Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • May 2023
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘UNO’

US and WFP Suspend Food Aid to Tigray, Ethiopia: The Stealth Genocide Continues: Now vía Hunger

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2023

😈 አሜሪካ (USAID) እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) ለትግራይ፣ ኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ አቆሙ፡ ስውር የዘር ማጥፋት ዘመቻው ቀጥሏል፡ አሁን ደግሞ በረሃብ አማካኝነት ሕዝቤን ለመቅጣት ወስነዋል። ከሉሲፈራውያኑ ስንጠብቅ የነበረው ይህ ነው!

ታዲያ ከሁለት ዓመት በፊት ያወሳነው ነገር እየተከሰተ አይደለምን?! የኖቤል የሰላም ሽልማት ለዘር ማጥፋት ወንጀል ቀብድ/ፈቃድ ነው አላልምን?! እነዚህ አረመኔዎች በቂ ክርስቲያን ሕዝብ አላለቀላቸውም፤ አሁን ደግሞ ከድሮንና ጥይት የተረፈውን እንደለመዱት እርስበርስ እየተወነጃጀሉ በረሃብና በሽታ ለመጨረስ ተዘጋጅተዋል። አስቀድመን ጠቁመናል፤ ሻዕብያም፣ ሕወሓትም፣ ኦነግ/ብልጽግናም፣ አዴፓ/በአዴንም፣ አብንም፣ ኢዜማም ወዘተ ሁሉም አረመኔ የሉሲፈራውያኑ አገልጋዮች ናቸው። እነ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ ሃሰን፣ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው ረዳ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ጃዋር መሀመድ ሁሉም የሲ.አይ.ኤ እና ኤን.ኤስ.ኤ ቅጥረኞች ናቸው። አይናችን እያየው ነው!

የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፋዊ አካላት የጀርመኑን ፈላስፋ ጆርጅ ሄገለን ኋላ ቀር ዲያብሎሳዊ ሂደት ፤ 🔥 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / ብሎም “Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር) ተከትለው ነው የሚንቀሳቀሱት።

ሉሲፈራውያኑ ሻዕብያን + ሕወሓትን + ኦነግ/ብልጽግናን እንደ አሻንጉሊት በመጠቀም፤ “እርስ በርሳችሁ የተጋጫችሁ መስላችሁ ሕዝበ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑን ጨፍጭፉልን፤ የሕዝብ ቁጥራችሁን ቀንሱ። ከዚያም ‘ሰላም! ስላም!’ እያላችሁ ተደራደሩ፤ እኛ ገንዘቡንም ምግቡንም እንለቅላችኋለን። በመኻል የኩኩሉሉ ድብብቆሽ ጨዋታውን ‘በሰላም’ ትቀጥሉና ገንዘቡንም ምግቡንም ደብቁት፣ ስረቁት በዚህ መልክ ሌሎች ሚሊየን ክርስቲያኖች እንዲያልቁ እናደርጋለን፤ ለዓለምም የሕዝበ ክርስቲያኑ ሕፃናት እንደበፊቱ በረሃብ ደቅቀውና ኮስምነው የሚያሳዩትን ምስሎች በመልቀቅ ኢትዮጵያን በድጋሚ እናዋርዳታለን።

💭 ልብ እንበል፤ በዚህ ቪዲዮ ብቻ እንኳን የሚታየው የእነዚህ ‘እርዳታ’ ሰጭ ተቋማት ሠራተኞች ሙስሊሞች መሆናቸውን ነው። ሆን ተብሎ ነው! ምን ዓይነት ምግብ እንደሚሰጣቸው የሚመረምር አካል፤ ከእግዚአብሔር በቀር፤ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። የተበከለ ምግብ፣ የተመረዘ ክትባት ወዘተ ሊያቀርቡ እንደሚችሉ ግን የሌሎች ሃገራት ተለምዶ ይጠቁመናል፤ እንኳን እንደ ትግራይ ወዳለ የክርስቲያን ማሕበረሰብ አምርተው።

ከዚህ በተጨማሪ፤ “በትግራይ አዲስ ማህበረሰብ እንገነባለን!” በማለት ላይ ያሉት ከሃዲ ወንጀለኞቹ ሕወሓቶቹ እነ ጌታቸው ረዳ የእስላም ባንኮችን ወደ ትግራይ ለማስገባት በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ቀስ ብለው፤ “ገንዘብ፣ ብድር፣ ምግብና መጠጥ የሚሰጠው እስላም ለሆኑ ሰዎች ብቻ ነው፤” ሊሉ እንደሚችሉ ከወዲሁ መገመት ይቻላል። እነ ግብጽ በእስልምና ወረርሽኝ የተበከሉት በእንደዚህ ዓየንት መንገድ ነበር።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫፤]❖❖❖

 • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
 • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
 • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
 • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
 • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
 • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
 • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
 • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

😈 The USA (USAID) and the World Food Program (WFP፟) stopped food aid to Tigray, Ethiopia. The covert genocide campaign continues, and now they have decided to punish my people through starvation.

So what we predicted two years ago is not happening?! Isn’t the Nobel Peace Prize a license for genocide?! For these barbarians the blood of over a million Christians is not enough, they want more. So, now they are going for a full extermination. Hunger and diseas have always been their stealth weapons, so, by playing out the same old ‘thesis-antithesis-synthesis’ game the evil and merciless Luciferians will continue blaming and accusing each other until they wipe out what is left of drones and bullets. We have already pointed out; Eritrea’s ELF, Tigray’s TPLF, Oromo’s ONL/Prosperity, Amharas ANDM, ANM, Gurage’s EZEMA, etc. are all barbaric servants of the Luciferians. Isaias Afwerki/Abdella Hasan, Debretsion-Seol, Getachew Reda, Gragn Ahmed Ali, Berhanu Nega, Jawar Mohammed are all CIA and NSA recruits. Our eyes are watching!

All international bodies, including the United Nations move and act according to the German philosopher Georg Hegel’s backward diabolical process; 🔥 “Problem-Response-Solution / Bloom” + “Thesis-Antithesis-Synthesis”.

The Luciferians are using ELF + TPLF + OLF/ Prosperity as their puppets. They clandestinly tell or advice them: “You play as if you are enemies and improvise the dramatic fight agaubst each other, and massacre the Orthodox Christians this way, reduce your population, we will indirectly support you. Then talk about ‘Peace and reconciliation’ and negotiate as if nothing happend, act like a peacmaker. We will send you the money and the food. In the midst of the Good Cop – Bad Cop / Hide-and-Seek playing, you will continue the game ‘peacefully’ and hide the money and the food, steal it, we will passively react and by more time, we will make another million Christians end up dying in this form; We will once again humiliate Ethiopia by releasing the pictures that show the children of the people of Christendom starving and naked to the world.

💭 “የኖቤል ሰላም ሽልማት የጀነሳይድ ቀብድ ነው | ዘንድሮ ደግሞ በረሃብ ሊቀጡን ነው”

👉 Originally posted on December 10, 2020

👉 የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደጀመረ በቀድሞው ቻነል የተላከ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 13, 2020

💭 Nobel Laureate vs Nobel Laureate | Blocking of Food Distribution in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2020

👉 Nobel Peace Laureate Abiy Ahmed Using Hunger as a Weapon.

👉 Noble Peace Prize = License for Genocide

👉 የኖቤል የሰላም ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ወንጀል ፈቃድ

Last year’s Nobel Peace Laureate Abiy Ahmed Ali is blocking this year’s Nobel Peace Laureate’s The World Food Program’s (W E P) food relief in Ethiopia.

እንደው በአጋጣሚ? የ2019 ኖቤል ሰላም ተሸላሚው አረመኔው ጂኒ ግራኝ አብዮት አህመድ ረሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የትግራይን ሕዝብ በረሃብ ለመቅጣት ወስኗል፤ ለዚህም ተግባሩ ከሉሲፈራውያኑ ተቋማት የሚሰጠውን ትዕዛዝ በመቀበል የዘንድሮውን የሰላም ተሸላሚን እርዳታ በማገድና ምግብም እንዳያከፋፍል ለማድረግ በሰራተኞቹ ላይ ተኩስ መክፈት መርጧል። የ2020 የኖቤል ሰላም ሽልማት ዛሬ ይበረከታል።

የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የዓለም ምግብ ፕሮግራምን ለምን እንደሚያከብሩ ሦስት ምክንያቶችን ሰጠ ፤ ረሃብን መዋጋት ፣ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሰላም እንዲሰፍን ሁኔታዎችን ማሻሻል እና “ረሃብን እንደ ጦር መሣሪያ እና የግጭት መሣሪያ ላለመጠቀም በሚደረገው ጥረት እንደ አንቀሳቃሽ ኃይል እርምጃ መውሰድ። ”

💭 The Nobel Peace Prize That Paved the Way for War | NYTimes

❖❖❖[Psalm 83:5-8]❖❖❖
“For they have conspired together with one mind; Against You they make a covenant: The tents of Edom and the Ishmaelites, Moab and the Hagrites;
Gebal and Ammon and Amalek, Philistia with the inhabitants of Tyre; Assyria also has joined with them; They have become a help to the children of Lot. Selah.”

What is happening in Ethiopia is a continuation of what happened to ancient Christians in Syria, Iraq and Armenia. It’s Edom + Ishmael vs Jacob. Western Edomites and Eastern Ishmaelites are supporting the cruel Nobel-Winning crypto-Muslim prime minister because they’ve planned to exterminate ancient Christian populations across that region. The Nobel peace prize is now a mark of shame – a license for genocide.

Oslo, 9 October 2020

The Norwegian Nobel Committee has decided to award the Nobel Peace Prize for 2020 to the World Food Program (WFP) for its efforts to combat hunger, for its contribution to bettering conditions for peace in conflict-affected areas and for acting as a driving force in efforts to prevent the use of hunger as a weapon of war and conflict.

Tigray, 3 November 2020

When the evil Oromo Prime Minister of ‘Hijacked-Ethiopia’, Abiy Ahmed received the Nobel Peace Prize in 2019, he was lauded as a regional peacemaker. Now, he is presiding over a protracted civil war that by many accounts bears the hallmarks of genocide.

In November 2020, Abiy ordered a military offensive in the northern Tigray region and promised that the conflict would be resolved quickly, but until today he uses hunger as a weapon of war. Three years on, the genocidal Jihad has left over a million Orthodox Christians dead, displaced more than 5 million people from their homes, fueled famine and given rise to a wave of atrocities.

Los Angeles, 8 October 2021

💭 It’s The Weeknd! Superstar Singer Becomes World Food Programme Goodwill AmbassadorRecord-breaking vocalist and songwriter inducted into ‘WFP family’ at special ceremony in Los Angeles.

💭 Nobel Laureate WFP Should Immediately Air Drop Aid to Besieged Tigray, Ethiopia

💭 ‘Nobel Jihad’ on Orthodox Christian Nations? | ‘ኖቤል ጂሃድ’ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ?

💭 ነጥቦቹን እናገናኝየሚከተሉት ግለሰቦች እና አካላት በዘፈቀደ እና በአጋጣሚበኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ተሸልመዋል፤ በተከታታይ አራት ዓመታት።

2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ለክፉው አብይ አህመድ አሊ ከኤርትራ ጋር ላደረገው “የጦርነት ስምምነት” በኦርቶዶክስ አክሱም ጽዮን ላይ

2020 የኖቤል የሰላም ሽልማት የተባበሩት መንግስታት የዓለም ምግብ ፕሮግራም፤ ከሁለት ወራት በኋላ ለተከተለውና በኦርቶዶክስ ትግራይ፣ ኢትዮጵያ ላይ ለሚጀመረው የዘር ማጥፋት ጦርነት(ህዳር 2020) እንዲዘጋጅ

2021 የኖቤል የሰላም ሽልማት ለኦርቶዶክስ ሩሲያ ዜጋው ለ ዲሚትሪ ሙራቶቭ፤ መጪውን ጦርነት (ፌብሩዋሪ 2022) በሁለቱ ኦርቶዶክሳውያን ወንድማማቾች መካከል እንደሚደረግ በመጠባበቅ; ሩሲያዩክሬን

2022 የኖቤል የሰላም ሽልማት ከቤላሩስ እና ከሩሲያ የሰብአዊ መብት ድርጅት ፣ የሩሲያ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሜሞሪያል እና የዩክሬን የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት የሲቪል ነፃነት ድርጅት። በሦስቱ የኦርቶዶክስ ወንድሞች መካከል የሚመጣውን የኑክሌር ጦርነት በመጠባበቅ; ሩሲያ + ዩክሬን + ቤላሩስ

😲 ታዲያ አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ አይደለምን?

💭 Let’s Connect the dots…the following individuals and bodies had been ‘randomly and coincidentally’ awarded by the Norwegian Nobel Committee – four years in a row:

☆ 2019 Nobel Peace Prize to evil Abiy Ahmed Ali for a Pact of War vs Orthodox Ethiopia

☆ 2020 Nobel Peace Prize to WFP in anticipation of the following genocidal war (Nov. 2020) against Orthodox Tigray, Ethiopia

☆ 2021 Nobel Peace Prize to Dmitry Muratov of Orthodox Russia in anticipation of the coming war (Feb. 2022) between the two orthodox brothers; Russia-Ukraine

☆ 2022 Nobel Peace Prize to Ales Bialiatski from Belarus and the Russian human rights organisation, the Russian human rights organisation Memorial and the Ukrainian human rights organisation Center for Civil Liberties. – in anticipation of the coming nuclear war between the three orthodox brothers; Russia + Ukraine + Belarus

😲 So, isn’t everything clear by now?

💭 Russian Journalist Sells Nobel Medal for $103 Million | ሩሲያዊ ጋዜጠኛ የኖቤል ሽልማቱን በ $103 ሚሊየን ሸጠ | ግራኝስ?

💭 የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ሩሲያዊ ጋዜጠኛ ሽልማቱን በ103.5 ሚሊየን ዶላር (98 ሚሊየን ዩሮ) ሸጠው

የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ገጽታውን ከፍፁም ውርደትና በኢትዮጵያ ካሉት በርካታ ጥፋቶቹ እራሱን ለማዳን እየሞከረ ነውን?

የኖቤል የሰላም ሽልማት = የዘር ማጥፋት ፍቃድ?

የኖቤል የሰላም ተሸላሚው ግራኝ አብዮት አህመድ፡ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር። በ2019 የዘር ማጥፋት ወንጀለኛው የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለጦርነት ስምምነት ወሰደ። ዛሬ እሱ ወራዳና አሳፋሪ ነው። ታዲያ አሁን የኖቤል ሽልማቱን ለመሸጥ ይሞክራልን? ከዚህ የጦር ወንጀለኛ ማን ሊገዛ ነው? የእሱ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ሞግዚቶች? ኦባማ? ኤርዶጋን? መሀመድ ቢን ዘይድ?

______________

Posted in Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UNESCO 50% የዓለማችንን ነዋሪ ግብረሰዶማዊ የማድረግ እቅድ አለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2011

በሮማዋ የጵጵስና መስተዳደር የቤተሰብ ሚንስትር የሆኑት ካርዲናል አንቶኔሊ እንደነገሩኝ ከሆነ፡ የተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት፡ ማህበረሰብና ባህል ድርጅት (UNESCO) በመጪዎቹ 20 ዓመታት 50% የሚጠጋውን የዓለማችንን ነዋሪ ግብረሰዶማዊ የማድረግ አጀንዳ ይዟልይላሉ፡ በስፔኗ ኮርዶባ የካቶሊክ ክርስቲያኖች መሪ የሆኑት ጻጻስ ዴሚትሪዮ ፈርናንዴዝ።

እንደሳቸው ከሆነ፡ ዩኔስኮ፡ የተለያዩ ፕሮግራሞችን በመከተል፡ ማህበረሰቦች ተለምዷዊ የሆነውን መሠረታዊ የጾታ አመለካከት በመቀየር በተለይ በትምህርት ቤቶች አካባቢ ግብረሰዶማዊነት መጥፎ የሆነ ድርጊት እንዳልሆነ ለማስተማር አቅዷል።

ይህን መሰሉ ሁኔታ አዲስ ባይሆን፡ አሁን ሰለጠነበሚባለው ዓለም እየተፈጠረ ያለው ክስተት ምናልባት በዓለማችን ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ክስተት ነው። ጠቢብ ነው የተባለው ወገን መጥፎ ድርጊቶችን በመፈጸምና በኃጢአት በመሰልጠን ከፈጣሪው ለመራቅ ቆርጦ ተነስቷል። የሰዎችን ህሊና በመቆጣጠር፡ ብሎም የሕሊና ህወከትን ፈጥሮ የቀረውን የሰው ልጅ ወደ ዲያብሎስ ካምፕ ለመሳብ የሚታገለው የሕሊና ፖሊስ፥ ጦርነት ሰላም፡ ባርነት ነፃነት፡ ግድየለሽነት ብርታት እንደሆነ፡ ባጠቃላይ፡ ኃጢአት ጽድቅ፡ ጽድቅ ኃጢአት እንደሆነ ሊያሳምነን እየሞከረ ነው።

ልብ ብሎ ላስተዋለ፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮ ከፈጣሪው የተሰጠውን ነጻ ፈቃድ ያላግባብ በመጠቀም ተፈጥሮን የሚጻረሩ ድርጊቶች መፈጸም ከጀመረ ቆይቷል። ሰለጠኑ በሚባሉት የአውሮፓ፡ እስያና አሜሪካ፡ ግብረሰዶማውያን ሕጋዊ እውቅና እየተሰጣቸው ነው፡ ወንዶች ከወንዶች፡ ሴቶች ከሴቶች ጋር እንዲጋቡ እየተፈቀደላቸው ነው። ከጥቂት ሳምንታት በፊት እውቁ የእንግሊዝ ሙዚቀኛ ኤልተን ጆን ከወንድ ባለቤቱጋር እንደቤተሰብ ልጆች እንዲያሳድግ ስለተፈቅደለት ብዙ ታዋቂ የሙዚቃ፡ የፊልምና የፖለቲካ ሰዎች የተሳተፉበት ድግስ ደግሷል።

ክርስቲያኖች፡ በተለይ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምሕርት የሚከተሉት ኢትዮጵያውያን ግብረሰዶማዊነትን አጥብቀው ስለሚያወግዙ፡ በዓለማችን በመታየት ላይ ያለውን የእኩልነት ወረርሽኝ በሽታ የሚያስፋፉት መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሊዋጓቸው በቆራጥነት ተነሳስተዋል። ማንነታችንን አጠንቅቀው የሚያቁትም እነዚህ ሃይሎች ሊበድሉን፡ ሊለዩን፡ ሊያጥላሉንና ሊገድሉን እንደተዘጋጁ ሁላችንም የምናየው ነው።

ባለፈው ሳምንት ላይ እንግሊዝ አገር ውስጥ ለሁለት ግብረሰዶማውያን ወንዶች የሆቴል ክፍል አልሰጡም የተባሉ ክርስቲያናዊ ባለቤቶች በግብረሰዶማውያኑ ተከሰው፡ ፍርድ ቤትም ፀረአድሎየሆነውን ሕግ ጥሳችኋል በማለት የገንዘብ ቅጣት ፍርድ ተሰጥቷቸዋል

ሆሊውድም ብዛት ባላቸው ፊልሞቹ የግብረሰዶማውያንን አጀንዳ የሚያራምዱ ፊልሞች በማውጣት ላይ ነው። ለምሳሌ ለመጥቀስ፡ ሮበርት ዲኔሮ፡ ደስቲን ሆፍማን፡ ጀሲካ አልባ እና ቤን ስቲለር የሚታዩበት “‘Little Fockers’…የተሳተፉበት ሦስተኛው የ ቤተሰቦችን ተዋወቁተከታታይ ፊልም ላይ መጥቀስ የማይስፈልገው አጸያፊ ግብረሰዶማዊ ተግባር በአንድ የጥቁር አክተር አማካይነት በሆስፒታል ውስጥ ሲካሄድ ይታያል። ማናቸውም በሰውነት ውስጥ ጠልቀው የሚገቡ ድርጊቶች ግብረሰዶማዊ የሆነ ባሕርይ የያዙ ናቸው። በጣም የሚገርመው ደግሞ ይህን ፊልም ለማየት የእድሜ ገደብ አለመኖሩ ነው፡ ሕፃናት ሁሉ ማያት ይችላሉ ማለት ነው። ስንቶቻችን እንሆን በዚህ ኤፒዞድ ከተመልካቹ ጋር አብረን ስንስቅ የነበርን?

አውሬው: የሰውን ልጆች ከእግዚአብሔር እጅ ፈልቅቆ ለማውጣት ከሚጠቀምባቸው መሣሪያዎች አንዱ ይህ ግብረሰዶማዊነት ነው። ይህን ድርጊት ለማስፋፋት በቅድሚያ ተለምዷዊ የሆነውን ጠንካራ የማሕበረሰባዊ ኑሮ ማናጋት ነው። ለዚህም የአንድ ህብረተሰብ ምሰሶ የሆነውን የቤተሰብን መዋቅር ማናጋት፡ የግለሰቦችን፡ ብሎም የህዝቦችን ማንነት የሚገልጹትን እንደ እምነት፡ ባሕልና ቋንቋ የመሳሰሉትን ድንቅ ሥራዎች ለማጥፋት ሃይማኖታዊ ተቋማትን፡ ድርጅቶችንና መንግሥታትን ሁሉ መፈታተን ነው።

ከፈጣሪአችን ጋር ጽኑ በሆነ እምነት ከተሳሰሩት ጥቂት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት። የኢትዮጵያ ተዋህዶ ክርስትና በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምነት፡ መንፈሥ፡ ባሕል፡ ቋንቋና ስነጽሑፍ ላይ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ሚና ስለምትጫወት ለዘመናት ዲያብሎስ በገሃድ ሆነ በድብቅ ሲፈታተናት ኖሯል። ምንም እንኳን እስከ መጨረሻው መጽናት ያቃታቸው ደካማ ወገኖች ማንነታቸውን በመካድ በዲያብሎስ እጅ ሥር ለመግባት ቢበቁም፡ የኢትዮጵያ ክርስትና ኃይል ጠላቶቿን ሁሉ እየገረሰሰች እስካሁን ድረስ ለመቆየት በቅታለች፡ ለወደፊቱም የዲያብሎስን ሴራ እያጋለጠች ለደከመው የዓለማችን ክፍል ሁሉ አርአያ ለመሆን እንደምትበቃ የማያጠራጥር ነው፡ እግዚአብሔር ክርሷ ጋር ነውና።

ባዕዳን ፀረኢትዮጵያ ኃይሎች፡ ከኢትዮጵያ ተወላጆች ከሃዲዎች ጋር በመመሣጠርና በመተባበር፡ ምድረ ኢትዮጵያን ከመዋጋት ወድኋላ አይሉም። በረሃብ፡ በበሽታና በጦርነት ሕዝቡን ለማድከም ብሎም ቁጥሩን ለመቀነስ ስላልተቻላቸው፡ ለግበረሰዶማዊነት አመቺ የሆኑትን የአኗኗር ዘይቤዎች ቀስበቀስ ወደ አገራችን በማስገባት ላይ ይገኛሉ። እንደ ዩኔስኮ፡ (UNESCO) ዩኒሴፍ፡ (UNICEF) ፋኦ (FAO) እንዲሁም ቀይመስቀልን የመሳሰሉት የተባበሩት መንግሥት አካሎች፡ መንግሥታዊ ካልሆኑ ዓለምዓቀፋዊ ከሆኑ ድርጅቶች፡ ብሎም እንደ ፔንቲኮስታል እና እንደ ዋሀቢ እስላም ከመሳሰሉ የርዕዮት ዓለም ፋብሪካዎች ጋር በመተባበር ሰይጣናዊ ውጊያቸውን በማጧጧፍ ላይ ይገኛሉ።

ይህን ዲያብሎሳዊ ዘመቻቸውን እንደዱሮው ከውጭ ሆነውና ባዕዳውያንን ብቻ በመጠቀም ሳይሆን የሚያካሂዱት፡ በውስጣችን ሰርገው በመግባት እና ከእኛ የወጡትን ወይም እኛን የመሰሉትን ከሃዲዎች በመመልመል ነው። አዲስ አበባችን የተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ማዕከል መሆኗ መልካም የሚሆነው፡ እነዚህ ከተማይቱ የምታስተናግዳቸው ድርጅቶች የሌላ ሳይሆን የእግዚአብሔር ልጆች አገልጋዮች ሆነው ሲገኙ ብቻ ነው።

የኢትዮጵያ ሕዝቦች፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ በሚሉ ሁለት አገሮች ለመከፋፈል የበቁት፡ እንዲሁም በሚሊየን የሚቆጠሩ የሩዋንዳ እና የደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያውያኖችአሰቃቂ በሆነ መልክ ለመጨፍጨፍ የበቁት፡ እንደ ቦትሮስ ቦትሮስ ጋሊ እና እንደ ኮፊ አናንን የመሳሰለቱ ከሃዲ አፍሪቃውያንየተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሃፊዎች ሆነው ከተሾሙ በኋላ ነው።

የአፍሪቃውያን ትምሕርት ቤቶች ከሪኩለሞች እና አንዳንድ የማህበረሰባዊ መዋቅሮች ሁሉ ስር ሰደድ ለውጥ የተካሄደባቸው ፡ ለምሳሌ፡ ሴኔጋላዊው አማዱ ማኅታር እምቦ የዩኔስኮ ጀነራል ዳይረክተር በነበሩበት ወቅት ነበር። በዓለም የአትሌቲክስ ስፖርት የሩጫ ውድድሮች ከዓመት ወደ ዓመት በአደጉት አገሮች ተወዳጅነቱ እየቀነሰ የመጣው የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሪሸን ማኀበር (IAAF) ፕሪዚደንት የሴኔጋሉ ተወላጅ ላሚን ዲያክ ከሆኑ በኋላ ነው። በዚህ ዓመት በኮሪያ የሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር በብዙ አውሮፓውያን አገሮች በቀጥታ እንደማይተላለፍ ለዚህም የቴሌቪዥን ስርጭት መብቱን የወሰደው ድርግት ተጠየቂ እንደሆነ ተገልጿል። በመጪው ዓመት በለንደን ከተማ የሚካሄደውን ኦሊምፒክስ የሚያስተናግደው አዲስ ስቴዲየም የመሮጫ ቦታ የማይኖረው የእግርኳስ ስቴዲየም ብቻ ሊሆን እንደሚችል እየተነገረ ነው።

የግሪንፒስ (Greenpeace International)እንቅስቃሴ መሪ ሆነው የሚያገለግሉትም ህንድ ደቡብ አፍሪቃዊው ኩሚ ናይዶ ሲሆኑ፡ ኢትዮጵያዊው አቶ ከበደ ደግሞ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ፕሬዚደንት ናቸው።

እነዚህ አፍሪቃውያን የዓለም አቀፍ ድርጅቶች መሪዎች ምን ዓይነት ጥቅም ወይም ጉዳት ለወገኖቻቸው ሊያመጡ እንደሚችሉ ስራዎቻቸውን በሚቀጥሉት ዓመታት አብረን በመገምገም ለመታዘብ ያብቃን።


 

 


Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: