Axumite kingdom over extended itself by conquering Yemen, and it eventually led to their demise.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሔሌስቴዎስ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , ቅዱስ ኤልስባን , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ንጉሥ ካሌብ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Christianity , Genocide , Hellesthaeus , Judgment , Justice , King Kaleb , Orthodox Church , Saint Elsbaan , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
❖ መንፈሳዊ ጦርነት ሊሟላ አይችልም – ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንና፤ አባ ማር ማሪ አማኑኤል እንዲህ በማለት ይመክሩናል፤
የዘመናችን ልዕለ ኃያል የሆነች ሀገር መንፈሳዊውን ጦርነትን ተዋግታ ማሸነፍ አትችልም። ከኑክሌር የጦር መሳሪዎች መንፈሳዊውን ውጊያ ማሸነፍ አይችሉም። በጭራሽ!
አያችሁ መንፈሳዊው ጦርነት ፍፁም ነው፣ የተለየ ደረጃ ነው፣ በጣም ኃይለኛ ነው፣ በጣምም ግዙፍ ነው። እና ጌታ አሁን ልቦናችሁን ለአፍታ ከከፍተ እመኑኝ፤ አሁን የሰማይ መላእክት ሲጋደሉልን ማየት ትችላላችሁ።
መላእክቱ ጠላትን እና ርኩስ መናፍስቱን ሁሉ ያለማቋረጥ እየተዋጓቸው ነው። በቀላሉ እንድንሄድ እና እንድንመጣ እና በነጻነት እንድንጓዝ፣ መኪና ውስጥ እንድትገቡ፤ ታውቃላችሁ፤ ወደ ሥራ ወደ ትምህርት ቤት፣ ወደ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ገባያ በሰላም ለመሄድ የቻለነው በመልአክቱ እርዳታ ነው።
የምታደርጉትን ሁሉ አስታውሱ። ጌታችን ሁሌ እየጠበቃችሁ ነው። ለዚህም ነው ኑሮ በጣም ቀላል የሆነው። ግን ጌታ እጁን የሚያነሳበትና ለዲያብሎስ ጠላት ሙሉ ነፃነት የሚሰጥበት ቀን ይመጣል።
አሁን ጠላት ሙሉ ነፃነት የለውም። ሙሉ ነፃነት ሲኖረው ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ በዓለም ውስጥ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ውስጥም ሳይቀር ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ ቤተ ክርስቲያን ከፋፍሏታል።
በክርስቶስ ወንድማማቾች መሆን ያለባቸውን ቤተ ክርስቲያን እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን እርስበርስ እንዲጠላሉ አድርጓቸዋል።
በጣም የማይታመን ነገር ነው!
ግን ይህ የምታዩት ጠላት ሙሉ የማጥፊያ ነፃነት ገና አልተሰጠውም። ሆኖም ግን እኛ ትግል ላይ ነን።
አንድ ጉድጓድ ውስጥ ወድቀን እንወጣለን፣ ከዚያም ወደ ትልቅ እና ጥልቅ መውደቁን እንቀጥልበታለን።
እና በቃን ዳግም ሃጢዓት አንሰራም እንላለን ፥ ግን ከዚያ የከፋ ሃጢዓት እንሰራለን፣ ከእንግዲህ አልመለስም እንላለን፤ ግን ከዚህ የከፋ መጥፎ ነገር እናደርጋለን፣ ዕፅ አልወስድም እንላለን ግን በይበልጥ መውሰዱን እንገፋበታለን።
ይባስ ብሎ፤ ቁማር አልጫወትም እንላለን ፥ ግን ደጋግመን እንጫወታለን።
ወንዶች ከልጃገረዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን የባሰውን ዝሙት እንፈጽማለን።
ሴቶች ከወንዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን ይባስ ብለን ከባዱን ሃጢአት ለመፈጸም እንወስናለን። ያንን አላደርግም እላለሁ ግን አሁንም ደግሜ ደጋግሜ አደርገዋለሁ።
አዎ! ጠላት እየተቃጠለ ነው። ሆኖም እስከዚህ ቅጽበት ድረስ ሙሉ ነፃነት ገና አልተሰጠውም።
ግን በጊዜው ይመጣል። ሦስት ዓመት ተኩል ጌታ ያንን ጠላት ይፈታዋል እና ይላል።
ልክ እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የጠፉ ነፍሳት ለማዳን፣ ለመውሰድ እና ወደ እግዚአብሔር ለማምጣት ሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ እንደነበረኝ፣ እኔ ፍትሃዊ ነኝ፤ ስለዚህ የትግሉን ድርሻ እሰጥሃለሁ። አዎ! ለመግደል እና ለማጥፋት የሦስት ዓመት ተኩል ነፃነት ተሰጥቶሃል፤ ከዚያ ነፃ ትወጣለህ!
እግዚአብሔር ይመስገንና ዛሬም ሰላምታ የሚሰጧችሁ ሰዎች አሉ። አሁንም ስለእናንተ የሚያስቡና የሚቆረቆሩ ሰዎች አሉ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አፍቃሪ ሰዎች አሉ። እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ትግል ነው ግን አመሰግነዋለሁ።
ማንም የማይኖርበት ጊዜ ግን ይመጣል። ለምን? ምክንያቱም ሰይጣን ቦታውን ይሞላልና ነው፤ ነፃነትን ይበላልና ነው። መላው ዓለም ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ ማንም ሰው ዓይኑን ከመግለጡ በፊት በሰይጣን ይበላል። እና አሁን ሰይጣንን የሚያመልኩትን ሳይቀር ያቃጥላቸዋል።
አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም ሰው እርሱን የሚያመልኩትን ጨምሮ ይጠላቸዋል። ምስኪኖች አላፊውን ሰው እያመለኩ ነው። በመጨረሻ እነርሱንም ያቃጥላቸዋል
አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም በስሜታዊነት ይጠላል፤ በተለይ ጌታን የሚወዱትን በይበልጥ ይጠላል።
ለእርሱ የሚገዙለትንም ግን ይጠላቸዋል።
ያ ነፃነት ሲሰጠው ይህን ያደርጋል፤ እነዚህን ምስክሮች ይገድላቸዋል። ምን ያህል ኃይል እንዳላቸው ተመልከቱ። ሙሴ ውሃውን ወደ ደም ለወጠው። ኤልያስ ከሰማይ እሳት አወረደ። ሔኖክ ወደ ዓለም ፍርዱን አሳለፈ። ብዙ ኃይል እነሱ አላቸውና ምድርን በቀላሉ ማጥቃት ይችላሉ፤ ብዙ መቅሰፍቶችን እንደፈለጉ ማውረድ ይችላሉ። ለሚመጣው ማንም ሰው ስልጣን ይሰጣቸዋል። እና እነሱን ለመጉዳት የሚሞከር ሁሉ ይቃጠላታል፣ ይሞታታል፤ ሰይጣን ተፈትቶ ሙሉ ስልጣን ሲሰጠው ግን ይገድላቸዋል።
መላውን ዓለም በኮንክሪት ማደባለቂያ ውስጥ አስገብቶ ያሽከረክረዋል። እና ሁሉንም በአንድ ላይ ያደበለቃቅለዋል፤ አዲስ ኮንክሪት ያወጣል። ምናልባት በጥቂት ሰከንድ ውስጥ ሁሉም ይደርቃል
ፍትሃዊ እንደሆነ ይፈቅድለታል። አዎ! ፍትሃዊ፤ ግን ጌታ ለምን ለሰይጣን እንኳን ፍትሃዊነት እንደሚሰጠው ታውቃላችሁን? ምክንያቱም፤ በጊዜው የነበሩ ሰዎች ከጌታ ርቀው በመሄዳቸው ነበርና ነው።
ምንም እንኳን ለሰይጣን ሙሉ ነፃነት ቢሰጠውም ግን አሁንም ሁለት ምስክሮች አሉት። ‘ለመመስከር ሰዎች ተመልሰው ይምጡ’ለማለትና ንስሐ መግባት ይችሉ ዘንድ ነው።
የዚህ ዓለም የመጨረሻ ሰከንድ ቢሆንም ግእና ጌታ ግን ሁልጊዜ የእሱ የሆኑ ምስክሮች አሉት። ምንም ቢሆን ለራሱ ምስክሮች አሉት። በየትኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ክርስቶስ እራሱን ያለ ምስክር አይተውም። በገሃነም ልብ ውስጥ እንኳን ሁለት ምስክሮች አሉት።
ስለዚህ በእነዚህ ሦስት ዓመታት ተኩል ውስጥ ዓለምን ለማጥፋት ለሰይጣን እድል ይሰጠዋል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ማር ማሪ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትንቢተ ኤርምያስ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ዲያብሎስ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍርድ , ፍትሕ , Bishop Mar Mari , Christianity , Devil , Genocide , Jeremiah , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Spiritual Warfare , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023
VIDEO
❖ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~ በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
❖❖❖[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፲፫ ]❖❖❖
፩ እግዚአብሔር እንዲህ ይለኛል። ሂድ፥ ከተልባ እግር የተሠራችን መታጠቂያ ለአንተ ግዛ፥ ወገብህንም ታጠቅባት፤ በውኃውም ውስጥ አትንከራት።
፪ እንደ እግዚአብሔርም ቃል መታጠቂያን ገዛሁ ወገቤንም ታጠቅሁባት።
፫-፬ ሁለተኛም ጊዜ። የገዛሃትን በወገብህ ያለችውን መታጠቂያ ወስደህ ተነሥ፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት የሚል የእግዚአብሔር ቃል መጣልኝ።
፭ እግዚአብሔርም እንዳዘዘኝ ሄድሁ በኤፍራጥስም አጠገብ ሸሸግኋት።
፮ ከብዙ ቀንም በኋላ እግዚአብሔር። ተነሥተህ ወደ ኤፍራጥስ ሂድ፥ በዚያም ትሸሽጋት ዘንድ ያዘዝሁህን መታጠቂያ ከዚያ ውስጥ ውሰድ አለኝ።
፯ እኔም ወደ ኤፍራጥስ ሄድሁ ቆፈርሁም፥ ከሸሸግሁበትም ስፍራ መታጠቂያይቱን ወሰድሁ። እነሆም፥ መታጠቂያይቱ ተበላሽታ ነበር፥ ለምንም አልረባችም።
፰ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤
፱ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እንዲሁ የይሁዳን ትዕቢት ታላቁንም የኢየሩሳሌምን ትዕቢት አበላሻለሁ።
፲ ቃሌን ይሰሙ ዘንድ እንቢ የሚሉ፥ በልባቸውም እልከኝነት የሚሄዱ፥ ያመልኩአቸውና ይሰግዱላቸው ዘንድ ሌሎችን አማልክት የሚከተሉ እነዚህ ክፉ ሕዝብ አንዳች እንዳማትረባ እንደዚች መታጠቂያ ይሆናሉ።
፲፩ መታጠቂያ በሰው ወገብ ላይ እንደምትጣበቅ፥ እንዲሁ ሕዝብና ስም ምስጋናና ክብር ይሆኑልኝ ዘንድ የእስራኤልን ቤት ሁሉ የይሁዳንም ቤት ሁሉ ከእኔ ጋር አጣብቄአለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን አልሰሙም።
፲፪ ስለዚህ።የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ማድጋ ሁሉ የወይን ጠጅ ይሞላል ብለህ ትነግራቸዋለህ፤ እነርሱም። ማድጋ ሁሉ የወይን ጠጅ እንዲሞላ በውኑ እኛ አናውቅምን? ይሉሃል።
፲፫ አንተም እንዲህ ትላቸዋለህ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በዚህች ምድር የሚኖሩትን ሁሉ፥ በዳዊት ዙፋን የሚቀመጡትን ነገሥታት ካህናቱንም ነቢያቱንም በኢየሩሳሌምም የተቀመጡትን ሁሉ በስካር እሞላቸዋለሁ።
፲፬ ሰውንም በሰው ላይ፥ አባቶችንና ልጆችን በአንድ ላይ፥ እቀጠቅጣለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ አጠፋቸዋለሁ እንጂ አልራራም፥ አላዝንም፥ አልምርም።
፲፭ ስሙ፥ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ተናግሮአልና አትታበዩ።
፲፮ ሳትጨልም እግራችሁም በጨለመችው ተራራ ላይ ሳትሰናከል፥ በተስፋ የምትጠባበቁትን ብርሃን ለሞት ጥላና ለድቅድቅ ጨለማ ሳይለውጠው ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ።
፲፯ ይህን ባትሰሙ ነፍሴ ስለ ትዕቢታችሁ በስውር ታለቅሳለች፤ የእግዚአብሔርም መንጋ ተማርኮአልና ዓይኔ ታነባለች፥ እንባንም ታፈስሳለች።
፲፰ ለንጉሡና ለንጉሥ እናት ለእቴጌይቱ። የክብራችሁ አክሊል ከራሳችሁ ወርዶአልና ተዋርዳችሁ ተቀመጡ በል።
፲፱ የደቡብ ከተሞች ተዘግተዋል፥ የሚከፍታቸውም የለም፤ ይሁዳ ሁሉ ተማርኮአል፥ ፈጽሞ ተማርኮአል።
፳ ዓይናችሁን አንሥታችሁ እነዚህን ከሰሜን የሚመጡትን ተመልከቱ፤ ለአንቺ የተሰጠ መንጋ፥ የተዋበ መንጋሽ፥ ወዴት አለ?
፳፩ ወዳጆችሽ እንዲሆኑ ያስተማርሻቸውን በራስሽ ላይ አለቆች ባደረጋቸው ጊዜ ምን ትያለሽ? እንደ ወላድ ሴት ምጥ አይዝሽምን?
፳፪ በልብሽም። እንዲህ ያለ ነገር ስለ ምን ደረሰብኝ? ብትዪ፥ ከኃጢአትሽ ብዛት የተነሣ የልብስሽ ዘርፍ ተገልጦአል ተረከዝሽም ተገፍፎአል።
፳፫ በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዝንጕርጕርነትን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን? በዚያን ጊዜ ክፋትን የለመዳችሁ እናንተ ደግሞ በጎ ለማድረግ ትችላላችሁ።
፳፬ ስለዚህ እንደሚያልፍ እብቅ በምድረ በዳ ነፋስ እበትናቸዋለሁ።
፳፭ ረስተሽኛልና፥ በሐሰትም ታምነሻልና ዕጣሽ የለካሁልሽም እድል ፈንታ ይህ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።
፳፮ ስለዚህም የልብስሽን ዘርፍ በፊትሽ እገልጣለሁ እፍረትሽም ይታያል።
፳፯ አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ። ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መለኮታዊ ፍርድ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትንቢተ ኤርምያስ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , Genocide , Jeremiah , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023
VIDEO
❖❖❖[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫ ]❖❖❖
፩ አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ስለ ምን ተቈጣህ?
፪ አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
፫ ጠላት በቅዱሳንህ ላይ እንደ ከፋ መጠን፥ ሁልጊዜም በትዕቢታቸው ላይ እጅህን አንሣ።
፬ ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።
፭ እንደ ላይኛው መግቢያ ውስጥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በመጥረቢያ በሮችዋን ሰበሩ።
፮ እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት።
፯ መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፤ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ።
፰ አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው። ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር አሉ።
፱ ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤ እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።
፲ አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህን ጠላት ሁልጊዜ ያቃልላልን?
፲፩ ቀኝህንም በብብትህ መካከል፥ እጅህንም ፈጽመህ ለምን ትመልሳለህ?
፲፪ እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
፲፫ አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቦችን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ።
፲፬ አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
፲፭ አንተ ምንጮቹንና ፈሳሾቹን ሰነጠቅህ፤ አንተ ሁልጊዜ የሚፈስሱትን ወንዞች አደረቅህ።
፲፮ ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።
፲፯ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ፤ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።
፲፰ ይህን ፍጥረትህን አስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተላገደ፥ ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ።
፲፱ የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የችግረኞችህን ነፍስ ለዘወትር አትርሳ።
፳ ወደ ኪዳንህ ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኅጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና።
፳፩ ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ችግረኛና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ።
፳፪ አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።
፳፫ የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይወጣል።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መለኮታዊ ፍርድ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እግዚአብሔርአብ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጦርነት , ጭካኔ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , EgziabHer Ab , Genocide , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Psalms , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023
💭 የአንድ ሺህ አንድ መቶ / 1,100 አመት እድሜ ያለው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ በ 38 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ተሸጠ። ይህ ‘ የመጀመሪያው በጣም የተሟላ ‘ የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ይነገርለታ።
💭 ‘Earliest most complete’ Hebrew Bible gets winning bid of $38 million
A Hebrew Bible has attracted a $38 million winning bid in an auction at Sotheby’s.
Sotheby’s auctioned off what it describes as “the earliest most complete Hebrew Bible” in New York on Wednesday.
The Codex Sassoon is believed to have been written around 900 A.D. by Jewish scholars living in modern-day Israel or Syria. The text vanished for centuries before re-emerging in 1929, when it was acquired by collector David Solomon Sassoon, who owned the world’s largest private collection of Hebrew manuscripts.
The Sotheby’s auction house describes the Codex Sassoon as “the earliest surviving example of a single codex containing all the books of the Hebrew Bible.”
Former U.S. Ambassador to Romania, Alfred H. Moses won the auction on behalf of the American Friends of ANU. The Codex will be given to the ANU Museum of the Jewish People in Tel Aviv, where it was previously displayed between March 23 and March 29.
The text’s seller, Jacqui Safra, obtained the Codex in 1989 for $3.19 million, which is equivalent to $7.7 million when adjusted for inflation.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መጽሐፍ ቅዱስ , ሶዘቢስ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , እብራይስጥ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮዴክስ ሳሶን , ግፍ , ጨረታ , ጽዮናውያን , ፍትሕ , Christianity , Codex Sassoon Auktion , Hebrew Bible , Judaism , Justice , Orthodox Church , Sotheby's , The Bible , The Gentiles , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023
VIDEO
❖ መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት ❖
የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል።
ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን ?
❖❖❖[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬ ]❖❖❖
፩-፪ ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ፥ እናንተ ደግሞ ያን አሳብ እንደ ዕቃ ጦር አድርጋችሁ ያዙት፥ በሥጋ መከራን የተቀበለ ኃጢአትን ትቶአልና።
፫ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።
፬ በዚህም ነገር ወደዚያ መዳራት ብዛት ከእነርሱ ጋር ስለማትሮጡ እየተሳደቡ ይደነቃሉ፤
፭ ግን እነርሱ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ ለተዘጋጀው መልስ ይሰጣሉ።
፮ እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።
፯ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
፰ ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።
፱ ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤
፲ ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤
፲፩ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
፲፪ ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤
፲፫ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ።
፲፬ ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።
፲፭ ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤
፲፮ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።
፲፯ ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?
፲፰ ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?
፲፱ ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሐዋርያው ጴጥሮስ , መለኮታዊ ፍርድ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , ረሃብ , ቅዱስ ጴጥሮስ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትግራይ , አህዛብ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Christianity , Famine , Genocide , Jesus Christ , Judgment , Justice , Orthodox Church , Peter , The Bible , The Gentiles , Tigray , vengeance | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2023
VIDEO
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]❖❖❖
፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።
፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።
፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?
፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።
፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።
፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።
፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።
፰ የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?
፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?
፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?
፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።
፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።
፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና
፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።
፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?
፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።
፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።
፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?
፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።
፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።
፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።
❖ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም ! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው !
😇 ታላቁ ንጉሣችን አፄ ዮሐንስ አራተኛ ዛሬ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቢሆኑ ኖሮ ታች የተዘረዘሩትን አረመኔ ከሃዲዎች በፒያሳ ኮረብታ ላይ አንድ በአንድ በሰቀሏቸው ነበር።
❖ ቅዱስ ኡራኤል ሆይ፤ ኢትዮጵያንና አክሱም ጽዮናውያን ልጆቿን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን !
እነዚህ አረመኔ ከሃዲዎች ሕዝቡን በየጊዜው በቀላሉ የማታላል ‘ ብቃት ‘ ኖሯቸው ሊሆን ይችላል፤ የፈጸሙት ግፍና ወንጀል እጅግ በጣም አስከፊ ነውና ተፈርዶባቸዋል። ቅዱስ ዑራኤል ነፍሳቸውን ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ወስዶ ይጥለዋል። ዋይ ! ዋይ ! ዋይ !
😇 ለሕንብርትከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ፤ አጋንንትን ሰይፎ አቃጥሎ በሚያጠፋው ነበልባላዊ ሰይፍን በታጠቀው ወገብህና ሕንብርትህ የኢትዮጵያ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ላይ በአመጽ የተነሱትን የሚከተሉትን ጋላ – ኦሮሞዎቹን የዋቄዮ – አላህ – ዲያብሎስ የግብር ልጆችን ዛሬውኑ በእሳትህ ጠራርጋቸው፤
☆ አብዮት አህመድ አሊ ( ሙስሊም መናፍቅ )
☆ ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ጌታቸው ረዳ ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ኢሳያስ አፈወርቂ / አብዱላ – ሃሰን ( ሙስሊም ኢ – አማኒ )
☆ ደብረ ጽዮን ገ / ሚካኤል ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ጻድቃን ገ / ትንሳኤ ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ታደሰ ወረደ ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ፈትለወርቅ ገ / እግዚአብሔር ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ኦቦ ስብሃት ( ዋቀፌታ ኢ – አማኒ )
☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን ( ሙስሊም )
☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ ( ሙስሊም )
☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር ( ሙስሊም )
☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ መራራ ጉዲና ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ሹማ አብደታ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ይልማ መርዳሳ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ናስር አባዲጋ ( ዋቀፌታ – ሙስሊም )
☆ ቀጀላ መርዳሳ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ዲና ሙፍቲ ( ሙስሊም )
☆ አብዱራህማን እስማኤል ( ሙስሊም )
☆ መሀመድ ተሰማ ( ሙስሊም )
☆ ሀሰን ኢብራሂም ( ሙስሊም )
☆ ሬድዋን ሁሴን ( ሙሊም )
☆ ሞፈርያት ካሚል ( ሙስሊም )
☆ ኬሪያ ኢብራሂም ( ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው )
☆ አህመድ ሺዴ ( ሙስሊም )
☆ ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም)(“የታሰረው” ለስልት ነው)
☆ አህመዲን ጀበል ( ሙስሊም )
☆ ፊልሳን አብዱላሂ ( ሙስሊም )
☆ ለማ መገርሳ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ታከለ ኡማ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ሽመልስ አብዲሳ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ሰለሞን ኢተፋ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ብርሃኑ በቀለ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ አስራት ዲናሮ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ አለምሸት ደግፌን ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ሀጫሉ ሸለማ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ እባብ ዱላ ገመዳ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ አምቦ አርጌ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ፀጋዬ አራርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አደነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ መአዛ አሸናፊ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ሳህለወርቅ ዘውዴ ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ብርቱካን ሚደቅሳ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሌንጮ ባቲ ( ዋቀፌታ – መናፍቅ )
☆ ዳንኤል ክብረት ( ኦሮማራ – አርዮስ )
☆ ዘመድኩን በቀለ ( ኦሮማራ – አርዮስ )
☆ ኢሬቻ ጂኒ በላይ ( ዋቀፌታ – አርዮስ )
☆ አለማየሁ ገብረ ማርያም ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ብርሀኑ ነጋ ( ኦሮጉራጌ – መናፍቅ )
☆ ገዱ አንዳርጋቸው ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ አንዳርጋቸው ፅጌ ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ አንዱዓለም አንዳርጌ ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ታማኝ በየነ ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ አበበ ገላው ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ አበበ በለው ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ሃብታሙ አያሌው ( ኦሮማራ – መናፍቅ )
☆ ኤርሚያስ ለገሰ (ዋቀፌታ-ኢ-አማኒ)
☆ ዝባዝንኬ የሜዲያ ቱልቱላዎች
ወዘተ.
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , መጽሐፍ ቅዱስ , ሤራ , ረሃብ , በቀል , ቤተክርስቲያን , ተጠያቂነት , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ደብረ ጽዮን , ጌታቸው ረዳ , ግድያ , ግፍ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Blockade , Christianity , Debretsion , Ethnic Cleansing , Famine , Genocide , Getachew Reda , Isaias Afewerki , Justice , Psalms , Rape , Starvation , The Bible , Tigray , vengeance , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!❖❖❖
😇 የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት 😇
✞ሐሙስ ሐምሌ ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም✞
😇 ኖኅ እንደ ሔኖክ ቅድመ አያቱ መላ ዘመኑን ከፈጣሪው ጋር በመጓዝ ስለ ፅድቁ ቅዱስ መፅሐፍ የመሰከረለት ሰው ነው። [ዘፍ ፮፥፱]
ቅዱስ ኡራኤል ምስጢረ ሰማይንና እውቀትንም ሁሉ ለሔኖክ እንደገለጸለት ሁሉ ለሔኖክ የልጅ ልጅ ለኖኅም በዚያ መከራ ቀን መርከብ ለመስራት በሚያዘጋጅበት ጊዜ ምክር በመለገስ ቁሳቁስ በማቅረብ ከመርከብም ከወጣ በኃላ በሽምግልናው ዘመን ቅዱስ ኡራኤል አልተለየውም ነበር።
👉 ኡራኤል የሚለው ስም `ኡር‘ እና ‘ኤል‘ ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው። 👉 ኡር ማለት በእብራይስጥ ብርሃን ማለት ሲሆን ኤል–ማለት ደግሞ አምላክ ማለት ነው ። 👉 አንድ ላይ ሲነበብ –ኡራኤል ማለት የብርሃን አምላክ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ።
ቅዱስ ኡራኤል ከ፯/7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]
❖ ❖ ❖ ድርሳነ ኡራኤል ❖ ❖ ❖
ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።
❖ የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ! በረከት ረድኤቱ ይደርብን!ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!❖
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Angels , Anti-Ethiopia , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , ረሃብ , ቅዱስ ኡራኤል , በቀል , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , book of Enoch , Famine , Genocide , Massacre , Rape , St. Uriel , Tigray , vengeance , War Crimes | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , በቀል , ባርነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኡራኤል , ክተት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , book of Enoch , Crime , Ethnic Cleansing , Genocide ዋቄዮ-አላህ , Noah , Tigray , Uriel , vengeance , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
❖❖❖ ድርሳነ ዑራኤል ❖❖❖
ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም / ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።
የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን ! ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን !
❖❖❖ ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]✞✞✞
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , መላዕክት , መጽሐፈ ሔኖክ , በቀል , ባርነት , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አክሱም , ኡራኤል , ክተት , ዘር ማጥፋት , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮን ማርያም , ፋሺዝም , book of Enoch , Crime , Ethnic Cleansing , Genocide ዋቄዮ-አላህ , Noah , Tigray , Uriel , vengeance , War , Zion | Leave a Comment »