አሸኘሻቸው….
ታይቶ የማይታወቅ ድንቅ አሯሯጥ…. ከኤሊ ደም የተገኘው የ23 ዓመት ሬኮርድ ተሰበረ… ይቻላል! እጹብ ድንቅ ነው! የሚያስደስት ነው! ትክክለኛው ስፖርት ይህ ነው፤ በቀን ሶስት ጊዜ ደጋግመው በመወዳደር ወርቅ የሚዝቁበት የስፖርት ዓይነት ስፖርት አይባለም። ጥንካሬን፡ የበላይነትን የሚያረጋጠው ስፖርት ይህ ነው… ስለዚህ ይቀኑብናል፡ ይጠሉናል… እንደ ሮቤል የመሳሰሉትን ቦርጫም ጉማሬ እነርሱ ብቻ በሚወዳደሩበት ውሃ ውስጥ በማስቀዘፍ ሊያሽሟጥጡብን፡ ሊያዋርዱንና ሊያስንቁን ሞከሩ፡ ግን አልተሳካላቸውም… አይገርምም፡ ሁለት ሮቤሎች፤ ሮቤል በበረዶ፤ ሮቢል በውሃ… ግብዞች፤ እኛን በመቅጣት ሊያዋርዱን በሚፈልጉባቸው የ ”ፈረንጅ” ስፖርት ዓይነቶች እንዲሳተፉ ያደርጋሉ…ወስላቶች! ከሮቤል ማግስት አልማዝ አሳየቻቸው። ጥሩነሽን፣ ገንዛቤና አልማዝን የመሳሰሉ ድንቅ እህቶች አሉን… አሁን የሚጠሉን ሁሉ ዓይናቸው ደም ሆነ…. እነ ብስብሱ ቢቢሲ ሎሚ ይምጠጡ፤ ከፈለጉ በጨው፡ አልያ በበርበሬ…. አሁን ገጣጣውን ሶማሌ መርፌ ወግተው ይልኩታል፤ ወንድሞቻችን ተጠንቀቁ፡ ጊዜው የናንት ነው፡ የፋራን ጥርስ ፈርፍሩልን። ገንዘቤም ጥንቃቄ ማድረግ አለባት፡ ከአደገኛው ሶማሊያዊ አሰልጣኛ መለያየት ይኖርባታል።
ድል ለኢትዮጵያውያን!
Shameful BBC
BBC attacked for ‘disrespectful and boring’ Olympics coverage with viewers switching to COMMENTARY-FREE channel
-
BBC Olympic team were accused of ‘next level bonkers’ commentary
-
Twitter users suggested they had trawled Wikipedia for inane facts
-
Others said the BBC’s commentating duo ‘patronised’ African nations
-
Many were so frustrated they switched to a commentary-free channel
Snapshot from the BBC website — after Almaz demonstrated tremendeous superiority:
Ask yourselves, why don’t these folks give similar comments about Katie Ledecky, Michael Phelps & co? Mind you, 16 world and Olympic swimming records have been broken in Rio so far. The WSJ giving an answer to the queation: „why Olympians shatter Records in Swimming but not Track„
„The answer may have to do with swimmers being at an earlier point in their evolution—along with new pool technology and more„
Pathetic losers!