Posts Tagged ‘Trinity’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023
✞ በምስራቅ ኮንጎ የእስልምና እምነት ተከታዮች በፈጸሙት ጥቃት ፲/10 ክርስቲያኖችን ገደሉ | ሰይጣን በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ነፍሻቸውን ይማርላቸው!
ከትናንትና ወዲያ አንድ የሞሮኮ ሰው ጋር ማውራት ጀመርኩ። መቼስ፤ “ባዕድ መጀመሪያ ላይ ወርቅ ነው፣ ቆየት ብሎ ግን ወደ መዳብነት ይቀየራል ” እንዲሉ ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ ሞቅና ለስለስ ያለ ነበር። “መሠረትህ ከየት ነው? ከየት ሃገር ነው የመጣሁ?” ብሎ ከጠየቀ በኋላና ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ ወዲያ፤ ፊቱ ተቀያይሮ፤ “ኢትዮጵያ በአይሑዳውያን ሥር ያለች ሃገር ናት፤ ሕዝቧም ብዙ አማልክት ነው ያለው፣ ሙስሊሙም ጥቂት ነው…” ልክ እንዳለኝ፤ “በል፤ ሂድ ወዲያ!” በማለት ተሰናበትኩት።
👉 ለመሆኑ፤ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ፤ በተለይ ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል እየታረዱ ስላሉት ክርስቲያን ወገኖቻችንና እየተቃጠሉ ስላሉት ዓብያተ ክርስቲያናት የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ዝም ጭጭ ያሉት ? በትግራይማ ሁሉም ሁሉንም ነገር አፍነውታል !
✞ Congo church bombing – At least 10 dead as bomb explodes during packed Sunday service in ISIS-linked terror attack
Horrifying pictures show blood stained pews, screaming parishioners and bodies being hauled away after the explosion.
People are seen covered in blood and children are feared to be among the dead or wounded.
The bombing is already believed to have been a terror attack carried out by Islamist rebels in the Democratic Republic of Congo.
At least 39 others others are believed to have been injured in the blast that happened in a pentecostal church in the town of Kasindi in North Kivu.
Military officials have said the bombing was likely carried out by the Allied Democratic Forces (ADF).
The ADF are a Ugandan military group that has pledged allegiance to the terror group ISIS.
Videos and pictures from the scene show chaos as people were left fleeing the scene screaming or helping carry others out of the church.
A Kenyan national found at the scene without documents was detained.
👉 (ስለ ናይሮቢ ካረን ክፍለ ከተማ እና ምያንማር ‘ካረን’ የቀረበውን ይመልከቱ)
______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሙስሊሞች , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይፍ , ሽብር , ቃጠሎ , ባቢሎን , ቤተ ክርስቲያን , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አሸባሪዎች , አክሱም , አውሬው-መንግስት , አድሎ , ኢትዮጵያ , እስልምና , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮንጎ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Christians , Church , Church Attacks , Congo , Ethiopia , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Muslims , Persecution , Terroists , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023
💭 ምያንማር ( በርማ ) ፤ የመንግስት አውሮፕላኖች ቤተክርስቲያንን በቦምብ አፈነዱ፣ ህፃንን ጨምሮ አምስት ክርስቲያኖች ተገደሉ | ሰይጣን በእንቅስቃሴ ላይ ነው
💭 ተራራማ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚኖሩት ጎሳዎችና ዝምድና ቸው
ስለዚህ አሳዛኝ ዜና ባለፈው ዓርብ ስሰማ ወዲያው ምርመራ የጀመርኩት “ካረን” ስለተሰኘው የምያንማር ( በርማ ) ጎሣ ነው። ብዙ ጊዜ የሚወራው “ሮሂንጋ” ስለተሰኙት የባንግላዴሽ ሙስሊም ወራሪዎች እጣ ፈንታ ነው። ነገር ግን በምያንማር ብዙ በደል የሚደርስበት፤ አጥባቂ ቡድሃ እና ክርስቲያኖች የበዙበት ይህ “ካረን” የተሰኘው ጎሣ ብዙ በደል ይደርስበታል። ይህ ጎሣ እንደ አክሱም ጽዮናውያን ብዙ መጮኽ ስለማይችል ብሶትን ብዙም አንሰማም። ምርመራየን ስቀጥል ይህ ጎሳ ከቲቤታውያን ጋር ዝምድና እንዳለው ተረዳሁ። ቲቤታውያን ምንም እንኳን የቡድሃ እምነት ተከታዮች ቢሆኑም ብዙ ነገራቸው ግን ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ጋር በጣም ይመሳሰላል። ልክ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ከጽዮናውያን ጋር የሕብረት ጸሎት ካካሄዱ ጥቂት ሕዝቦች መካከል ትቤታውያን ነበሩ። በወቅቱ ይህን መረጃ አቅርቤ ነበር።
👉 በጎንደር እና ሐረር ካሉ ‘ክርስቲያኖች’ ይልቅ የቲቤት ተራራ ቡድኻ መነኮሳት ለአክሱም ጽዮን ቀርበዋል
የ“ካረን” ብሔረሰብን አስመልክቶ አንድ ቪዲዮና ምስሎችን ሳይ (ነገ አቀርበዋለሁ) አለባበሳቸው ልክ እንደ አክሱም ጽዮናውያን ሆኖ አየሁት። ቀጥሎም በኬኒያዋ ናይሮቢ “ካረን” በተሰኘው ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያውያን/ኤርትራውያን ምግብ ቤቶች እንዳሉ ተረዳሁ።
ከዚያም የሆነ ነገር ወደ ኔፓል ወሰደኝ፤ ኒፓላውያንም ሳያቸው ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚመሳሰል ብዙ ነገር እንዳላቸው በማስታወስ ከእኔ ጋር ትምህርት ቤት የነበሩ ግሩም ኔፓላውያን ትዝ አሉኝ። ፈልጌ አንድ ቀን ብጎበኛቸው ደስ ይለኛል” አልኩ በሃሳቤ። ዛሬ ተጋሩ ከሚባለው ወገናችን ጋር ብዙ ተመሳሳይነት ስላላቸው አንዳንድ ኮርያውያን ሳይቀሩ ዘራችን ከአክሱም ነው” ይላሉ።
ታዲያ ዛሬ አንድ የኔፓል ዓውሮፕላን ተከስክሱ ብዙ መንገደኞች መሞታቸውን ስሰማ አዘንኩ፤ ወዲያው የታየኝም ከአራት ዓመታት በፊት በአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ቍ. ፩ የአክሱም ጽዮናውያን ጠላት በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትዕዛዝና ሤራ ደብረ ዘይት (ሆራ) ላይ እንዲከሰከስ የተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ነው። አውሮፕላኑ “አህመድ” በተሰኘው ረዳት ፓይለት አማካኝነት እንዲከሰከስ መደረጉን በጊዜው አውስቼው ነበር። ታዲያ ሰሞኑን የአሜሪካ & ፈረንሳይ መርማሪዎች “ከፓይለቶቹ በኩል የሆነ ነገር” አለ በሚል የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ መርማሪዎች ያወጡትን የ’ምርመራ ውጤት’ ውድቅ ማድረጋቸው የእኔን መላምት አጠናክሮታል።
👉 የካረን ብሔረሰብ አለባበስ
OLYMPUS DIGITAL CAMERA Karen villagers in traditional dress, Tanintharyi Region, Myanmar, Southeast Asia
BACKGROUND OF THE KAREN PEOPLE
The Karen are a large and dispersed ethnic group of Southeast Asia. They trace their origins to the Gobi Desert, Mongolia, or Tibet. Karen settled in Burma/Myanmar’s southern Irrawaddy Delta area and in the hills along the Salween River in eastern Myanmar and in neighboring Thailand. In the past numerous peoples were considered Karen sub-groups: the Pwo Karen (mostly delta rice-growers), the Sgaw Karen of the mountains; and the Kayahs (also called Karennis), Pa-Os, and Kayans (also called Padaungs), who live in the Karenni and Shan States of Myanmar. Now all of these groups consider themselves distinct ethnic groups.
The total population of Karen in around 6 million (although some it could be as high as 9 million according to some sources) with 4 million to 5 million in Myanmar, over 1 million in Thailand, 215,000 in the United States(2018), more than 11,000 in Australia, 4,500 to 5,000 in Canada and 2,500 in India in the Andaman and Nicobar Islands and 2,500 in Sweden,
🔥 ‘A Living Hell’: Churches, Clergy Targeted By Myanmar Military
On Thursday, a Baptist pastor and a Catholic deacon were killed in Lay Wah village, two women wounded, hundreds flee. Karen rebels call the attack a “war crime”, urge the international community to cut off fuel supplies to ruling military junta. Myanmar’s government-in-exile condemns the attacks, extends condolences to victims’ families.
Thursday afternoon two jet fighters attacked Lay Wah, a village located in Mutraw district, Karen State, south-eastern Myanmar.
The area is under the control of the Karen National Union (KNU) whose armed wing, the Karen National Liberation Army (KNLA), has been repeatedly engaged in heavy fighting with Myanmar’s regular army.
At least five people were killed as a result of the bombing. Hundreds of residents hastily left their homes and fled, fearing further raids and more violence.
Local sources report that at least two bombs were dropped. Over the past few days, two churches and a school, as well as several other buildings were hit.
The mother and the child died instantly, while a Baptist pastor and a Catholic deacon succumbed later to their injuries. Two other women were wounded albeit not seriously.
The child, Naw Marina, would have turned three next month; she died along with her mother, Naw La Kler Paw; Catholic deacon Naw La Kler Paw; Rev Saw Cha Aye; and the last victim, Saw Blae, a villager who helped out in church.
Four large craters now dot the area, the result of the blasts; some believe the churches were the target. But luckily, the death toll was limited because the school was closed. For some time, its pupils have been attending lessons in a nearby forest.
KNU spokesperson Padoh Saw Taw Nee described the bombing as a “war crime”. For him, “It is very important to stop the supply of fuel for the junta military’s aircraft,” to limit the attacks.
“I ask again that the international community take more effective action against the junta,” he added.
Following the bombing of Lay Wah, Myanmar’s exiled National Unity Government (NUG), which includes former MPs from Aung San Suu Kyi’s National League of Democracy, issued a statement condemning the raid.
“We convey our condolences to all those who have lost their lives,” the press release said. “ We pledge that we will do our utmost to bring justice for all those lives lost, be it national or international,”
Myanmar’s military junta has repeatedly attacked civilian targets in Karen and Kachin states and Sagaing and Magwe regions. So far, the bombing campaign has killed at least 460 civilians, including many children.
👉 Just in:
One person was killed and eight others wounded when rebels opposed to the ruling junta attacked a state celebration in eastern Myanmar today, the military said.
The nation has been in turmoil since Aung San Suu Kyi’s civilian government was toppled in an army coup almost two years ago.
Long-established ethnic rebel groups, as well as dozens of “People’s Defence Forces” (PDF), have emerged in opposition.
The junta said one man was killed when a rebel group and PDF shelled an event in eastern Kayah’s capital Loikaw early Sunday as people gathered to celebrate the anniversary of the state’s recognition.
“The artillery fell at the celebration area near city hall and at the ward where people were staying,” a junta statement said.
Among those wounded were six students, as well as a man and a woman, the military said, adding that some security services personnel were also hurt.
No group has claimed responsibility for the attack.
More than 2,700 civilians have been killed since the military grabbed power in February 2021, according to a local monitoring group.
The junta blames anti-coup fighters for a civilian death toll it has put at almost 3,900. — AFP
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ምያንማር , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይፍ , ቃጠሎ , በርማ , ባቢሎን , ቤተ ክርስቲያን , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , አድሎ , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ , ካረን , ክርስትና , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ጁንታ , ጎሣ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Christians , Church , Ethiopia , Ethnic , Famine , Fire , Genocide , Human Rights , Karen , Massacre , Myanmar , Persecution , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023
VIDEO
❖❖❖ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ❖❖❖
💭 በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ .…ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]❖❖❖
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይፍ , ቅርስ , ባቢሎን , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Cheleqot , Ethiopia , Ethiopianess , Famine , Genocide , Heritage , Human Rights , Massacre , Psalms , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023
VIDEO
❖❖❖
በአክሱም ጽዮናውያን ላይ እጅግ በጣም አሰቃቂ ግፍና ወንጀል የፈጸሙትን፣ የሠሩትን ወንጀል እስካሁን ደብቀው ሕዝቡን በማታለል ወደሌላ ጥፋት በመውሰድ ላይ ያሉትን የሚከተሉትን ከሃዲዎች የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ወኪሎች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ! አሜን! አሜን! አሜን!
😈😈😈 🔥🔥🔥
☆ አብዮት አህመድ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)
☆ ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)
☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
☆ ስብሐት ነጋ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ ዓርከብ እቍባይ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ አረጋዊ በርሄ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ ኢሳያስ አፈወርቂ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ ጌታቸው ረዳ (ኢ-አማኒ/ኮሙኒስት)
☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)
☆ መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
☆ ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)
☆ ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
☆ ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
☆ ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
☆ አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
☆ ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (“የታሰረው” ለስልት ነው)
☆ ለማ መገርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ) (የጠፋው ለስልት ነው)
☆ ታከለ ኡማ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አምቦ አርጌ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ፀጋዬ አራርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አዳነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራ-አርዮስ)
☆ ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራ-አርዮስ)
☆ ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታ-አርዮስ)
☆ አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌ-መናፍቅ)
☆ ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ታማኝ በየነ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አበበ ገላው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አበበ በለው (ኦሮማራ-አርዮስ)
☆ መስከረም አበራ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
ሌሎችም ብዙዎች….
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , Axum Massacre , ሉሲፈራውያን , ሤራ , ሥላሴ , ረሃብ , ተጠያቂነት , ታቦተ ጽዮን , ትግራይ , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ወንጀል , የአክሱም ጭፍጨፋ , የጦር ወንጀል , ደብረ ጽዮን , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , Blockade , Debre Tsion , Ethnic Cleansing , Famine , Genocide , HumanRights , Isaias Afewerki , Justice , Starvation , Tigray , Trinity , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 11, 2022
VIDEO
😇 አዎ ! ጰራቅሊጦስ ሐዋርያትን የወይን ጠጅ ሳይጠጡ እንዳሰከራቸውና በሀገሩ ሁሉ እንዳናገራቸው እኔም በእነዚህ ቀናት የሰከርኩ መስሎ ነው የተሰማኝ፤ ክርስቶስንና ቤተሰቦቹን በተመለከት ከብዙዎች ጋር በመነጋገር ላይ ነኝ፤ ሰው ሁሉ በበጎ እየቀረበኝ ነው። በእውነት ድንቅ ነው ! በእውነት ጰራቅሊጦስ የሃይማኖትን አልጫነት የሚያጣፍጥ የልቡና ጨው ነው። ጰራቅሊጦስ በጭለማ ላሉ የሚያበራ የይቅርታ ብርሃን ነው።
✞ ወደ ጸሎት ቤት ስገባ ✞ ጸሎት ቤት ውስጥ
😇 ቅድስት እናታችንና ልጇ እግዚአብሔር ወልድ + የማርያም መቀነት + ክቡር መስቀል
✞ ከጸሎት ቤት ስወጣ፤ ማረፊያ ወንበሩ ላይ፤ ይህን አየሁት። የሕፃን ልጅ መጫወቻ ነው፤
እንጠንቀቅ ! ቀስተ ደመና የሰዶማውያን አይደለም ! “ ኬኛ !” ብለው ሊነጥቁን ግን ይሻሉ !
✞ ከጸሎት ቤት ልክ ስወጣ ሜዳው ላይ ሰባት እርግቦችን አገኘሁ ✞ ማታ ላይ ቤቴ እንደገባሁ መብራቱ ይህን ሠርቶ ነበር። ✞ ጠዋት ላይ ደግሞ የእመቤታችን ሥዕል የማርያም መቀነትን ቤቴ ግርግዳ ላይ አንጸባርቆ ይታይ ነበር፤ ድንቅ ነው!
❖❖❖ እምዕርገት እስከ ጰራቅሊጦስ መዝሙር “በሰንበት ዐርገ ሐመረ” ❖❖❖
( በ፫ / ፈ ) በሰንበት ዐርገ ሐመረ ገሠፀ ባሕረ፤ ወገሠፆሙ ለነፋሳት፤ ወይቤሎሙ ኢትናፍቁ ወኢይምጻእ ኑፋቄ ውስተ ልብክሙ፤ በከመ ፈነወኒ አቡየ አነኒ እፌንወክሙ ውስተ ቤተ አቡየ ብዙኅ ማኅደር ቦቱ፤ ካዕበ እመጽእ ወእነሥአክሙ፤ ከመ ተሀልዉ ምስሌየ በመንግሥተ አቡየ ዘበሰማያት።
❖ አመላለሰ
ከመ ተሀልዉ ምስሌየ በመንግሥተ አቡየ፤
በመንግሥተ አቡየ ዘበሰማያት።
❖ ዓራራት
ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት ወሰበረ ኆኃተ ብርት እግዚአ ለሰንበት አመ ሣልስት ዕለት ምዖ ለሞት ወዓርገ ውስተ ሰማያት።
❖ ሰላም
ወልድ እኁየ ውእቱ ፍቁርየ ውእቱ ተንሥአ እሙታን ገብረ ሰላመ ለኵሉ ዓለም ዓርገ በስብሐት ውስተ ሰማያት ሎቱ ስብሐት ለዘቀደሳ ለሰንበት።
❖ ዘቅዳሴ ምንባባት
ሮሜ ፲፥፩ ፡ ፍ፤ ፩ጴጥ ፫፥፲፭ ፡ ፍ፤ ግብ ፩፥፩ ፡ ፍ፤
❖ ዘቅዳሴ ምስባክ፦
ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ፤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን፤ ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ። መዝ ፵፮፥፭
❖ ወንጌል፦ ሉቃ ፳፬፥፵፭ ፡ፍ
ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ (እምቅድመ ዓለም)
❖❖❖ ፯ /7 እርግቦች ❖❖❖
ሐዋሪያት ተባበሩ በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ ቃሉን አስተማሩ
❖ ፯ / ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው
በቅዱስ መጽሐፍ አቆጣጠር ሰባት (፯) ፍጹምና ሙሉ ቁጥር በመሆኑ ከአንድ እስከ ሰባት ( ፩–፯ ) የተዘረዘሩት ምስጢራተ ቤተክርስቲያንም እንከንና ጉድለት የሌለባቸው ፍጹማን ናቸው። ሰባት ቁጥር በመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓት ፍጹም ለመሆን ለማወቅ ከዚህ የሚከተሉትን ማስረጃዎች እንመልከት፦
❖ ሰባት ቁጥር ምስጢራት በቤተክርስቲያን፤
በመጽሐፍ ቅዱስና በስርዓተ ቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ ስባት ቁጥር ብዙ ምሳሌ እንዳለው ይታወቃል፡፡ በዕብራዊያን ዘንድም ሰባት ፍጹም ቁጥር ነው፡፡ ምሳሌ ፳፬፡፲፮ እግዚአብሔር ከሰኞ እስከ እሑድ ያሉትን ቀናት በሰባት ቁጥሮች ወስኗል ሕዝበ እስራኤል ከግብጽ ባርነት ወጥተው በሲና በርሀ ሲጓዙ ይመሩት የነበሩት በ፯/7 ደመና እንደነበረ ይታወቃል፡፡ ዘዳ ፲፫፡፳፩
ከዚህ ቀጥለንም ለቤተ-ክርስቲያን አስተምህሮ የ፯ ቁጥር ምስጢራትን ምሉዕነትን የሚያስረዱ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን በዝርዝር እንመለከታለን፦
❖ ሀ/ ሰባቱ አባቶች
፩. ሰማያዊ አባታችን እግዚአብሔር ፪. የነፍስ አባት ፫. ወላጅ አባት ፬. የክርስትና አባት ፭. የጡት አባት ፮. የቆብ አባት ፯. የቀለም አባት
❖ ለ/ ሰባቱ ዲያቆናት
፩. ቅዱስ እስጢፋኖስ ፪. ቅዱስ ፊልጶስ ፫. ቅዱስ ጵሮክሮስ ፬. ቅዱስ ጢሞና ፭. ቅዱስ ኒቃሮና ፮. ቅዱስ ጳርሜና ፯. ቅዱስ ኒቆላዎስ
❖ ሐ/ ሰባት የጌታ ቃላት /እኔ ነኝ
፩. የሕይወት እንጅራ እኔ ነኝ ፪. የዓለም ብርሃን እኔ ነኝ ፫. እኔ የበጎች በር ነኝ ፬. መልካም እረኛ እኔ ነኝ ፭. ትነሣዔና ሕይወት እኔ ነኝ ፮. እኔ መንገድና ሕይወት ነኝ ፯. እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ
❖ መ/ ሰባቱ ሰማያት
፩. ጽርሐ አርያም ፪. መንበረ መንግሥት ፫. ሰማይ ውዱድ ፬. ኢየሩሳሌም ሰማያዊት ፭. ኢዮር ፮. ራማ ፯. ኤረር
❖ ሠ/ ሰባቱ ሊቃነ መላእክት
፩. ቅዱስ ሚካኤል ፪. ቅዱስ ገብርኤል ፫. ቅዱስ ሩፋኤል ፬. ቅዱስ ራጉኤል ፭. ቅዱስ ዑራኤል ፮. ቅዱስ ፋኑኤል ፯. ቅዱስ ሳቁኤል
❖ ረ/ ሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት
፩. የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን ፪. የሰርምኔስ ቤተ ክርስቲያን ፫. የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን ፬. የትያጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ፭. የሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን ፮. የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን ፯. የሎዶቅያ ቤተ ክርስቲያን
❖ ሰ/ ሰባቱ ተዐምራት
ጌታ እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ በተሰቀለ ጊዜ የተፈጸሙ ተዐምራት
፩. ፀሐይ ጨልሟል ፪. ጨረቃ ደም ሆነ ፫. ከዋክብት ረገፉ ፬. ዐለቶች ተሠነጠቁ ፭. መቃብራት ተከፈቱ ፮. ሙታን ተነሡ ፯. የቤተ መቅደስም መጋረጃ
❖ ሸ/ ሰባቱ የመስቀሉ ቃላት
፩. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ ፪. አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ፫. ዛሬ ከእኔ ጋራ በገነት ትሆናለህ ፬. እነሆ ልጅሸ እናትህ እነሆት ፭. ተጠማሁ ፮. ተፈጸመ ፯. አባት ሆይ ነፍሴን በእጅህ አደራ እስጥሃለሁ
❖ ቀ/ ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
፩. ምሥጢረ ጥምቀት ፪. ምሥጢረ ሜሮን ፫. ምሥጢረ ቁርባን ፬. ምሥጢረ ክህነት ፭. ምሥጢረ ተክሊል ፮. ምሥጢረ ንስሐ ፯. ምሥጢረ ቀንዲል
❖ በ/ ሰባቱ ዐበይት አጽዋማት
፩. ዐቢይ ጾም ፪. የሐዋርያት ጾም ፫. የፍልሰታ ጾም ፬. ጾመ ነቢያት ፭. ጾመ ገሀድ ፮. ጾመ ነነዌ ፯. ጾመ ድኅነት
❖ ተ/ ሰባቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠሉ ነገሮች
፩. ትዕቢተኛ ዓይን ምሳ ፲፮፥፮፡፲፱ ፪. ሃሰተኛ ምላስ ፫. ንፁህን ደም የምታፈስ እጅ ፬. ክፉ ሃሳብን የምታፈልቅ ልብ ፭. ለክፋት የምትፈጥን እጅ ፮. የሐሰት ምስክርነት ፯. በወንድሞች መካከል ጠብን የምታፈራ ምላስ
❖ ቸ/ ሰባቱ ፀሎት ጊዜያት
፩. ነግህ የጠዋት ጸሎት ፪. ሠለስት (የ፫ ሰዓት ጸሎት) ፫. ቀትር (የ፮ ሰዓት ጸሎት) ፬. ተሰአቱ (የ፱ ሰዓት ጸሎት) ፭. ሰርክ (የ፲፩ ሰዓት ጸሎት) ፮. ነዋም (የመኝታ ጸሎት) ፯. መንፈቀ ሌሊት (የሌሊት ጸሎት)
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መንፈስ ቅዱስ , ረሃብ , ቀለማት , ትግራይ , አምላካችን , አረመኔነት , አዲስ አበባ , ኢየሱስ ክርስቶስ , እርግብ , ኦርቶዶክስ , ወንጀል , የማርያም መቀነት , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጰራክሊጦስ , ጴንጤቆስጥ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Christianity , Ethiopia , Famine , Genocide , God , Holy Spirit , Jesus Christ , Massacre , Orthodox Faith , Paraclete , Pentecost , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022
VIDEO
❖❖❖[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፫፥፩ ]❖❖❖
የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው ! ይላል እግዚአብሔር።
💭 “የዛሬዎቹ አባቶቻችን ምን ይመስላሉ ? | ለተዋሕዶ አባቶች የተጻፈ ኃይለኛ ደብዳቤ”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020
“ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።”
ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው። እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ(አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy Ahmed , Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , በጎች , ቤተ ክሕነት , ተዋሕዶ , ትግራይ , ንፋስ ስልክ , አረመኔነት , አባቶች , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , እረኞች , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopia , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Sheep , Shepherd , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022
VIDEO
❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፮ እስከ ፻፲]❖❖❖
ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦
❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰] ❖❖❖
፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥ ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ። ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ። ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ። ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት። ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ። ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ። ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ። ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ። ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች። ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች። ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው። ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው። ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ። ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ። ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ። ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ። ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ። ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ። ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ። ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው። ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት። ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤ ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ቅርስ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የለንደን ጉባኤ , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Cheleqot , Ethiopia , Famine , Genocide , Heritage , Human Rights , London Conference , Massacre , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2022
VIDEO
✞ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ✞
😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ የጨለቖት ሥላሴ ቅርስን 😇 በደም በጨቀየ ቆሻሻ እጁ በጭራሽ መንካት አልነበረበትም።
ቅዳሜ / ጥቅምት ፰ /8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ . ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ አደረገ። አሊባባ እና አርባ ሌቦቹ ይህን ቅርስ ለምን እንዳመጡት እንግዲህ አሁን በግልጽ እያየነው ነው።
በውጭ ሃገር ያሉትን የተዋሕዶ ክርስትና ቅርሶች ሁሉ በማስገባት ከፊሉን ለእስማኤላውያኑ መሸጥ፣ ከፊሉን ማውደም፤ ልክ በሱዳን ስደት ላይ የሚገኙትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ መልሶ እና ወደ ሱዳን ተሰደድው ለመውጣት የሚሹትን ሁሉ ድንበሩን ዘግቶና አፍኖ ለመጨፍጨፍ እንዳቀደው። ልክ አቡነ መርቆርዮስን ከአሜሪካ አስመጥቶ በቤተክርስቲያን ላይ የበለጠ ክፍፍል ለመፍጠር እንደቻለው፤ ዛሬ ቤተ ክህነቱንና “አባቶችን” የእነ ዋቄዮ – አላህ ባሪያው ኢሬቻ በላይ እና አቴቴ እዳነች እባቤ መፈንጫ ይሆኑ ዘንድ እንዳደረጋቸው።
😇 ተልዕኮው ሙሉ የሆነ የዘር ማጥፋት ተልዕኮ ነው። ይህን ለአውሮፓውያኑ በግልጽ ነግሯቸዋል።
ይህን የሥላሴ ቅርስንም ያስመጣው፤ ለሠላሳ ዓመት ያህል ሲሰለጥንበትና ሲዘጋጅበት የነበረውን ዲያብሎሳዊ ዓላማውን፣ ተልዕኮውይን እና ምኞቱን ለማሳካት መሆኑ ነው። አታክልቶችን፣ ሰብሉን፣ እህሉን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን ማውደም፣ ከቦምብና ጥይት ጭፍጨፋ የተረፉትን ጽዮናውያን በስጋ ማዳከም ምጮቱ ነው። ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ ገዳማቱንና ቅርሶቿን በትግራይ የቀሩትን ዛፎችን ( ልብ እንበል፤ በተለይ ለኮሮና ወረረሽኝ ብቸኛ የመድኃኒት ምንጭ የሆኑትን የእጣን ዛፎችን ሁሉ በማውደም ትግራይን ልክ እንደ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ልክ ‘ እንደ በሻሻ ‘ የመንፈሳዊ ሕይወት ምድረበዳ የማድረግም ፍላጎትና ሕልምም ስላለው ነው። ከዚህ በተጨማሪ የድሮን መግዣ ገንዘብና ድሮኖቹን ለሚያንቀሳቅሱለትት እስማኤላውያን የቱርክ፣ አረቦችና ኢራናውያን ጂሃዳውያን ቅጥረኞች ደሞዝ መክፈልም አለበት።
እንደው መቼ ነው ኢትዮጵያ ይህን ያህል፣ ዓለምም ሁላችንም በግልጽ እያነው የኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ቀንደኛ ጠላቶች በመጋበዝ፣ ያውም ከአክሱም ኢትዮጵያውያን በተዘረፈው ገንዘብ፣ ወርቅና ንብረት ደሞዝ እየከፈለ ጽዮናውያንን ለመጨፍጨፍ የበቃው ? አዎ ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የነገሰችው ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ ወይንም በዛሬው ቋንቋ ኦሮሚያ ናት።
የግራኝ ኦሮሞ አባቶቹና እናቶቹ ያደረጉትን ጽንፈኛ ተግባር ነው ዛሬም “ ከእነርሱ ስህተት ተምሮ ” በከፋ ሁኔታ የቀጠለው። ሞኙ ወገኔ ቢታቸውም እንኳን ሥልጣን ላይ ያወጡትም ሕወሓቶችም ከተጠያቂነት አያመልጧትም። የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት “ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም፣ ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነው ” ብለው ነበር። ፻ /100% ትክክል ነበሩ ! ታዲያ ይህን እያወቁ፣ ከምኒልክ ጊዜ ኦሮሞዎችና አማራ አሻንጉሊቶቻቸው በጽዮናውያን ላይ የሠሯቸውን ግፎች ሁሉ መጽሐፍ ላይ እያነበበቡ እነ ዶ / ር ደብረጽዮን ታንኩንም፣ ባንኩንም፣ ተዋጊ አውሮፕላኑንም፣ እህሉንም፣ ውሃውንም፣ ግድቡንም፣ መድሃኒቱንም፣ ራዲዮ፣ ቴሌቪዥንና ጋዜጣውንም አዲስ አበባንም ለጨፍጫፊዎቹ ኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀል ! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ድረስ ተክትለዋቸው በመምጣትም በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል እንዲፈጽሙ ፈቀዱላቸው። እንግዲህ ሉሲፈርንና ባንዲራውን ለማንገስ ካልሆነ ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ ? ስለ ኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ሁኔታ በቂ ግንዛቤ ያለው ዓለም ነው ይህን ክስስተት በመጠየቅ ላይ ያለው።
👉 እስኪ ይህን መራራ ሐቅ የያዘ የታሪክ ቅደም ተከተል በድጋሚ እናስታውስ፤
☆ ንጉሣዊው የአፄ ምኒልክና አቴቴ ጣይቱ አገዛዝም ከጣልያን ጋር አብሮ ጽዮናውያንን በስልት ከፋፍሏል፣ የአክሱም ጽዮንን ግዛቶች ለቱርክ፣ ጣልያን እና ፈረንሳይ አሳልፎ ሰጥቷል(ኤርትራንና ጂቡቲን)በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፈዋቸዋል በረሃብ ጨርሰዋቸዋል፣
☆ ንጉሣዊው የአፄ ኃይለ ሥላሴ ኦሮሞ አገዛዝም ከብሪታኒያ ጋር አብሮና ተዋጊ አውሮፕላኖችም ከየመን ሳይቀር አስመጥቶ ጽዮናውያንን ጨፍጭፏቸዋል፣ በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኦሮሞ አገዛዝም ጽዮናውያንን አሳድዷል፣ በሚሊየን የሚቆጠሩትን አባቶቼንና እናቶቼን ጨፍጭፏቸዋል በረሃብ ጨርሷቸዋል፣
☆ የፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ አገዛዝም፤ ምናልባትም፤ ከምንሊክ ዘመን አንስቶ ፬ኛውና የመጨረሻው ትውልድ ወኪሎች ከሆኑት ከሕወሓቶቹ ከእነ ዶ/ር ደብረጽዮን ጋር ተናብቦ በመስራት፤ ጽዮናውያንን በድጋሚ በመጨፍጨፍ፣ በማሳደድ፣ በማገት፣ በማስራብ፣ መሬታቸውን በመበከል፣ ዕጽዋቶቻቸውን፣ ዛፎቻቸውን (ውዶቹን የእጣን እና ማንጎ ዛፎች) ሰብሎቻቸውን፣ ከብቶቻቸውን በመጨረስ ላይ ይገኛል።
ግራኝን ሕወሓቶች እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ቢተውትና ቢለቁት እንኳን እኛ ጽዮናውያን ግን በፍጹም፣ በጭራሽ ይቅር አንለውም፣ አንተወው፣ አንለቀውም። በጭራሽ! የእርሱን እና የአጋሮቹን አንገት ቆርጠን በአክሱም የምንሰቅልበት ጊዜ በቅርቡ እንደሚመጣ ፈጽሞ አንጠራጠር። አለቀ፤ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል!
😇 ለትግራይ እና ለመላዋ ኢትዮጵያ እንደ አፄ ዮሐንስ ያለ መሪ ብቻ ነው ዛሬ የሚያስፈልገው !
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ ኮከብ ክብር ‘ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ ( ሰብዓ ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም / የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖
_______ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሉሲፈር , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ሥላሴ , ረሃብ , ሰንደቅ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ቅርስ , ባቢሎን , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , ኔዘርላንድስ , አረመኔነት , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያዊነት , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ኮከብ , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , የሳጥናኤል ጎል , ዲያብሎስ , ዳንኤል ክብረት , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጨለቖት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Cheleqot , Daniel Kibret , Famine , Flag , Genocide , Heritage , Human Rights , Lucifer , Massacre , Pentagram , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2022
VIDEO
✞✞✞ስብሃት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፡፡ አሜን፡፡✞✞✞
❖ ጥር ፯/7-ሥሉስ ቅዱስ የባቢሎንን ግንብ ያፈረሱበት ዕለት ነው፣ በሀገራችንም ቅዳሴ ቤታቸው የከበረበት ዕለት ነው።
❖❖❖
ሥሉስ ቅዱስ፡ – ምሥጢራት በእምነት ለማይኖር በትሕትናም ለማይቀርብ የሚገለጡ አይደሉም፡፡ እግዚአብሔር አንድም ነው ሦስትም ነው፡፡ ጊዜ ሣይሠፈር ዘመንም ሳይቆጠር እግዚአብሔር በስም በአካል በግብር ሦስትነቱ በባሕርይ በሕልውና በመለኮትና በሥልጣን አንድነቱ የጸና አምላክ ነው፡፡ ከዓለም መፈጠር በፊት ስለ ነበረው ነገር የሚያውቅ ራሱ ሥላሴ ብቻ ነው፡፡ ዓለምን ከፈጠረ በኋላም ምሥጢረ ሥላሴ ( መለኮት ) ብለን የምንማረው ትምህርት እንድንና እንጠቀም ዘንድ እርሱ የገለጠልንን ያህል ብቻ ነው፡፡ ይኸውም በየጊዜው እርሱ ለወደዳቸውና ደስ ላሰኙት ቅዱሳኑ የገለጠው ምሥጢር ነው፡፡ ከዚህ አልፈን በሥጋዊ አዕምሯችን ጌታን “ እንመርምርህ ” ብንለው ግን ፍጻሜአችን ሞት፣ ማደሪያችንም ገሃነመ እሳት ነው፡፡
ልዑል እግዚአብሔር በአንድነቱና በሦስትነቱ ሳለ ይህንን ዓለም ፈጠረ፡፡ እግዚአብሔር ዓለምን ለምን ፈጠረ ቢሉ ስሙን ቀድሰን ክብሩን እንድንወርስ ነው፡፡ ከዚህ የተረፈውን ምክንያት እርሱ ራሱ ብቻ ነው የሚያውቀው፡፡ በአንድነቱ ምንታዌ ( ሁለትነት ) በሦስትነቱ ርባዔ ( አራትነት ) የሌለበት የዘለዓለም አምላክ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው፡፡ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም በአካል በግብር ሦስትነት በባሕርይ በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ተገኙ፣ በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና፡፡ ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት “ ቅድስት ሥላሴ ” እንላቸዋለን፡፡ የሚጠላቸው ( የማያምንባቸውን ) አይጠሉም። የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል፣ በቤቱም መጥተው ያድራሉ፡፡ ከፍጥረታት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የአብርሃምን ያህል በሥላሴ ዘንድ የተወደደ ፍጡር የለም፡፡ አባታችን ቅዱስ አብርሃም የደግነት ሁሉ አባት ነውና በኬብሮን በመምሬ ዛፍ ሥር ሥላሴን ተቀብሎ አስተናግዷል፡፡ አባታችን አብርሃም በ 99 ዓመቱ እናታችን ሣራ በ 89 ዓመቷ ሥላሴን በድንኳናቸው አስተናገዱ፡፡ አብርሃም እግራቸውን አጠበ፡፡ በጀርባውም አዘላቸው፡፡ ምሳቸውንም አቀረበላቸው፡፡ እነርሱም እንደሚበሉ ሆኑለት፡፡ በዚያው ዕለትም የይስሃቅን መወለድ አበሠሩት፡፡ ሥላሴን ያስተናገደች ድንኳን ( ሐይመት ) የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡፡ በድንግል ላይ አብ ለአጽንኦ መንፈስ ቅዱስ ለአንጽሖ ወልድ በተለየ አካሉ ለሥጋዌ በእርሷ አድረዋል፡፡ በዓለ ሥላሴ በዚህ ቀን የሚከበረው ስለ ሁለት ምክንያቶች ነው፡፡ ቀዳሚው ሕንጻ ሰናዖርን ማፍረሳቸው ሲሆን 2 ኛው ደግሞ ቅዳሴ ቤታቸው ነው፡፡
ሰናዖር ከሺዎች ዓመታት በፊት በአሁኗ ኢራቅ አካባቢ እንደነበረ የሚነገርለት ግዛት ሲሆን ስሙ ለሃገሪቱም ለንጉሡም በተመሳሳይ ያገለግል ነበር፡፡ ከናምሩድ ክፋት በኋላ ሰናዖርና ወገኖቹ ከሰይጣን ተወዳጁ፡፡ ከጥፋት ውሃ ( ከኖኅ ዕረፍት ) በኋላ በሥፍራው በአንድነት ይኖሩ ነበርና እርስ በርሳቸው “ ኑ ሳንበተን ስማችን የሚጠራበትን ሕንጻ እንሥራ፣ በዚያውም አባቶቻችንን በውኃ ያጠፋ እግዚአብሔርን እንውጋው ” ተባባሉ፡፡ ቀጥለውም ሰማይ ጠቀስ ፎቅን ገነቡ፡፡ ከሕንጻው መርዘም የተነሳ በጸሐይ አብስለው በልተዋል ይባላል፡፡ ቀጥለውም ጦር እያነሱ ፈጣሪን ሊወጉ ወርውረዋል፡፡ መቼም የእነዚህን ሰዎች ክፋትና ቂልነት ስንሰማ ይገርመን ይሆናል፡፡ ግንኮ ዛሬ ሰለጠንኩ በሚለው ዓለም እየተሠራ ያለው ከዚህ የከፋ ነው፡፡ ቸርነቱ ቢጠብቀን እንጂ እንደ ክፋታችንስ በጠፋን ነበር፡፡ ርሕሩሐን ሥላሴ ግን የሰናዖር ሰዎች የሠሩትን አይተው ማጥፋት ሲችሉ አላደረጉትም የባሪያቸውን የኖኅን ቃል ኪዳን አስበዋልና፡፡ ይልቁንም “ኑ እንውረድ ቋንቋቸው እንደባልቀው” አሉ እንጂ፡፡ በመሆኑም ከለዳውያን ልሳናቸው ተደበላልቆ 71 ቋንቋዎች ተፈጠሩ፡፡ እነርሱም ስምምነት አጥተው ተበተኑ፡፡ ሥላሴም ያን ሕንጻ በነፋስ ትቢያ አድርገው በተኑት፡፡ ስለዚህም እስከ ዛሬ ሥፍራው “ባቢሎን” ሲባል ይኖራል፡፡
😈 የአርዮስ ክህደት (Arianism): ይህ ደግሞ የወልድን ፍጹም አምላክነት የሚክድ ትምህርት ነው፡፡ ወልድ በአብ በልዕልና የተፈጠረ ነው ይላል፡፡ ፈጥሮ ፈጠረበት ይላል፡፡ አብ ወልድን ስለፈጠረው አብ ይቀድመዋል ይላል፡፡ስለዚህም ወልድ ያልነበረበት ጊዜ ነበር የሚል ክህደት ነው፡፡ ለዚህም ክህደቱ በምሳ 8፡22-25 ቆላ 1፡15 ዮሐ 14፡28 ያሉትን በተሳሳተ መንገድ በመተርጎም ተጠቅሞባቸዋል፡፡ የአርዮስ ክህደትም በኒቅያ ጉባዔ (በ325 ዓ.ም) የተወገዘ ትምህርት ነው፡፡ እኛም እንደ አባቶቻችን “ቃልም እግዚአብሔር ነበረ “የሚለውን መሠረት አድርገን “የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ” የሚለውን የኒቅያ ጉባዔ ድንጋጌ እንከተላለን፡፡
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Anti-Ethiopia , Arius , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መንፈሳዊ-ውጊያ , ረሃብ , ሰይጣን-አምልኮ , ሰይፍ , ስደት , ቅድስት ሥላሴ , ባቢሎን , ተዋሕዶ , ትግራይ , ናምሩድ , አረመኔነት , አርዮስ , አባ ገዳ , አክሱም , አውሬው-መንግስት , ኢትዮጵያ , እባ ገንዳ , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወረርሽኝ , ዋቄዮ-አላህ , ዘር ማጥፋት , ዲያብሎስ , ጀነሳይድ , ግንብ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Babylon , Ethiopia , Famine , Genocide , Human Rights , Massacre , Nimrod , Tewahedo , Tigray , Trinity , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2021
VIDEO
😈 የበሻሻውን ቆሻሻ! የወራዳውን፣ አረመኔውና ከሃዲውን የግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እና ሕዝበ ክርስቲያኑን በማስጨረስ ላይ ያሉትን ጭፍሮቹን አውሬነት ዘርዝሬ ለመግለጽ በቂ ቃላት ማግኘት አልችልም። ይህ አውሬ አሁን ክርስቲያን ኢትዮጵያን አውድሞ፣ አፈራርሶ እና ኦሮሞን አንግሦ እንዲሁም የድኻውን ኢትዮጵያዊ ወርቅና ገንዘብ ሁሉ ዘርፎ ለመሸሽ በመዘጋጀት ላይ ነው። ሆኖም የትም አያመልጣትም፤ የተሳፈረባት ጀልባ እየሰጠመች ነው፣ የገባበት ቢገባም እንደ አክዓብ እና ኤልዛቤል እንደሚገደልና ስጋውም ለውሾች ተሰጥቶ እጅግ ዘግናኝ ሞትን እንደሚሞት ከወዲሁ ይወቀው።
💭 የሚከተለውን ጽሑፍ እና የሥላሴ ተዓምርን ፤ ግራኝ ያን አውሬው ብቻ ለመናገር የሚደፍረውን ንግግሩን ከማሰማቱ ከሁለት ወራት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤
❖ ይህ በዛሬው በሥሉስ ቅዱስ ዓርብ ዕለት የምናነበው ተዓምር የግራኝ አብዮት አህመድን እና ጭፍሮቹን ማንነት እና እጣ ፈንታቸውን በከፊል ይገልጥልናል።
ቀደም ሲል ጄነራል ጻድቃን አዲስ አበባ እያሉ ለፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ መሪ ለግራኝ አብዮት አህመድ ትግራይን እንዳይተናኮል እና በሕዝቡም ላይ ጦርነት እንዳይከፍት፣ ሕዝቡን ፈጽሞ ማንበርከክ እንደማይቻል መክረውት እንደነበር ሰምተናል። ግራኝ ግን የመለሰላቸው፤ “በገንዘብ እና በጦር ኃይል የማንበረከክ ሕዝብ የለም !” በማለት ነበር መልስ የሰጣቸው።
ጄነራል ጻድቃን እና ባልደረቦቻቸው አሁን ወደ ማንነታቸው ተመልሰዋል ለሥላሴ ይሰግዳሉ፣ ጽዮን ማርያምን ይማጸናሉ የሚል ተስፋ አለኝ። ከዚህ ሁሉ ዕልቂትና ጥፋት በኋላ ዛሬም ይህን ካላደረጉ ግን የትግራይን ሕዝብ ሊመሩት አይችሉምና እነርሱ ለንስሐ የሚያበቃቸውን ገድል ፈጽመው ከአመራርነት በክብር እንዲሰናበቱ ይደረጋሉ፤ ከዚያም የከንቱ ምድራዊ ርዕዮተ ዓለም ባሪያ ያልሆነና ለሕዝቡ የቆመ ጽዮናዊ የሆነ መሪ ይነሳ ዘንድ ግድ ይሆናል።
❖ አንጐት = ጨለቖት
❖ የተረፈው አስተዋዩ፣ ታማኙ ነጋዴ = በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ጽዮናዊ መሪ
😈 በገንዘብ ፍቅር ተታለው ነፋሱ ጠራርጎ ያጠፋቸው ከሃዲዎቹ ነጋዴዎች = ግራኝ አሊ ባባ እና የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮቹ
❖❖❖የሥላሴ ተአምር❖❖❖
፩ . ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው በወዳጃቸው…… . ላይ ይደርና የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ተአምራታቸው ይህ ነው።
፪ . አንጐት በሚባል አገር ብዙ ነጋዴዎች ነበሩ።
፫ . እኒህ ነጋዴዎች ኢየሩሳሌም ወርደው በሥላሴ ሥዕል እነሆ እንዲህ ሲሉ ተማፀኑ።
፬ . ከሄድንበት ሀገር ከጥልቅ ባሕር መሰጠምና መርዘኛ ከሆነው ከአዞ መበላት ወይም መነከስ ድነን በሰላም ወደ ቤታችን ብንመለስ።
፭ . እነሆ ከአተረፍነው ትርፍ ወርቅና ብሩን ግማሽ በግማሽ ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንሰጣለን ተባባሉ።
፮ . ይህንም ካሉ በኋላ ለንግድ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ወረዱ።
፯ . ወደ መርከብ በገቡ ጊዜ የባሕሩ ማዕበል ፀጥ አለላቸውና የሰላም ጉዞ ሆኖላቸው ተጓዙ።
፰ . በዚህ ጊዜ ከሀገሩ ሰዎች አንዱ እንዲህ አላቸው።
፱ . ይህ ጥልቅ ባሕር ሳያሰጥማችሁ እንደምን ተሻገራችሁ ሰውን የሚውጠው አዞስ እንዴት ሳያገኛችሁ ቀረ አላቸው።እኒህ ነጋዴዎችም በእምነታችን መሠረት በብዙ ወርቅ የሥላሴን መርከብ ተከራየን ( ለሥላሴ ብፅዓት አደረግን )
፲፩ . ወደ ሀገራችንም በሰላምና በደህንነት ብንመለስ ከገንዘባችን ሁሉ እኩሌታውን ለሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ብፅዓት አድርገን እንሰጣለን ብለናል አሉት።
፲፪ . ከጥቂት ቀን በኋላም እኒህ ነጋዴዎች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ በተነሡ ጊዜ ከመካከላቸው አንዱ ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ ባሕሩን ተሻግረን እዚህ ለመድረስ አስቀድመን የተናገርነውን አንርሳ በማናውቀውም ሀገር ብዙ ወርቅና ብር አትርፈናልና ብፅዓታችንን ወይም ስእለታችንን እንዳንተው ሲል አሳሰባቸው።
፲፫ . አሁንም ወንድምቼ ሆይ በእውነት የምነግራችሁን ስሙኝ እንደ ሥእለታችን ከገንዘባችን ካልሰጠን ዳግመኛ ለንግድ በምንሄድበት ጊዜ እሊህ ሦስቱ ሥላሴ ገንዘባችንን ሁሉ ያጠፉብናል አላቸው።
፲፬ . እነሱ ግን እኛ አንድ ብር እንኳ አንሰጥም አንተ ግን ከፈለግህ ስጥ ለራስህም አንተ ራስህ እወቅ።
፲፭ . እኛስ ነገርህን አንሰማም እንደ አንተ ያለም መካሪ አንሻም በሥላሴ ስም ከቶ አልተማፀንምና አሉት።
፲፮ . ይህም ነጋዴ ወንድሞቼ ሆይ የተናገራችሁትን ቃል እንዴት ታጥፋላችሁ ወይም እኮ ሰይጣን
ኃላፊና ጠፊ በሚሆን በገንዘብ ፍቅር አታለላችሁ ይሆን አላቸው።
፲፯ . ይህ በቅድስት ሥላሴ ፍቅር የተጠመደ ነጋዴም ይህን ተናግሮ ዝም አለ።
፲፰ . ከዚህ በኋላ ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በመርከብ ተሳፈሩ።
፲፱ . በዚህ ጊዜ ከነፋሱ ኃይል የተነሣ መርከቡ ተነዋወጠ ሊያሰጥማቸውም ተቃረበ።
፳ . በዚህ ጊዜ መርከቡ ተሠበረና ሰዎቹ በባሕር ውስጥ ሰጠሙ።
፳፩ . ይህን ታማኝ ነጋዴ ግን ሥላሴ ከባሕር አውጥተው በባሕር ዳርቻ አስቀመጡት።
፳፪ . ከጣፈጠ አነጋገርህ የተነሣ ታማኝ አገልጋይ አደረግንህ አሉት።
፳፫ . እንግዲህ የአንተን ገንዘብ አንፈልግም እምነትህ ይበቃናል።
፳፬ . እነዚህ ከሐዲዎች ጓደኞችህ ግን በጥልቅ ባሕር ውስጥ እንደሰጠሙ ተመልከት አስተውል አሉት።
፳፭ . እንግዲህ አንተ ወደ ምድረ አንጐት ውረድና የሆነውን ነገር ሁሉ ለዘመዶቻቸውና ለቤተ ሰባቸው ሁሉ ንገር አሉት።
፳፮ . ነጋዴውም እናንት የሀገር ታላላቅ አባቶች ሆይ እናንተ እነማን ናችሁ ስማችሁስ ማን ይባላል አላቸው።
፳፯ . እነሱም እኛ ዓለሙን ሁሉ የፈጠርን ሥላሴ እንባላለን አሉት።
፳፰. ይህንንም ቃል ከአብና ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ አንደበት በሰማ ጊዜ ፈጽሞ ደስ አለው።
፳፱. የደረሰበትን ነገር ሁሉ ነጋዴዎቹም በከንቱ እንደጠፉና እሱ ግን ሥላሴን በማመን እንደዳነ ለአንጐት ሰዎች ነገራቸው።
፴ . ይህን የሰሙ ሰዎች ሁሉ ስለ ነጋዴዎቹ የተደረገው ነገር ሁሉ እጅግ አስደናቂ ነው በማለት አደነቁ።
፴፩ . በዚህ ጊዜ ይህ ነጋዴ ብሩንና ወርቁን ሁሉ ለድኆችና ለችግረኞች በሥላሴ ስም መፀወተ።
፴፪ . ኃላፊና ጠፊ ከሚሆን ከዚህ ዓለም ድካም እስከ ዐረፈ ድረስ በየወሩ በ፯ ቀን ይልቁንም በጥርና በሐምሌ ወር የበዓላቸውን መታሰቢያ አብዝቶ ያደርግ ጀመር።
፴፫ . ይቅርታቸውና ሀብተገ ረድኤታቸው ከወዳጃቸው ከ…… . ጋር ለዘለዓለሙ ይኑር አሜን።
💭 ቅዳሜ / ጥቅምት ፰/8 ፪ሺ፲፪ / 2012 ዓ.ም ላይ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ሊጀምር ፩ ዓመት ሲቀረው የጨለቖት ቅድስት ሥላሴ ዘውድ ወደ ትግራይ እንዲመለስ ፈቀደ። እዚያ ክቡር ዘውድ ላይ እጁ ሲያርፍ ሳየው እጅግ በጣም ነበር ያንቀጠቀጠኝና ያስቆጣኝ!
VIDEO
👉 ያኔ የወጣው መረጃ የሚከተለው ነበር፤
“፳ /20 ዓመታት በላይ በኔዘርላንድ የቆየው የዘውድ ቅርስ ትግራይ ክልል ለሚገኘው የጨለቆት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ተመለሰ
ከመቐለ ፲፮ /16 ኪሎ ሜትር በደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ የሚገኘውና ረዥም ዕድሜ ያስቆጠረው የሥላሴ ጨለቆት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በርካታ ንዋየ ቅድሳት እንዳሉ ይነገራል። በተለይም ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስትያኑ እልፍ ንዋየ ቅዱሳን ማበርከታቸውን ቤተ ክርስትያኑ ግቢ ውስጥ ለዓመታት የኖሩ አባቶች ምስክርነታቸውን ይሰጣሉ።
ለአሥራ ስድስት ዓመታት መንነው በቤተ ክርስቲያኗ የሚኖሩት የ፹፪ /82 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ አባ ገብረሥላሴ፤ ሦስት ዘውዶችን ራስ ወልደሥላሴ ለቤተ ክርስቲያኗ መስጠታቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።
በጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር ከ፲፯፻፵፭–፲፰፻፷፭ /1745-1865 በወቅቱ የእንደርታ ዙሪያ የሚባለውን ሰፊ ግዛት ያስተዳደሩት ራስ ወልደሥላሴ በአራት ቦታዎች ማለትም በጨለቆት፣ በሕንጣሎ፣ በፈለግዳዕሮና በመቐለ ቤተ መንግሥቶችን ገንብተው ነበር። በአንድ ወቅትም ጨለቆትን ዋና ከተማቸው አድርገዋታል።
ራስ ወልደሥላሴ ካበረከቷቸው ዘውዶች መካከል አሁን በኔዘርላንድ የተገኘው ዘውድ አንዱ ሲሆን፤ ከ፳ / ፬ 24 ዓመታት በፊት መሰረቁንና ከዚያም መሰወሩን ተናግረዋል።
ከኢትዮጵያ ተሰርቆ የተወሰደው ዘውድ ኔዘርላንድ ውስጥ መገኘቱንና በዛሬው ዕለት ወደ አገሩ መመለሱን ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ አሳውቀዋል።
ይህ ዘውድ ንብረትነቱ የጨለቆት ሥላሴ መሆኑ የማያጠራጥር በመሆኑ ወደቦታው ተወስዶ በክብር ሊቀመጥ ይገባዋል።”
___________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , መርከብ , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅድስት ሥላሴ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ተዓምር , ትግራይ , ኔዘርላንድስ , አሕዛብ , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢትዮጵያ , ኤርታ አሌ , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ዘውድ , ጀልባ , ጦርነት , ጨለቖት , ጽዮን , ፈተና , Crown , Ethiopia , Netherlands , Tewahedo , Tigray , Trinity | Leave a Comment »