Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Timket’

A School Bus Runs on Fire in France | ፈረንሳይ ውስጥ የትምህርት ቤት አውቶቡስ ጉዞ ላይ እያለ ጋየ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2023

🔥 እንደ እድል ሆኖ፡ ማንም አልተጎዳም፤ በደቡባዊ ፈረንሳይ ኒምም ከተማ ሲጓዝ የነበረው አውቶብስ ሙሉ በሙሉ በእሳት ከመቃጠሉ በፊት አስር ህጻናት እና የአውቶቡስ ሹፌሩ እራሳቸውን ከመኪናው ማስወገድ ችለዋል።

🔥 Fortunately, no one was hurt; 10 children and the bus driver managed to extricate themselves from the car before it was completely engulfed in flames in the city of Nimes, in southern France.

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Apocalypse in FRANCE: Celestial Warnings | The Magi & Frankincense + The Ark of The Covenant + Corona

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2023

🔥 አፖካሊፕስ/የዓለም ፍጻሜ በፈረንሳይ፤ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያዎች | ሰብአ ሰገል እና ዕጣን + የቃል ኪዳኑ ታቦት + ኮሮና

🔥 Massive explosion At A Building Housing Thousands of Lithium Batteries In France

A massive explosion occurred at the Bollore Logistics facility in Grand-Couronne, France, that houses thousands of lithium batteries.

Hundreds of firefighters were battling a huge blaze that broke out last night, Monday, January 16, as the result of an explosion at a facility belonging to Bollore Logistics. Located near the city of Rouen, in the Normandy region of Grand-Couronne in northern France, the building reportedly houses thousands of lithium batteries.

  • ❖ Fire
  • ❖ France
  • ❖ Frankincense
  • ❖ The Three Wise Men (Magi)
  • ❖ Axum, Ethiopia
  • ❖ The Ark of The Covenant
  • ❖ The Genocidal War Against Axum Zion
  • ❖ FM Catherine COLONNA
  • ❖ Tomb of the Three Magi in COLOGNE (Colonia) – EAU DE COLOGNE
  • ❖ FRANKINCENSE is The Cure to the CORONA VIRUS
  • ❖ እሳት
  • ❖ ፈረንሳይ
  • ❖ ዕጣን
  • ❖ ሦስቱ ጠቢባን (ሰብአ ሰገል)
  • ❖ አክሱም ኢትዮጵያ
  • ❖ የቃል ኪዳኑ ታቦት/ ታቦተ ጽዮን
  • ❖ በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት
  • ❖ ባለፈው ሳምንት ጂኒውን ግራኝን የጎበኘችው የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ካትሪን ‘ኮሎና’
  • ❖ የሦስቱ ሰብአ ሰገል መቃብር በኮሎኝ (ኮሎኒያ) ጀርመን ፥ አዲ ኮሎኝ /EAU DE COLOGNE
  • ❖ ዕጣን የኮሮና ቫይረስ መድኃኒት ነው

☆ France – Frank – Frankincense

❖ Gold, Frankincense & Myrrh

When the wise men (or magi) found Jesus, they bowed down and presented Him gifts of Gold, Frankincense, and Myrrh [Matthew 2:11]

The three gifts had a spiritual meaning: gold as a symbol of kingship on earth, frankincense (an incense) as a symbol of deity, and myrrh (an embalming oil) as a symbol of death.

👉 Etymology: The English word Frankincense derives from the Old French expression ‘franc encens’, meaning ‘high-quality incense’. The word franc in Old French meant ‘noble, pure’. Although named frankincense, the name is not referring to the Franks.

✞ AXUM ZION = Home of The Ark of The Covenant + GOLD, FRANKINCENSE & MYRRH

🛑 Corona Virus – Lungs – Oxygen – Breath – Frankincense – Tree of Life

ኮሮና ቫይረስ – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን የሕይወት ዛፍ

🔥 በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዋና ዓላማዎች፤

  • ❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት
  • ❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት
  • ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም
  • ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር)
  • ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ)
  • ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ ውሃዎቹን (የጥምቀትና ፈውስ ጠበሎቹን) ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። “የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

መልካምንና ክፉን መለየት የሚያስችለው የሕይወት ወይም የእውቀት ዛፍእንዲሁም የእጣንና የክርቤ ዛፎች ብሎም የወርቅ ኮረብታዎችብዙ ቅዱሳን በሚገኙባት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ነው የሚገኙት። በሕክምናው ዓለም እንኳን ብዙ የመፈወስ ብቃት ያለው ዕጣን ከእነዚህ ምስጢራዊ ዛፎች መካከል አንዱና በተለይ ለወረርሽኞች የተፈጠረ ዛፍ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት የዛፎች፣ አታክልቶች፣ እጽዋትና የጤፍና ስንዴ ሰብሎችን ጤና አዳምን ወዘተ. የማጥፊያም ጦርነት ነው። ይህች ዓለም ከእግዚአብሔር ፍጥረት የተገኙ ጥንታዊ የሆኑ ነገሮች ላይ ጂሃድ አውጃለች። ሉሲፈራውያኑም ማን/ምን የት እነድሚገኝ ያውቁታል፤ በደንብ ደርሰውበታል።

አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ.ኤስ.አይ.ኤይድዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ እጅግ በጣም ያሳዝናል። መሪ የለው፣ መምህር የለው፣ ጠባቂ የለው!!!

ሆኖም ሉሲፈራውያኑ ያቀዱት ሁሉ ከንቱ ሆኖ ይቀራል፤ ያው ዛሬ በመደናገጥ ላይ ናቸው፤ በመጨረሻ ምንም አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። እግዚአብሔር ይጠብቀን!

This week is Epiphany (Timket) , a three-day religious festival that is one of the most important events on the Ethiopian Orthodox Tewahedo calendar.

For Western Christians, Epiphany is the day the Magi visited the baby Jesus. Most Christians in the West follow the Gregorian calendar, and the holiday is celebrated on January 6 or 7. For Eastern Orthodox Christians, Epiphany celebrates the baptism of Jesus (rather than the visit of the Magi). Eastern churches using the Gregorian calendar (for example, most Greeks) also celebrate Epiphany on January 6 or 7. For those using the ‘Julian’ calendar (like Greek Old Calendarists and Ethiopian Orthodox), Epiphany falls on January 19.

Timkat is the Ethiopian Orthodox celebration of Epiphany. The Chapel of the Tablet in Axum houses The original Ark of the Covenant or Tabot. Tabot is taking out of the chapel during a Timkat. A priest carrying a covered Tabot on his head and parading through the streets to the pool area. Tabot is storing inside a ceremonial tent (Tabernacle) for first night.

Last week, France – alongside Germany’s FM – sent its Foreign Minister Catherine COLONNA to Ethiopia to meet the notorious ‘Black Hitler’ aka Abiy Ahmed Ali, who massacred, and is still starving to death over a million ancient Orthodox Christians of Axumite Ethiopia. Protecting the genocider – the ‘depopulation agent’ of the Edomite West and Ishamelite East. What an evil crime! Well, Everything Jinni Ahmed touches burns or dies!

🔥 The genocidal war against Axumite Ethiopians is a spiritual war on Christianity + The Ark of The Covenant + Gold + Frankincense + Myrrh & Tree of Life.

Magi’s Tomb in Axum (Aksum), Ethiopia

A Magi’s Tomb may have been found in Axum (Aksum), Ethiopia. The Birth of Christ is said to have taken place in the eighth year of Emperor Bazén’s reign. The Ethiopian church teaches that Emperor Bazén was one of the Magi who visited Jesus soon after his birth. He delivered the gift of Frankincense.

Emperor Bazén (Jewish), whose name also appears as Zäbe’esi Bazén, ZäBazén Balthazar or Tazén, was the seventeenth or twenty-first ruler of the Solomonic line according to the shorter King Lists or the twenty-fifth or twenty-sixth ruler of his line according to the longer King Lists.

Because papyrus and skins did not survive due to the humidity, of old it has only been oral tradition, or stone inscriptions. What we think is the Magi’s tomb, can be visited today in Axum (Aksum) as can the Boswellia grove that the frankincense most likely came from. When the Emperor returned to Axum he announced that the Messiah had been born. There are several accounts of who the Magi specifically were.

The so-called “Stone of Bazen” is now built into one of the walls of the cathedral of Maryam Tseyon at Aksum, or St. Mary of Zion. It is St. Mary of Zion where many believe the Ark of the Covenant is waiting. (Zephaniah 3:10-12: From beyond the rivers of Ethiopia my worshipers, the daughter of My dispersed ones, shall bring My offering.)

In addition to the Tomb of Bazén, located to the West of the city of Axum is what is called the Tomb of Ityopis. The Book of Aksum that was kept at St. Mary of Zion church and was written in the 14th to 17th century AD with updates in the 19th century AD states that Ityopis was the great grandson of Noah.

The late Ruth Plant identified the location per archeologist Stuart Munro-Hay.

Modern day Israel confirms the great numbers of Beta Israel living in Ethiopia. Bazen ruled at a time of great Judaic influence in Aksum. Could Bazen have been one of the great Magi that was one of Daniel’s understudies? Is the Magi’s Tomb where we think it is? Join us on a Christian trip to Ethiopia and learn for yourself.

😇 The Relics of The Three Magi in the city of COLOGNE (Colonia – Catherine COLONNA)

The Shrine of the Three Kings, also known as the Tomb of the Three Kings or the Tomb of the Three Magi, is a reliquary traditionally believed to contain the bones of the Biblical Magi, also known as the Three Kings or the Three Wise Men. The shrine is a large gilded and decorated triple sarcophagus placed above and behind the high altar of Cologne Cathedral in Germany. It is considered the high point of Mosan art and the largest reliquary in the western world.

According to legend dating to the 12th century, the relics of the Magi were originally situated at Constantinople after being discovered by Saint Helen, but brought to Milan with two small cows which transported a large sarcophagus of marble by Bishop Eustorgius I of Milan in 344, to whom they were entrusted by the Emperor Constans I. Eight centuries later in 1164, Holy Roman Emperor Frederick Barbarossa took the relics of the Magi from the Church of Saint Eustorgio in Milan and gave them to the Archbishop of Cologne, Rainald of Dassel. The Three Kings have since attracted a constant stream of pilgrims to Cologne. A part of these relics were returned to the Basilica of Sant’Eustorgio of Milan in 1904.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከተራ በሐረርጌ | ቆሻሻ ቦታ ለጥምቀተ ባሕሩ ሰጧቸው | አራት ምእመናን ተጎድተዋል ሁለት ታስረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2020

በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ታቦታቱ ወደ ማደሪያቸው ገብተዋል።

የበፊቱን የጥምቀተ ባሕር ቦታ ነጥቀው ለመናፍቃንና አህዛብ አሳልፈው ከሰጧቸው በኋላ ክርስቲያኖችን ወደ ቆሻሻማ ቦታ ሂዱና እዚያ አክብሩ አሏቸው።

ከዲያብሎስ ጋር በመደመር እራሳቸውን ባለጊዜ ያደረጉት እነ ግራኝ አብዮት አህመድ እንዴት እንደሚደሰቱና እንደሚጨፍሩ ብልጭ ብሎ ይታየኛል። ግድየለም፤ ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው!

እንደ መስቀል እና ጥምቀት ለመሳሰሉት ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ሰላማዊ በዓላት ፍተሻዎች መካሄዳቸውና የጸጥታ ኃይል ማስፈለጉ በጣም የሚያሳዝን ነው። ከአራት ዓመታት በፊት ለመስቀል በዓል መንገድ ይዘጋል እንጅ ፍተሻ ምናምን አልነበረም።

ለማንኛውም የባለስልጣናቱን ስም መዝግቡልን።

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አንድ ጌታ፣ አንድ ሐይማኖት፣ አንዲት ጥምቀት | ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው የተጠመቀ ብቻ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2019

በጥምቀትያልተጠመቀ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስምና[ኤፌ. ፬ ፥ ፭]

በሕፃናት እና ሴቶች ላይ ያተኮሩት የሦስቱ ሉሲፈራውያን (ሰዶማውያን፤ ኢ–ዓማንያን፤ ጂሃዲስቶች) ተልዕኮ ብዙ ነው። አሁን ትኩረታቸው “ጥምቀት” ላይ ይሆናል፤ አዎ! በተለይ የክርስቲያን ህፃናት ጥምቀት ላይ። “ሕፃናት ያለ ፈቃዳቸው መጠመቅ የለባቸውም” የሚል መፈክር አሁን ይዘው መጥተዋል። ግን ይህ ፔዶፊላዊ የዲያብሎስ ተልዕኳቸው አይሳካላቸውም።

አምኖ ያልተጠመቀ አይድንም፤ መንገሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ!

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን!

________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምሥጢረ ጥምቀት – ጥምቀት አንዲት ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2018

ጥምቀት የማትደገም፣ የማትከለስ አንዲት ናት፡፡ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ልጅነትን የምናገኝባት ጥምቀት የማትደገምና የማትከለስ አንዲት ብቻ መሆንዋን ሲያስተምር ‹‹አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት…አለ›› ብሏል (ኤፌ.4÷5)፡፡ ሃይማኖታቸው የቀና 318ቱ ሊቃውንትም ‹‹ኃጢአትን በምታስተሠርይ በአንዲት ጥምቀት እናምናለን፡፡››

ብለው አስተምረዋል፡፡ በዚህ የተነሣ ኣርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አንድ ጊዜ ያጠመቀችውን ድጋሚ አታጠምቅም፡፡ ነገር ግን አማናዊቷን ጥምቀት ቀድሞም አልፈጸሙምና ከቤተ ክርስቲያናችን ውጪ በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ‹‹ተጠምቀን ነበር›› የሚሉትን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ሲቀርቡ በሥርዓቷ መሠረት አስተምራ አሳምና ታጠምቃቸዋለች፡፡

በሌላ መልኩ ደግሞ ቀድሞ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ተጠምቆ ኋላ ግን ወደ ሌላ እምነት ቢገባ ተናዞ (ንስሐ ገብቶ) በማየ ጸሎት (መጽሐፈ ቄደር ተደግሞለት) ይረጫል እንጂ ድጋሚ አይጠመቅም፡፡ ቄደር የንስሐ እጽበት ነው፡፡ ያደፈ ልብስ እንደሚታጠብ ሁሉ ይህም ሰው ንጽሕት እምነቱን አሳድፏልና ከኃጢአቱ ለመታጠቡ ምልክት ይሆን ዘንድ በማየ ጸሎት ይታጠባል፡፡

ጥምቀት የማይደገምበት ምክንያት

. ጥምቀት ከእግዚአብሔር ዳግም የምንወለድበት ምሥጢር ነው፡፡

የሥጋን ልደት ስንመለከት ሰው ከእናቱ ማኀፀን የሚወጣው (የሚወለደው) አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እግዚአብሔርም በእውነት አንድ ጊዜ ወልዶናል፡፡ ስለዚህ አንድ ጊዜ ብቻ እንጠመቃለን፡፡

. ጥምቀት ከጌታ ሞትና ትንሣኤ ተሳታፊ የምንሆንበት ምሥጢር ነው፡፡

‹‹በጥምቀትም ከእርሱ ጋር ተቀብራችሁ በጥምቀትም ደግሞ ከሙታን ባስነሣው በእግዚአብሔር አሠራር በማመናችሁ ከእርሱ ጋር ተነሣችሁ›› (ቈላ.2÷12)፡፡ ጌታ የሞተውና የተነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ እንዲሁም እኛ ከእርሱ ጋር የምንቀበረውና የምነሣው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡

ለምን በውኃ እንጠመቃለን

  1. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው በውኃ ነው እኛም እርሱን አብነት በማድረግ በውኃ ልንጠመቅ ይገባናል (ማቴ.3÷13-16)፡፡
  2. ጌታችን ለኒቆዲሞስ ‹‹እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም›› ስላለ እኛም የጌታን ትእዛዝ ለመፈጸም በውኃ እንጠመቃለን (ዮሐ.3÷5)፡፡
  3. ሐዋርያት ከጌታ በተማሩት መሠረት ያጠመቁት በውኃ ነው፡፡ ጴጥሮስም መልሶ ‹‹እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ›› (የሐዋ.10÷4647)፡፡ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ አጠመቃቸውም (የሐዋ.8÷28)፡፡
  4. ውኃ የሰውነትን እድፍ እንደሚያጠራ ሁሉ እንዲሁም ጥምቀት የነፍስን እድፍ ያስወግዳል ያነጻል፡፡
  5. ውኃ መልክን ያሳያል እኛም በውኃ በመጠመቅ የሥላሴን ምሥጢር በዓይነ ኅሊናችን እናያለን፡፡
  6. በጥንተ ፍጥረት መንፈስ እግዚአብሔር በውኃ ላይ ረብቦ እንደነብር መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ሲል ይገልጻል፡– ‹‹የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር›› (ዘፍ.1÷2)፡፡ እንዲሁም በውኃ፣ በሕይወትና በመንፈስ ያለውን ግንኚነት ማስተዋል ይገባል፡፡ ልዑለ ባሕርይ ጌታ በነቢዩ በኤርምያስ አንደበት እንዲህ ሲል ተናግራል ‹‹ሕዝቤ ሁለቱን ክፉ ነገሮች አድርገዋልና እኔን የሕያውን ውኃ ምንጭ ትተውኛል…›› (ኤር.7÷13)፡፡

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ትምህርቱ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ አስተምሯል (ዮሐ.7÷39)፡፡ ለሳምራዊቷ ሴትም ‹‹እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፡፡ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት›› (ዮሐ.4÷14)፡፡

    ከላይ በተገለጸው መሠረት ውኃ የሕይወት ምልክት ነው፡፡ በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች እንደምናነበው ውኃ ለሰማያዊው መንግሥት፣ ለዘላለም ሕይወት ምሳሌ ሆኖ ተገልጿል፡፡ ‹‹እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር አንደተተከለች ፍሬዋን በየጊዜው እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል›› (መዝ. 1÷3) እና የመሳሰሉትን ሁሉ እናገኛለን (ራእይ.2÷1622÷122÷17)፡፡እንግዲህ ውኃ ከክፉ ኀሊና ለመንጻታችንና ለመቀደሳችን ማረጋገጫ መሆኑን ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ሲል አስተምሯል፡– ‹‹ከክፉ ሕሊና ለመነጻት ልባችንን ተረጭተን፣ ሰውነታችንንም በጥሩ ውኃ ታጥበን፣ በተረዳንበት እምነት በቅን ልብ እንቅረብ›› (ዕብ.10÷22)፡፡

  7. ለንጊኖስ የተባለው ሐራዊ (ወታደር) የጌታን ቀኝ ጎን በጦር በወጋው ጊዜ ትኩስ ደምና ውኃ ባንድነት ፈሷል (ዮሐ. 19÷34)፡፡ ደሙ ለመጠጣችን፣ ውኃው ለጥምቀታችን መሆኑን ሲያጠይቅ ነው፡፡ ይህንንም ፍቁረ እግዚእ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ገልጾታል ‹‹በውኃና በደም የመጣ ይህ ነው፡፡ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ በውኃና በደሙ እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም፡፡… የሚመሰክሩት መንፈሱና ውኃው ደሙም እንጂ በውኃው ብቻ አይደለም፡፡… የሚመሰክሩተ መንፈሱና ውኃው ደሙም ሦስት ናቸውና፡፡ ሦስቱም በአንድ ይስማማሉ›› (1ዮሐ.5÷6-8)፡፡
  8. ውኃ በሁሉም ቤት ይገኛል፡፡ በሀብታሙም በድኃውም ጥምቀትም ላመነ ሁሉ የተፈቀደ መሆኑን ለማጠየቅ በውኃ ሆኗል፡፡ ስለዚህም በውኃ ብቻ እንጠመቃለን፡፡ ሥርዓተ ጥምቀቱን የሚፈጽመው ካህን አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ብሎ በእግዚአብሔር ቃል ሲባርከው ውኃው ተለውጦ በዕለተ ዓርብ ከጌታችን ቀኝ ጐን የፈሰሰውን ውኃ ይሆናል፡፡

ምንጭ

+++እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን!+++

______

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Timket Festival 2016

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2016

Where: Addis Ababa, Gondar, Lalibela Ethiopia

Timket is a religious festival celebrated with much zeal in Addis Ababa, Gondar, and Lalibela in Ethiopia. It is also spelled as Timkat or Timqat. The festival is the Ethiopian Orthodox celebration of Epiphany and venerates Christ’s baptism in the River Jordan. Although the festival is observed by orthodox Christians all over the world, in Ethiopia it takes on a special significance as it is the most colourful event of the year in the country. The most relevant symbol of the festival is colourful embroidered umbrellas that protect the sacred Tabot and the priests carrying the Tabot.

Timket Festival Celebrations

Timket festival is celebrated to commemorate the divine ritual of the baptism of Christ in the Jordan River. The celebrations start from the eve of the festival which is on 18th January at 2 pm local time with traditional horns that herald the celebrations with colourful processions and ceremonies. The main ceremony commences with the priest solemnly carrying the Tabot which is a model of the Ark of the Covenant, reverently wrapped in rich silk cloth to the nearby stream at around 2am on 19th January. The Tabot is a representation of Jesus as the Messiah when he came to the Jordan River for baptism. The Holy Ark is immersed in the water by one priest whilst the other chants some prayers. Once the Ark is baptised, the priest then blesses the water body and sprinkles some of the blessed water on the devotees. Thereafter the Holy Ark is carried back to its church amidst lots of chanting, music, and dancing.

Tips for Timket Festival

Travellers can enjoy the festivities of Timket Festival at Addis Ababa, Gondar, or Lalibela.

Although the festival is celebrated at Addis Ababa, Lalibela, and Gondar in Ethiopia and each one has its own charm, the festivities at Addis Ababa are tourist friendly as Addis Ababa offers variety of facilities to tourists.

Pilgrims need to be careful of touts and pickpockets and not carry any valuable items with them while attending the festivities.

If you are attending the festivities in Gondar do make sure to visit the Church of Debre Berhan Selassie renowned for its finest art in Ethiopia.

Downtown Gondar with its Italian-inspired architecture, shops, and eating joints, is another interesting place you can explore once the festivities are over.

If you happen to be in Addis Ababa then you can shop for traditional crafts or catch some art shows or visit various museums in the city.

Since it is cold in January it is advisable to bring some woollens along with you.

Source

The Sacrament of Baptism in the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

EthiopiaTimket

A baby boy is baptized 40 days after he is born. A baby girl is baptized 80 days after birth. If a baby is sick and may die baptism takes place immediately.

Babies are anointed with oil to “undo the works of devils and their magic,and so become an anointing for faith in Christ.”

Babies are baptized naked because, “undressing the child reminds us of the nakedness of Adam and Eve when they obeyed satan and disobeyed the commandment of God, so they were put to shame before Him and hid from Him when they realized their nakedness. Such is what sin and satan do to human beings, they strip them from all virtues and the protection of grace, and hence put them to shame before others.”

Continue reading

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

የጥምቀት ጸጋ እና በረከት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2015

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀት በዓል ከዓበይት በዓላት አንዱ ቤተ ክርስቲያን የጥምቀትን በዓል የምታስበውና የምታከብረው በከፍተኛ መንፈሳዊ ሥርዐት ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈለገ ዮርዳኖስ በዕደ ዮሐንስ የተጠመቀበትን ዕለት ከሃይማኖታዊ ታሪኩና መንፈሳዊ ምስጢሩ አንጻር በማመልከት ጌታችን በዮሐንስ እጅ ሊጠመቅ ዮሐንስ ጌታን ሊያጠምቅ ወደ ዮርዳኖስ እንደ ወረዱ ቤተ ክርስቲያን ታቦቷን ከመንበሯ አውጥታ ወደ ውኃ ምንጮች (ወንዞች)በመሄድ በልዩ መንፈሳዊ ሥርዐት ታከብረዋለች፡፡

ሕዝበ ክርስቲያኑም ‹‹የአምላካችሁን የእግዚብሔርን ቃል ኪዳን ታቦት እና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት››ኢያሱ 33 እንዳለ ነቢዩ ከታቦታቱ ጋር በየአካባቢያቸው አብረው በመውጣት ለዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ያላቸውን እምነት፣ፍቅር እና አክብሮት እየገለጡ በዓሉን በደማቅ ሥነ ስርዓት ያከብራሉ፡፡

ኢትዮጵያዉ ጃንደረባ “እነሆ ውኃ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድን ነው” የሐዋ.ስራ 837 እንዳለ ሁሉም ሰው በዚህ ዕለት ይጠመቃል፡ይረጫጫል፡፡ ጥምቀት፤ ሰማይ የተከፈተበት ፣የአብ ምስክርነት የተሰማበት ፣መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል የተገለጠበት፣የእዳ ደብዳቤያችን ተደምስሶ የጸጋ ልጅነታችን የተመለሰበት፣ተራሮች እንደ ኮርማወች፣ኮረብቶች እንደ ጠቦቶች የዘለሉበት በመሆኑ ታላቅ ክብር አለው፡፡

የጥመቅት በዓል በጎንደር

ወደ ጥምቀተ ባሕሩ የሚወርዱ ታቦታት

  1. ቀሃ ኢየሱስ 5. እልፍኝ ጊዮርጊስ
  2. ቅዱስ ፋሲለደስ 6. አጣጣሚ ቅዱስ ሚካኤል
  3. መጥምቁ ዮሐንስ 7.ፊት ሚካኤል
  4. //መድኃኒዓለም 8. አባጃሌ ተክለ ሃይማኖት
  • በዓታ ለማርያም
  • ልደታ ለማርያም

ደግሞ ከፀበል ቦታቸው ወርደው ይገባሉ፡፡ በተጨማሪም

  • አቡነ ሐራ ድንግል ወሩፋኤል

ደግሞ ከቅጽሩ ተከብሮ ዙሮ ይገባል፡፡

አዘዞ ላይ ደግሞ

  • አባ ሳሙኤል
  • አዘዞ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል
  • አዘዞ ተክለ ሃይማኖት
  • አይራ ቅዱስ ሚካኤል

ይወርዳሉ፡፡

በአንድ ወቅት የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ክቡር ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ስለ ጎንደር ጥምቀት በዓል አከባበር እንዲህ ብለው ነበር “ጥምቀትን በጎንደር መታደም መባረክ ነው ” ፕሬዘዳንቱ እንዳሉት በአርባ አራቱ ታቦታት መናኽሪያ በሆነችው በጎንደር ከልጅነት እስከ እውቀት የሚታወቀው ታላቅ ህዝባዊ በዓል ቢኖር የጥምቀት በዓል ነው፡፡የጎንደር አባቶችና እናቶች ባማረ የባህል ልብሶቻቸው ተውበው እና ደምቀው ጎንደርና ጥምቀትን ያደምቋታል።

አባቶች ጥንግ ድርብ እና አልፎ አልፎም ቀደምቱን የአማራ በርኖስ የባህል ልብሳቸውን ለብሰው ጥምቀትን ደምቀው ሲያደምቁት የቀረው ነዋሪም ለጥምቀት ያልሆነ ልብስ ይበጣጠስሆነና አቅሙ የፈቀደ አዲስ ልብስ አስገዝቶ ይለብሳል።ያልገዙ ደግሞ ያላቸውን ልብስ አጣጥበውና በወግ በወጉ ጠቅመው በአደባባይ የሚታዩት በጥምቀት ነው፡፡

በጥምቀት የጎንደር ስመ ጥሩ የአርባ አራቱ ታቦታት ፣ ሊቃውንት፤ ስመጥር የደብር አለቆችና ካህናት በሚያምረው ልብሰ ተክህኖ አምረውና ደምቀው ይታያሉ በነጭ ልብሳቸው ላይ ጣል ከሚያደርጉት ጥቁር ካባቸውና በራሳቸው ጥምጣም የሚታወቁት በጎንደር የመጻሕፍት፣ የቅኔ ፤የአቋቋም እና የዝማሬ ሊቃውንት ባማረው አንደበታቸው የውዳሴ መዝሙር ጣዕመ ዜማ፣ ወረብናሽብሸባውን በአደባባይ የሚያሰሙበት ልዩ አጋጣሚ ቢኖር ይህ የጥምቀት በዓል ነው፡፡

ከአካባቢው የወረዳ እና የገጠር ከተሞች የሚመጣው ኮበሌ ባለጀንፎ ሽመሉን እና ከዘራውን ወልውሎ ለሆታና ለእልልታ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል፡፡ከሁሉም ቀልብን የሚስቡት የከተማው ወጣቶች በህብረት ተሰባስበው በዘመነኛና በባህላዊው ዘፈን ጥምቀቱን ሲያደምቁት፣ ወጣት አርሶ አደሮች በበኩላችው የሚያምር አረንጓዴና ሰማያዊ በቁልፍ የተንቆጠቆጠ ቂምጣና ሸሚዞቻቸውን በተጨማሪም የሚያምር ገንባሌያቸውን አድርገው በአልባሳት ይደምቃሉ፡፡

ኮበሌዎች ጠባቡን ቁምጣ ሸሚዝና ገንባሌአቸውን ለብሰው ከጎፈሬያቸው ላይ ሚዷቸውን ሻጥ አድርገው በዓሉን ለማድመቅ የበኩላቸውን በማድረግ ላይ ናቸው፡፡አልፎ አልፎም ቢሆን ኮረዳ ሴቶች ጭምር በቅባት የጠገበ ጸጉራቸውን ቁንዳላ ተሠርተው አረንጓዴ ቀሚስ አሰፍተውና በነጩ ቁልፍ አሽቆጥቁጠው ከመቸውም ጊዜ በላይ ለጎንደር ጥምቀት ህብረ ባህላዊ ድምቀትን ሰጥተው ይውላሉ።ወጣቶች ሀገር ቤት ከመጣው ቢጤያቸው ጋር “ዕሰይ ዕሰይ”ተብሎ የሚታወቀውን ባህላዊ የዱላ ጫወታ እየተጫወቱ በዓሉን ያደምቁታል።

ከህጻናት ጀምሮ ኮበሌው፣ኮረዳዎች፣ እድሜ ጠገብ አባቶችና እናቶች የጎንደር ጥምቀት በዓል ልዩ ውበት ናቸው፡፡ይህ ሁሉ ለእምነቱ ተከታይ በረከት፣ በቱሪስቶች ዘንድ ልዩ ትዕይንት በመፍጠር በየዓመቱ ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እንዲተሙ እያደረጋቸው ይገኛል፡፡ ይህ በዓል እስትንፋስ ያለው ሁሉ በነቂስ ወጥቶ ፈጣሪውን የሚያመሰግንበት ዕለት በመሆኑ ጥምቀት በጎንደር እንደዚህ ያምራልና ጥምቀትን በጎንደር መታደም መባረክ ነው እንላለን፡፡

የጥምቀቱ ጸጋ እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡

ምንጭ

ውሃ ሲወስድ አለሳልሶ፣አሳስቆ። እንጠንቀቅ! ተጠንቀቁ! ጦርነቱ በጥምቀት፣ በመስቀልበክርስቲያናዊ ሕይወት ላይ ነው

Do you remember the  so-called, “Ice Bucket” Challenge satanic ritual which went viral last year? May be you were baptized then in the name of Satan?

icebucketchallenge2

The enemy has come into our countries through the back door with what seems like a good work and a good cause but it is only on the surface. As you dig a little deeper and take the time to research, you will see that what I am saying is true. This is a type of sacrifice. It is a type of satanic sacrifice. All these human embryos are being sacrificed. A type of cannibalism is occurring because this craze and this phenomena is causing people to give into this one fund and neglecting other good and noble foundations that have have better causes and more moral ones. There is definitely a spirit behind this cause and it is not the Holy Spirit. God would never endorse such a fundraiser that supports using human embryos for research. It is abortion, plain and simple. To all those who have already participated, there is no condemnation, but there is a plea from the heart of God to pray, seek his face and ask forgiveness. 

Continue reading…

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Spectacular Photos Reveal The Explosion of Colour That is Ethiopia’s Ancient Timkat Festival

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 8, 2014

article-2553150-1B3F0FEF00000578-367_964x641

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

“It felt like being in the Bible”

  • Timkat is the Ethiopian Orthodox take on Epiphany and involves a colourful parade
  • Celebrations begin the night before with a 2am riverside ceremony
  • Priests wear robes of brightly coloured velvet and carry sequinned umbrellas
  • Photos were taken by Eric Lafforgue who attended the January celebrations
  • He has spent considerable time in Ethiopia meeting locals and discovering their traditions

See all the fascinating pictures here

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

የጥምቀት በዓል = የቅድስት ሥላሴ በዓል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2014

የተመረጠች የድኅነት ቀን ዛሬ ናት፡ ብሩክ ጥምቀት!

 

ቃለ እግዚአብሔር ላዕለ ማያት፤ አምላክ ስብሐት እንጎድጉደ፤ ቃለ እግዚአብሔር ላዕለ ማያት ብዙኅ፦ የእግዚአብሔር ቃል በውሃዎች ላይ ነው፤ የክብር መልክ ድምፅ አሰማ፤ የእግዚአብሔር ቃል በብዙ ውሃዎች ላይ ነው” [መዝ. ፳፰፥ ፫}

ያመነ የተጠመቀ ይድናል” [ማር. ፲፮፥ ፲፮]

እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፤ ከመንፈስ የተወለደ ግን መንፈስ ነው” [ዮሐ. ፫፥፭፡ ፯]

ዝግጅት ለጥምቀት በዓል

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

Happy Epiphany — እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2013

ሌላ ጊዜ የምመለስበት፡ ወቅታዊና አንገብጋቢ አጭር የጥምቀት መልዕክት፡

  • አገር ቤት ያላችሁ ታታሪ መንፈሳውያን መሪዎች፣ አባቶች፤ ባካችሁ ቅድስት አገራችንን ለቃችሁ (ለስብሰባም ቢሆን)፡ በተለይ ወደ ሰሜን አሜሪካ መሄዱን አቁሙ 

  • ውጭ ያላችሁ ታታሪ ኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ መሪዎችና አባቶች ባላችሁበት ቦታ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ የማትሠሩ ወይም የተዋሕዶ ክርስትናንን ለአገሬው የማታስተዋውቁና ተመሳሳይ ኃላፊነት የሌላችሁ ከሆነ፡ ባካችሁ ወደ አገራችሁ ቶሎ ተመልሳችሁ ነፍሳችሁን ከአውሬው ወጥመድ አድኑ

በ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል አልታየ

የጥምቀት ዓይነት ልዩ ልዩ ነው፤ አማናዊ ጥምቀት ግን፡BerukTimket

  • በውሀ

  • በመንፈስ ቅዱስ

  • በሥቃይ

መጠመቅ ነው። (ሉቃ. 3161250)

የዮሐንስ ጥምቀት ወደፊት የሚመጣውን ያመለክት ነበር (ማቴ. 311-12)

የክርስቲያን ጥምቀት የተፈጸመውን የክርስቶስን የአዳኝነት ሥራ ያሳስባል (ሮሜ. 63-4)

የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት በበዓለ 50 ዕለት በቤተ ክርስቲያን ተደረገ (የሐዋ. 1521-4)

ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ምእመናን ሁሉ አንድ አካል እንዲሆኑ በመንፈስ ይጠመቃሉ። (1ቆሮ. 1213) “እለ ጥሙቃን በመንፈስ ቅዱስ” (ቀሌምንጦስ)

ክርስቶስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ መውረዱ ለእኛ ጥምቀት ምስጢር ማስረጃ ነው። (ሉቃ. 321-22፣ የሐዋ. 238፣ ቲቶ. 35)

የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የውሀን ጥምቀት ሊከተል ይችላል። (ዮሐ. 84-171044-48)

ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር አንድ ያደርገናልና በዚህ መሠረት ከኅጢአት እንደ ተለየን ቈጥረን በአዲስ ሕይወት እንኖራለን (ሮሜ. 61-11) የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ገጽ 245 ተመልከት።

ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀበት ዋና ምክንያት፦

  • በጥምቀቱ ጥምቀተ ክርስትናን ሊመሠርትልን

  • ውሀውን ሊባርክልንና ሊቀድስልን

  • ከእግዚአብሔር የመወለድን ጸጋ ሊያድለን

  • ስርየተ ኅጢአትን ሊሰጠን

  • ጽድቀ ተስብኦንና ትንቢተ ነቢያትን ሊፈጽም

ነው።

ዛሬ በቤተ ክርስቲያን በሚፈጸመው ምስጢረ ጥምቀት አማካኝነት ከጌታ ጐን በፈሰሰው ማየ ገቦ ተጠምቀን ከኅጢአትና ከመርገም እንድናለን። ማንም ሰው ሳይጠመቅ የሠራው ኅጢአት የሚሠረይለት በጥመቀት ነው። ሁለተኛም በጥምቀት ከእግዚአብሔር ይወለዳል።

በዓለ ጥምቀት

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው ጥር ፲፩ ቀን ከሌሊቱ ፲ ሰዓት ላይ ነው። በዓለ ጥምቀት በልሳነ ዮናኒ ወይም በግሪክኛ ቋንቋ ኤጲፋኒያ (Epiphania) ይባላል። ኤጲፋኒያ ማለት አስተርእዮ (መገለጥ) ማለት ነው። ምክኒያቱም በዚህ ዕለት ምሥጢረ ሥላሴ ስለ ተገለጠ ነው። አብ በሰማይ ሆኖ ይህ የምወድደው ልጄ ነው፤ብሎ መሰከረ። ወልድም በዮርዳኖስ ወንዝ ቆሞ በዮሐንስ ሲጠመቅ ታየ፤ መንፈስ ቅዱስ በነጭ ርግብ አምሳል በወልድ ራስ ላይ ተቀምጦ ታየ።

ለዚህም መጥምቁ ዮሐንስና ወንጌላውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተጠመቀና ከውሀው በወጣ ጊዜ ያን ጊዜ ሰማይ ተከፈተ፤ መንፈስ ቅዱስም በርግብ አምሳል ወርዶ በላዩ ላይ ተቀመጠ፤ ቃልም ከሰማይ መጣ፤ ይህ የምወድደው ልጄ ነውብሎ መስክሩዋል በዚች ዕለትም ጌታችን ራሱን ገልጦአል፤ ከዚህ በፊት ሠላሳ ዓመት ያህል ራሱን አልገለጠም ነበር፡ ግን በዚች ዕለት ለእስራኤል ልጆች ራሱን ገለጠ። እነሆ የዓለምን ኅጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግብሎ ዮሐንስ እንደ መሰከረ ለምሥዋዕት ቀረበ እኔ አላውቀውም ነበር። ነገር ግን እስራኤል ያውቁት ዘንድ በውኃ ላጠምቅ ስለዚህ መጣሁአለ ዮሐንስ።

ዮሐንስ ክርስቶስን ከእስራኤል ጋር በማስተዋወቅ ያጠምቅ እንደነበረ እኛም አምላክነቱን፥ መድኅኒትነቱን ከአይሁድና ከተንባላት፥ ከአሕዛብና ከአረማውያን ጋር ለማስተዋወቅ ወንጌልን እንስበክ፥ ጥምቀተክርስትናንም እናጥምቅ፣ ምስጋና ለእግዚአብሔር!

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: