Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Tigrai’

ዓለም ተሳለቀችብን | በአንድ ዓመት ውስጥ ከሰላም ሽልማት እስከ የእርስ በእርስ ጦርነት?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2020

አሁን እውነት ህወሃቶች ከብልጽግና ጋር በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ሕይወት ላይ ድራማ እየሰሩ ካልሆነ በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት የደፉትን ቆሻሻቸውን ባፋጣኝ መጥረግ ይኖርባቸዋል። ግራኝ አብዮት አህመድን አሊን እና የኦሮሙማ መንጋውን በእሳት ከጠራረጓቸው በኋላ ከሦስት ዓመታት በፊት ማድረግ የነበረባቸውን የሚከተሉትን ነገሮች አድርገው ወደ አክሱም ጽዮን በማምራት ንስሐ በመግባት ከፖለቲካ ሕይወት መሰናበት አለባቸው። ከሉሲፈራውያኑ ፀረ-ኢትዮጵያ አጀንዳ አስፈጻሚ ባርነት ነጻ ሊወጡ የሚችሉት የሚከተሉትን ለማድረግ ፈቃደኞች ሲሆኑ ብቻ ነው፦

👉 ኢትዮጵያዊ የሆነ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም፣

👉 በኢትዮጵያውያን ላይ የጫኑትን ሰይጣናዊ የክልል ሥርዓትና ሕገ አውሬ እንዲፈረካከስ፣

👉 በክቡሩ ሰንደቃችን ላይ የለጠፉትን የባፎሜት ኮከብ እንዲነሳ

ምናልባት ያኔ ይሆናል ምናልባት ኢትዮጵያውያን አቅፈው ይቅር የሚሏችሁ።

ገና ስልጣን ላይ ሲወጣ ለአብዮት አህመድ አሊም ተመሳሳይ ዕድል እንዲህ በማለት ሰጥቼው ነበር፦

👉 “እውነት ሕዝባችንን ለማገልገል የመጣ ሰው ከሆነ እነዚህን ሦስት ነገሮች በፍጥነት መፈጸም ይኖርበታል” ብዬ ነበር፦

፩ኛ. በቋንቋ የተከፋፈልውን የክልል ሥርዓት እንዲያፈርስ

፪ኛ. ኮከቡን ከባንዲራችን ላይ በአዋጅ እንዲየነሳ

፫ኛ. ከአረብ አገሮች ጋር ያለንን ጥብቅ ግኑኝነት እንዲያላላ

አመት ሆነው፤ ግን ሦስቱንም ጉዳዮች እስካሁን ለማስተካከል ሙከራ አላደረገም፤ እንዲያውም ሁኔታዎችን ወደ ባሰ መንግድ እየመራቸው ነው፤ በዚህም ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን፣ አረቦችና የተባበሩት መንግስታት ፈላጭ ቆራጮች ታይቶ በማይታወቅ መልክ እያጨበጨቡለት ነው። ይህም በጣም ስላደፋፈረው፡ መጀመሪያ በትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ ሤራ መጠንሰስ ጀመረ፤ አሁን ደግሞ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዞረ። አቤት ድፍረት!“

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: