አንድ ነገር ብንጠይቅ መልስ የሚኖረን አይመስለኝም፦
ለመሆኑ ሰሜን ኮሪያ ምንድን ነው የምትፈልገው?
ስዊዘርላንድ ይኖር የነበረው ድንቡጬ ኪም የኢሉሚናቲዎቹ ወኪል እንደሆነ የሚያጠራጥር ነገር አይደልም፤ ታዲያ እነዚህ እርኩሶች በእሱ በኩሉ ለኑክሌር ጦርንት እየተዘጋጁ ይሆን? እዚያ አካባቢ ጦርነት ከተቀሰቀቃሰ በቻይና፣ በጃፓን፣ በኮሪያ፣ በሕንድና በፓኪስታን፡ በአንድ ሰዓት ብቻ እስከ 4 ቢሊየን እስያውያን ሊያልቁ ይችላሉ። ይህ የነጮቹ የረጅም ጊዜ ህልም እንደሆነም የተደበቀ ነገር አይደለም።
የሰሚን ኮሪያን ውዝግብ አስመልክቶ አንግሎ አሜሪካውያንን አካቶ 20 በ 1950-53ቱ የኮሪያ ጦርነት ወታደሮቻቸውን የላኩ 20 አገሮች ተካፋይ ሲሆኑ 6000 ያህል ወታደሮች ልካ የነበረችው ኢትዮጵያ ግን በቫንኮቨር ካናዳው ጉባኤ ላይ አልተገኘችም። ኢትዮጵያ ተጋብዛ እንደነበር ተገልጧል።
ባለፉት ሣምንታት ብቻ ኢትዮጵያ ይህን መሰሉን ጸረ–አሜሪካ የሆነ እርምጃ ስትወሰድ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው። ባለፈው ወር ላይ ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ አትሆንም ብለው ከፈረሙት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ነበረች። ይገርማል፤ ከእስራኤልና አሜሪካ ይበልጥ ፓሌስቲናውያንን እና ቱርኮችን ፈርታ!
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ሰሞኑን አፍሪቃን “S**hole!“ “የቆሻሻ ጉድጉድ” ብለው እንዲሳደቡ ያደረጋቸው፡ ምናልባት ይህ የኢትዮጵያና ፡ በሙስሊሞች እየተመራ ያለው የአፍሪቃው ህብረት ውሳኔ ስላስቆጣቸው ሊሆን ይችላል።
በእነዚህ ጸረ–አሜሪካ በሆኑ የኢትዮጵያ ውሳኔዎች ላይ የቻይና ግፊት ይኖርበት ይሆን?