Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Tibet’

China: Mind-Blowing Welcoming Ceremony for The Evil War Criminal Isa Abdella Afewerki

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2023

😈 Satan Worship Leads to The Cold Blooded Murder & Massacre

(Tibet & Tigray)

  • -Thesis (Western Edomites + Eastern Ishmailites)
  • -Antithesis (China + Russia)
  • -Synthesis (Depopulation)
  • ተሲስ (ምዕራባውያኑ ኤዶማውያን + ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን)
  • ፀረፀረስታ (ቻያና + ሩሲያ)
  • ውህደት/መደመር (የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ)

😈 የሰይጣን አምልኮ ወደ እርኩስ የደም ማፍሰስ እና እልቂት ይመራል።

(ቲቤት እና ትግራይ)

በወንጀለኞቹ ሻዕብያዎች በኩል ለከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ያንን የሉሲፈር/ቻይናን ባንዲራ ያቀበለቻቸው ቀይቷ ቻይና በቲቤት ግዛት፤ ኤርትራና ጋላ ኦሮሞ ደግሞ በትግራይ ላይ እየፈጸሙት ያሉት ጀነሳይድ ነው። ልክ እንደ ትግራይ ተራራማ የሆነችውና በአብዛኛው በጣም ተመሳ ሳይ የሆነ መንፈሳዊ ስብዕና ያላት ቲቤት ያው እንደ ትግራይ ለብዙ ዓመታት ዙሪያዋን በቻይና ተከብባ ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች። የውጭ ሰዎች ወደ ቲቤት መግባት አይችሉም፤ ቲቤት እንደ ትግራይ ዝግ ናት። ለረጅም ጊዜ የሃን ቻይናዎች በቲቤት ብዙ ግፍ እየሠሩ ነው። ዓለምም ልክ እንደ ትግራይ ጉዳይ ዝም፣ ጭጭ ነው። ወስላታው ነፃ ግንበኛ’ዳላ ላይማ’ልክ እንደ እነ ግራኝ አህመድ፣ አፈወርቂ አብደላ-ሃሰንና ደብረ ሲዖል/ጌታቸው ረዳ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ነው።

በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ልክ እንደ ጀመረ በሕዝብ ደረጃ ከሁሉም አገራት ቀድመው ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ጋር ሕብረት ያሳዩት የቲቤት መነኮሳት ነበሩ። ይህ ያለምክኒያት አልነበረም። ከእኔ ልምድ በመነሳት የቲቤት፣ ኔፓልና ኮርያ ሕዝቦች ከአክሱም አካባቢ የፈለሱ ሕዝቦች ናቸው የሚል ግምት አለኝ።

👉 ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ…

💭 በጎንደር እና ሐረር ካሉ ‘ክርስቲያኖች’ ይልቅ የቲቤት ተራራ ቡድኻ መነኮሳት ለአክሱም ጽዮን ቀርበዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2021

👉 ይህን የእርኵሱን የኢሳ አፈቆርኪ አብደላ-ሃሰንን ጉደኛ ምስል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሳይ የሚከተለው የእግዚአብሔር ቃል ነው ብልጭ ያለብኝ ፥ የግድያ አጋሩ ግራኝ አህመድም፤ እየተኳኳለ እንኳን፤ በቁሙ የሞተ አውሬ ነው የሚመስለው፤

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፱፥፮]❖❖❖

በዚያም ወራት ሰዎች ሞትን ይፈልጋሉ አያገኙትምም፥ ሊሞቱም ይመኛሉ ሞትም ከእነርሱ ይሸሻል።

💭 Between November 2020 and September 2021 the Ishmailites Arab Emiratis used Chinese drones to massacre hundreds of thousands of ancient Orthodox Christians of Ethiopian with the blessing of the United States.

For many decades, even the hypocritical international community, including the UN, has been deeply concerned by the rampant, systematic violence and atrocities committed by the Eritrean government, which is regarded as one of the most repressive regimes with its human rights and corruption records being among the worst in the world (Human Rights Watch and Transparency International, 2021). These include arbitrary arrests and incommunicado detentions under extreme punitive conditions, torture and inhuman treatment, enforced disappearances, extra-judicial killings, and the denial of fair trials, access to justice and due process of law. There are severe restrictions on freedom of movement, peaceful assembly, association, expression, religion or belief (UNHRC, 2021).

From a country with a total population of about 3.5 million, more than 1,800 Eritrean refugees cross the border into eastern Sudan every month (UNHCR, 2020). A previous generation of these people – thousands in number- still lives in the refugee camps in eastern Sudan for the last five decades.

For these elderly Eritreans, like many other younger ones, the haunting memory of their motherland remains a gruesome nightmare – a land and its incubus mnemonics they wish they could forget.

Alongside his evil Oromo counterpart, Abiy Ahmed Ali from Ethiopia dictator and war criminal Isaias Abdella-Hassan Afwerki must be brought to the criminal court to face justice for the atrocities, war crimes and crimes against humanity his Eritrean troops committed during 2 Years of #TigrayGenocide.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቋ እኅታችን ሓበን ግርማን ለትግራይ ሕዝብ በመቆሟ ቃኤላውያኑ እያሳደዷት ነው | እግዚአብሔር ይይላችሁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2021

በሕይወቴ ብዙ ሰዎች ድምጼን ይህን ያህል ለመጨፍለቅ ሙከራ አድርገው አያውቁም።” 😢😢😢

Never in my life have so many people attempted to crush my voice.” 😢😢😢

ሓበን ግርማ መስማት የተሳናት እና ዓይነ ስውር ሆና ተወለደች ፣ ነገር ግን በዚህ መልክ በመወለዷ ሕይወቷ እንዲደናቀፍባት ፈቃደኛ ስላልነበረች – እረፍት ሳይኖራት በትጋት መንፈሳዊ ሕይወቷን ታጠነክራልች፣ ስፖርት ትሠራለች፣ ትደንሳለች፣ ትጫወታለች ፣ ኮሜዲ ትሰራለች ፣ በባህር ላይ ትንሳፈፋለች/ሰርፍ ትሄዳለች ፣ በበረዶዎች ላይ ትንሸራተታለች እንዲሁም በተደጋጋሚ በመላው ዓለም ትጓዛለች። ድንቅ ነው!

..አ በ ፳ሺ፲፫/2013 .ም ከዝነኛው ከሀርቫርድ ህግ ትምህርት ቤት(እነ ሚት ሩምኒ እና ኦባማዎች የተመረቁበት) ተመርቃ የመጀመሪያዋ እና ብቸኛዋ መስማት የተሳናት ዓይነ ስውር ተማሪና ጠበቃ ለመሆን በቅታለች። ሓበን የራሷን የግንኙነት ዘዴ ከተገነዘበች በኋላ በቴክኖሎጂ እድገቶች እኩል ተደራሽነት ቅስቀሳ ለማድረግ ጀመራለች፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች በእሷ ስኬቶች መደነቃቸው የተለመደ ቢሆንም እሷ ግን “አርአያ/አነቃቂ” ላለመባል አጥብቃ ትናገራለች ፣ ይልቁንም ያ ስሜት እርምጃ እና ለውጥ እንዲያመጣ ትሻለች እንጂ፡፡

💭 ሓበን የሚከተለውን በቻነሏ አካፍላናለች፦

👉 በሕይወቴ ብዙ ሰዎች ድምጼን ይህን ያህል ለመጨፍለቅ ሙከራ አድርገው አያውቁም።

Never in my life have so many people attempted to crush my voice. Family members urge me to stay silent. Trolls are trying to discredit me by digging up old photos & pointing at my disability. They inspired me to make this video. I read their messages in braille and share my response.

Over the past few months, thousands of people have been killed in Tigray, a state in Ethiopia. The war has displaced about a million people. NPR summarizes the war here: https://www.npr.org/2021/03/05/973624…​

I’m not Tigrayan, but my heart is big enough to care for all the different ethnic groups of Ethiopia, Eritrea, and beyond. It’s not a Tigray crisis, it’s a humanitarian crisis.

❖ Haben, my sister, you’re an angel!

Everytime we see evil roaming around our life and we keep quiet, we’ve made the biggest mistake of our life. Please don’t keep quiet, my sister, it’s time you Pray with anger and fire. We’re lucky to have you around,dear Haben – and we love you!

የእኔ እህት እንዴት እንደምወዳት! ዝም ብዬ ሳያት እንባዬ ዱብ ዱብ ይላል፤ መልአክ እንጂ ሌላ ማን ልትሆን ትችላለች? የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፤ “ለምን እንዲህ አድርገህ ፈጠርከን ብለን ልናማርርበት አይገባንም፤ ሁሉንም ነገር ባቀደው መልክ ለበጎ እንደሚያደርገው እኅታችን ሓበን ምስክር ናት።

👉 ትናንትና የቲቤትን መነኮሳት አክሱም ጽዮን እንደጠራቻቸው ተመለከትን፣ አሁን ደግሞ መስማትና ማየት የማትችለውን ድንቋን እኅታችንን ሓበን ግርማን በምትገኝበት በካሊፎርኒያ በ፲፬/14 ሺህ ኪሎሜትር እርቅት ጠራቻት።

ለአክሱም ጽዮን በሁሉም ረገድ ቅርበቱ ያላቸው ዓይንና ጆሮ ያላቸው ወገኖቻችን ግን እንኳን ለትግራይ ሕዝብ ሊቆረቆሩና ስለ ጽዮን ሊናገሩ፣ ለጽዮን ዝም ያላሉትን ሁሉ እያሳደዱ በመልከፍ፣ በመሳደብና ዛቻዎችን በማስተላለፍ ላይ ናቸው። የቃኤል፣ የእስማኤል፣ የዔሳው፣ የሳኦል፣ የኤልዛቤል፣ የሄሮድስ፣ የይሁዳ መንፈስ እንዲህ ያቅበዘብዛል የምንለው ያው እንዲህ እያየነው ስለሆነ ነው። ይህ እኮ ዓይነተኛ የአህዛብ ባሕርይ ነው! ባለፈው ጊዜ እነዚሁ ቃኤላውያን/አህዛብ ልክ እንደ አይሲስ ሽብር ፈጣሪዎች ትግራይን ደግፈው የሚጽፉትን ለጋዜጠኛ ሉሲ ካሳ እንዲሁም ለኖርዌዩ ፕሮፌሰር ለ ኬቲል ትሮንፎል የግድያ ማስፈራሪያ ይልኩ እንደነበር በጦማሬ እንዲህ በማለት አውስቼ ነበር

የአረመኔው አቢይ አህመድ የሽብር ጁንታ በአዲስ አበባ፡፡ ኖርዌይ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለአብይ አህመድ ሰጠች – አሁን ደግሞ አንዱን ዜጋዋን ለመግደል እየዛተባት ነው – በተመሳሳይ መልኩ ከድህነት ያወጡትን ፣ መግበው ያሳደጉትንና አስተምረው ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት ለስልጣን ያበቁትን የትግራይ ተወላጆችን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል፡፡ “ሲኦል በምስጋና-ቢሶች የተሞላች ናት።” ፥ የስፔን ምሳሌ

Evil Abiy Ahmed’s Terrorist Junta in Addis. Norway gave the Nobel Peace Prize to Abiy Ahmed – now he is threatening to kill one of its citizen – the same way he is massacring Tigrayans who brought him out of poverty, fed and educate him, they even brought him to the current power exactly three years ago. “Hell is full of the ungrateful.” ― Spanish Proverb

ብዙ ወገኖቻችንን የዋቄዮአላህአቴቴ (አሕዛብ) መንፈስ እያሸነፋቸው እኮ ነው ጃልየርዕዮት ሜዲያውን ወንድማችንን ቴዎድሮስ ጸጋይን እንኳን ለዘመናት አብረውት ሲሰሩ የነበሩት እንደ አቻምየለህ የመሳሰሉ የአማራ ልሂቃን እንኳን በትግራይ ሕዝብ ላይ በተዋጀው የጭፍጨፋ ጦርነት ማግስት ከዱት። ዋው! 😢😢😢

የአሕዛብ አምልኮታቸው ከወርቅና ከብር፣ ከነሐስና ከመዳብ፣ ክድንጋይና ከእንጨት፣ ከኒኬልና ከሸክላ በሰው እጅ የተሠሩ ናቸው። አፍ እያላቸው አይናገሩም ዓይን እያላቸው አያዩም፣ ጆሮ እያላቸው አይሰሙም፣ አፍንጫ እያላቸው አያሸቱም፣ እጅ እያላቸው አይዳስሱም፣ እግር እያላቸው አይራመዱም/አይሄዱም፣ በጉሮሮአቸው አይናገሩም፣ በአፋቸውም ውስጥ ትንፋሽ የላቸውም። እንግዲህ ሠሪዎቻቸውና የሚያምኑባቸው ሁሉ እንደሱው ይሁኑ በዕውነት ለዘላለሙ አሜን።

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በጎንደር እና ሐረር ካሉ ‘ክርስቲያኖች’ ይልቅ የቲቤት ተራራ ቡድኻ መነኮሳት ለአክሱም ጽዮን ቀርበዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2021

ቲቤት ❖ ትግራይ ❖ ተራራ ❖ተዋሕዶ

ይህ በእውነተ በጣም አስገራሚና አስደናቂ መንፈሳዊ/ መለኮታዊ ክስተት ነው። ከአክሱም ጽዮን ፭ሺ፭፻/5500 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የሚገኙት ደገኞቹ የቲቤት መነኮሳት የትግራይ ሕዝብ ለቅሶ፣ ጩኸት፣ ከባድ መከራና ስቃይ ተሰምቷቸዋል፤ ለመንፈሳውያን ሰዎች የቦታው ርቀት የሰከንድ ርቀት ያህል ነው።

እኔ በልጅነቴ አገሬን ለቅቄ የወጣሁ የአዲስ አበባ ሰው ነኝ፤ በአክሱምም በአካል ተገኝቼ አላውቅም፤ ነገር ግን ላለፉት አራት ወራት በመንፈስ ወደ ትግራይ ለመጓዝ በቅቻለሁ። እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆኖ፣ እንኳን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሆኖ፤ እያንዳንዱ በበጎ መንገድ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ከአምላኩ ጋር ለመገናኘት በትክክለኛውም መልክ ጸሎት የሚያደርስ ከሆነ የትኛውም ሃገርና ቦታ ቢገኝ የትግራይ አባቶቻንና እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን፤ የህፃናቱ እና አረጋውያኑ ጩኸት በደንብ ይሰመዋል። በተለይ ወደ መኝታ ስንገባ እና በእንቅልፍ ሰዓት ሆነን በታችኛውና (Subconscious Mind) በኃይለኛው ህሊናችን እንቅልፍ እስኪነሳን ድረስ የምናደርሰው ጸሎት/የሚደርሰን መንፈሳዊ መልዕክት የወገኖቻችንን ለቅሶና ጩኸት በደንብ ያሰማናል። ዛሬ የቲቤት ከቀናት በፊት ደግሞ የግብጽ መነኮሳት የተሰማቸው ይህ ነው።

አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ተዋሕዶ ነኝ” የሚለው ይህ ስለማይሰማው ነው ጭጭ ያለው፤ ትክክለኛውን ኢትዮጵያዊነቱን፣ ተዋሕዶ ክርስትናውና መንፈሳዊ ማንነቱንና ምንነቱን ስለተገፈፈ ነው ከአህዛብ ጠላቶች ጋር ተሰልፎ ለእሱ፣ ለቤተሰቡ፣ ለኢትዮጵያ እና ለመላው ዓለም ጸሎት የማድረስ ብቃት ያላቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ለማስጨፍጨፍ ወደ ትግራይ የዘመተው።

መኩራታቴ አይደልም፤ ግዴታዬ ስለሆነ ነው፤ ላለፉት ሃያ ዓመታት ለግብጽ፣ ለመካከለኛው ምስራቅ፣ ለእስያና ለናይጄሪያ ክርስቲያኖች እንደሚገባኝ ባይሆን በቻልኩት አቅም ያለማቋረጠ ድምጽ ስሆናቸው ቆይቻለው። እንዲያውም ለቤተ ክህነት፤ “ባካችሁ በመሰቃየት ላይ ያሉትን ግብጻውያን ኦርቶዶክስ ወገኖቻችንን ለመደገፍ በአዲስ አበባ አንድ ትልቅ ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ለመላው ዓለም ክርስቲያኖች ድምጽ ትሁን፤ ይህን በማድረግ ከወገኖቻችን ጋር አንድነት ማሳየታችን ብቻ ሳይሆን፤ ችግሩ ወደኛም ሃገር እንዳይመጣ ይረዳል ወዘተ” የሚል ደብዳቤ ጽፌ ነበር። ይህን በጦማሬ ሳስተጋባ ነበር። ለክርስቶስ ልጆች ያልቆመ፣ ድምጽ ለሌላቸው ተበዳዮች ድምጽ ያልሆነ ሰው በፍጹም ክርስቲያን ሊባል አይገባውምና እራሱን ቢመረመር ይሻለዋል።

የዛሬ አስራ ዓምስት ዓመታት ገደማ በቤልጂም ብሩሴል አንድ ዓለም አቀርፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉባዔ ላይ ለመገኘት በቅቼ ነበር። ብዙ ኢትዮጵያውያንም ተገኘትው ነበር። ኢትዮጵያውያኑ በተሰባሰቡበት ቦታ በጣም የጦፈ ጭቅጭቅ ተነስቶ ወደ ቦታው አመራሁ እና “ምንድን ነው?” ብዬ ስጠይቃቸው፤ አንዱ ከጎንደር አካባቢ የመጣውና ዶክትሬቱን እየሠራ ያለ ኢትዮጵያዊ “እነርሱ እኮ (ትግሬዎች) ወደኛ ተሰድደው ለዘመናት እየኖሩ ነውቅብርጥሴ” በሚል የማንነት ጭቅጨቅ ውስጥ ከሌላው ጎንደሬ ጋር መግባቱን ተረዳሁ። እኔም እንደ እብድ ቆጣ ብዬና ነጮቹ እስኪገርማቸው ድረስ መጮኽ ጀመርኩ፤ “ስሙ፤ ኢትዮጵያን በዚህ መልክ የምታዋርዷትና የምታወርዷት ከሆነ፣ ሕዝቧን እንዲህ ለባዕዳውያኑ አሳልፋችሁ ለመስጠት እየሠራችሁ ከሆነ፤ ያው ቻይናዎቹ ጠጋ ጠጋ እያሉ ነው ለቻይናዎች፤ በተለይ ለኔፓል እና ቲቤት ደገኞች አሳልፈን እንሰጣቸዋለን፤ እነርሱ የተሻሉ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀሩም…” ማለቴን አልረሳውም።

ቲቤት ❖ ትግራይ ❖ ተራራ ❖ተዋሕዶ

የቲቤት ሰዎች ምንም እንኳን በይፋ ቡድሃዎች እንጅ ክርስቲያኖች ባይሆኑም ቅሉ በብዙ ነገሮቻቸው ግን ከተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ጋር በጣም ይመሳሰላሉ፤

መስቀሎቹ

አሰጋገዳቸው

ደወሉ

የጸሎት ባንዲራ ቀለማቱ

በዓለም ከፍተኛው ገዳም ፭ሺ/5150 ሜትር ከፍታ(ዋው! ከኢትዮጵያ እስከ ቲቤቴም ልክ የ፭ሺ፭፻/5500 ኪሎሜትር ርቀት አለ) የሚገኘው በቲቤት ነው። ደገኞቹ የቲቤት ሰዎች በመንፈሳዊነታቸው በሚቀናባቸው በቻይናው ኮሙኒስታዊ ማሕበረሰብ ዘንድ ብዙ አድሎ ይፈጸምባቸዋል። ይህም ደገኞቹ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የትግራይ ሰዎች ዛሬ ቆላማዎቹ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኢትዮጵያ ዘስጋ ከሚፈጽሙባቸው አድሎ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለው።

ውጊያው መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ ውጊያው በእግዚአብሔርና በዲያብሎስ፣ በክርስቶስና በክርስቶስ ተቃዋሚው፣ በደጋማው ሰሜንና በቆላማው ደቡብ እንዲሁም የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸውና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሕዝቦች መካከል ነው። ይህን በሃገራችን በግልጽ እያየነው ነው።

የሰሜን ሰዎች ከዚህ ክስተት መማር ይኖርብናል፤ በተለይ አሁን የትግራይ ወገኖቼ የኮሙኒስት ቻይናን ባንዲራ ማውለብለብ አቁመው የቲቤት የጸሎት ባንዲራዎች የሚያሳዩአቸውን ከአባታችን ኖኽ የማርያም መቀነት የተገኙትን ክቡር ቀለማት “የኔ ናቸው” በማለት መንፈሳዊ ንብረተኛነቱን ማረጋገጥ አለባቸው። መያዝ የማይገባቸው ይዘውታልና!

ይህን በምጽፍበት ወቅት ሰማይ ላይ የታየኝን ሌላ አስገራሚ ክስተት በቀጣዩ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ። ጽሑፉን አቋርጬ ነው በፍጠንት ያነሳሁት። ባትሪ እየሞላሁ ነው።

ተዓምር በደመናው ላይ! ኢትዮጵያ + አቡዬ

፭ መጋቢት ፪ሺ፲፫ /14 ማርች 2021 ዓ.ም ❖❖❖ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (አቡዬ) ❖❖❖ ስለ ቲቤት መነኮሳት ቪዲዮውን ስሠራና ስጽፍ ሰማይ ላይ የታየኝን ሌላ አስገራሚ ክስተት ይህ ነው። ጽሑፌን አቋርጬ በፍጥነት ያነሳሁት ነው።

እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን እንጂ የሰጣቸው፤ “ወልቃይት እርስቴ!” “ሐረር ኬኛ” ቅብርጥሴ አያውቅም! ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ አርበኞች ወዮላችሁ!

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian High-Altitude Natives Are Different

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2008

 ethiopiahigh

Ethiopian high-altitude natives respond to hypobaric hypoxia differently than Andean (South America) or Tibetan highlanders.

 

In Ethiopia, a third successful pattern of human adaptation to high-altitude hypoxia is amazingly puzzling. In contrast with both the Andean “classic” (erythrocytosis with arterial hypoxemia) and the more recently identified Tibetan (normal venous hemoglobin concentration with arterial hypoxemia) patterns, the Ethiopian adaptation is very unique.

 

A field survey of 236 Ethiopian native residents at 3,530 m (11,650 feet), 14–86 years of age, without evidence of iron deficiency, hemoglobinopathy, or chronic inflammation, found an average hemoglobin concentration of 15.9 and 15.0 g/dl for males and females, respectively, and an average oxygen saturation of hemoglobin of 95.3%. Thus, Ethiopian highlanders maintain venous hemoglobin concentrations and arterial oxygen saturation within the ranges of sea level populations, despite the unavoidable, universal decrease in the ambient oxygen tension at high altitude.

 

The demonstration in the past 20 years that the “Andean man” model of high-altitude human adaptation does not generalize to natives of the Tibetan Plateau changed scientific understanding of human adaptation to high-altitude hypoxia. Comparisons of Andean and Tibetan high-altitude natives residing at the same altitudes [usually in the range of 3,500–4,000 m, or 11,600–13,200 feet, where partial pressure of inspired oxygen (PIO2) is 64–60% that of sea level] have revealed quantitative differences in traits associated classically with offsetting ambient hypobaric hypoxia.

 

For example, a hematocrit or hemoglobin concentration elevated over normal sea level values was long considered a hallmark of lifelong adaptation to high-altitude hypoxia; however, studies of Tibetans have demonstrated that it is not a necessary response to ambient hypoxia or arterial hypoxemia.

 

The population contrast extends to other traits as well: a comparative study reported that Andean high-altitude natives at 4,000 m had hemoglobin concentration and oxygen saturation of hemoglobin more than 1 standard deviation higher than Tibetans at the same altitude. The mean hemoglobin concentration of Tibetans was not elevated above sea level values despite very low oxygen saturation. The third major high-altitude population, natives of the Semien Plateau of Ethiopia, has not been studied for these traits.

 

These findings suggest there are three patterns of adaptation to high-altitude hypoxia among indigenous populations . Learning why the three populations differ will require two lines of future investigation. One is understanding the biological mechanisms and the underlying genetics that allow successful high-altitude adaptation with quantitatively different suites of traits for oxygen sensing, response, and delivery. The other is understanding the evolutionary processes that produced these patterns to explain how and why several successful human adaptations to high altitude evolved.

 

Posted in Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: