❖ እንቍጣጣሽ፤ ፩ መስከረም ፳፻፲፭ ዓ.ም
______________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2022
❖ እንቍጣጣሽ፤ ፩ መስከረም ፳፻፲፭ ዓ.ም
______________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 911, Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ትግራይ, አዲስ አበባ, አዲስ ዓመት, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, እንቍጣጣሽ, የማርያም መቀነት, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀሐይ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Massacre, New Year's Day, Rainbow, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 6, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
👹 “የድርድር ሰነድ” የተሰኘውን የጀነሳይድ ስክሪፕት/ ጽሑፍ ልክ እንደ “ሕገ አራዊቱ” በደቡብ አፍሪቃ የሰጧቸው ሉሲፈራውያኑ ናቸው! በድጋሚ!?
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 አራቱ የምንሊክ ትውልድ/ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ልጆች የፈረሟቸው ፀረ-አክሱም/ኢትዮጵያ ውሎች፤
ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
😈 ፬ኛ. የጋላ–ኦሮሞው የምንሊክ ውል!
ዲቃላው ምንሊክ “የውጫሌ ውል” ብሎ ጽዮናውያንን አታለላቸው፤ ጂቡቲን እና ኤርትራ የተባለውን ግዛት ለጣልያን አሳልፎ ሰጠ፣ አባቶቻችንን አስጨፈጨፈ፣ በረሃብ ቀጧቸው፣ ምድራቸውን በጦርነቱ ምድረ በዳ አደረገ፤ በከለ።
😈 ፫ኛ. የጋላ–ኦሮሞው የኃይለ ሥላሴ ውል!
አፄ ኃይለ ሥላሴም ከብሪታኒያ ጋር ውል ተፈራርመውና ኤርትራን ከጣልያን ተቀብለው ለ ብሪታኒያ/አሜሪካ አሳልፈው ሰጧት ፣ ከየመን በሚነሱ የብሪታኒያ ተዋጊ አውሮፕላኖች መቀሌንና ዙሪያውን ጨፈጨፉ። በአስመራ ተራሮች ስር ስውሩን የአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ አደገኛ ወታደራዊ ጣቢያ እንዲሰፍር ተስማሙ። ይህ እ.አ.አ ከ ፲፱፻፵፩ እስከ ፲፱፻፸፯ (1941 – 1977) ድረስ በአስመራ የቆየው ስውር ጣቢያ ቃኘው ጣቢያ በመባል ይታወቃል። እንግዲህ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር ነበረች ማለት ነው።
😈 ፪ኛ. የጋላ–ኦሮሞው የመንግስቱ ኃይለ ማርያም ውል!
አፄ ኃይለ ሥላሴን ከሥልጣን አስወግደው በሌላው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ከተኩ በኋላ “ቀይ ሽብር” ብለውና የተለያዩ ጦርነቶችን ቀስቅሰው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ጨፈጨፏቸው፣ በረሃብ ቆሏቸው፣ “መሬት ላራሹ!” ብለው መሬቶቻቸውን እየነጠቁ ለጋላ-ኦሮሞዎች ሰጧቸው።
😈 ፩ኛ. የጋላ–ኦሮሞው የኦነግ ውል
ሉሲፈራውያኑ ሲቆጣጠሯቸው የነበሩትን አቶ መለስ ዜናዊና ኢሳያስ አፈወርቂ በባድሜ ጦርነት እንዲከፍቱ ካደረጉ በኋላና በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን እንዲጨፈጭፉ ካደረጉ በኋላ፤ በጠላት ከተማ በአልጀርስ “የባድሜውን ውል” እንዲፈራረሙ አስገደዷቸው። በኋላ ላይ ይህ ሤራ በጣም ሰላም የነሳቸው ጠቅላይ ሚንስት መለስ ዜናዊ ከሉሲፈራውያኑ እጅ ወጥተው የጦርነቱን መንፈስ ወደ ደቡብ/ሶማሊያ ማዛዋርና የሕዳሴውን ግድብ ጨምሮ ብዙ ግድቦችን መሥራት ሲጀምሩ ሉሲፈራውያኑ ከባራክ ሄሴን ኦባማ፣ ከመሀመድ ሙርሲ፣ ከሸህ መሀመድ አላሙዲን፣ ከደመቀ መኮንን ሀሰን እና ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ተስማምተው ገደሏቸው። ሁሉም እስማኤላውያን መሆናቸውን ልብ እንበል።
የፕሬቶሪያው ውል የእነዚህ አራት ውሎች አካል ነው። ይህም ውል አራቱ የምንሊክ መሰሪ ትውልዶች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በእሳት የሚጠረጉበት የመጨረሻው ውላቸው ነው የሚሆነው! የሞኝነቱ፣ የትሕትናውና የይሉኝታው ዘመን አብቅቷል!
😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢
💭 የሚከተለውን ጽሑፍ ከሌላ ቪዲዮ ጋር አቅርቤው ነበር። አስገራሚው ነገር ይህ ባለፈው ሣምንት በጸሐይ ዙሪያ የታየኝ የመስቀሉ ክስተት ልክ አደገኛው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ከቅጥረኛው ጂሃዳዊ ከ አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ መሀመድ ፋኪ ጋር በካናዳ ዋና ከተማ በኦታዋ እንደተገናኙ ነበር። ይህ ማለት፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በደቡብ አፍሪቃዋ ፕሪቶሪያ በዚያኛው በኩል ወኪሎቻቸው የሆኑት የሕወሓት ሰዎች እንዲፈርሙ የተሰጣቸው ሰነድ የተላከው ከሲ.አይ.ኤው ሰው ከአቶ አንቶኒ ብሊንከን ነው ማለት ነው። ተላላኪዎቹ ደግሞ ጂሃዳዊው ሙሳ መሀመድ ፋኪ + የቩዱ ዘንዶዎቹ የናይጄሪያው ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ እና የኪኒያው ዊሊያም ሩቶ መሆናቸው ነው። ኡሁሩ ኬኒያታን ከሥልጣን አስወግደው ዊሊያም ሩቶን ያስቀመጡት ግራኝን ስላዋረደባቸውና ከእርሱ ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው።
ታዲያ፤ ምናልባትም ተቀማጭነታቸው በጂቡቲው የአሜሪካ ወታደራዊ ቤዝ ሊሆን ይችላል ብዬ የምገምታቸው እነ ደብረ ጽዮን፣ ጌታቸው ረዳና ጄነራል ጻድቃን ሰነዱን በአሜሪካ አስገዳጅነት እንዲፈርሙና የሲ.አይ.ኤ ‘ልዩ ንብረት‘ የሆነው እርጉሙ ኢሳያስ አፈወርቂ ደግሞ በጽዮናውያን ላይ ጭፍጨፋውን እንዲቀጥል ዲያብሎሳዊ ሤራውን በጋራ ጠንስሰዋል። አይሁዳዊው አንቶኒ ብሊንከን ከመሀመዳዊው ሙሳ ፋኪ ጋር በካናዳ ተገናኝቶ በጥቂት ቀናት ውስጥ ለጂ፯/ G7 ስብሰባ ወደ ጀርመን አመራ።
😲 ዋው! የሳጥናኤል ጎል ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ!
👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ ዘ–ስጋን የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። (በብሔር ብሔረሰብ ተረተረት)
🐺 ጋኔን የሚፈልቅባቸውን እነ ኢልሃን ኦማርን እና የፍየሎቻቸውን ምሳሌ ስናይ/ስንሰማ መሀመዳውያን እና ጋላ–ኦሮሞዎች ሁሌ፤ “እኔ ተጠቂ ነኝ!” የሚለውን ካርድ እንደሚመዙ እንታዘባለን።
💭 እንዴት አስደናቂ ነው፣ መጸው በእርግጥ የዓመት ታላቅ ጊዜ ነው። ስለዚህ፣ ባለፈው፤ በፀሐይ ዙሪያ እንደ መስቀል የሚመስል ደመና መፈጠሩን ከተመለከትኩ በኋላ ጥርት ባለው አየር ዘወር ዘውር እያልኩ ስደሰት፤ በጎችን እና ፍየሎችን ሲመግቡ የነበሩ ደስ የሚሉ ደስተኛ ሕፃናትን አየኋቸው። በቅርቡ ቪዲዮውን አቀርባለሁ።
❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥ ፴፩፡፴፬]❖❖❖
“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ።”
🛑 Separating The Sheep 🐑 From The Goats / በጉን ከፍየሎች 🐐 መለየት
👹 The law of the devil’s government is the law of “mixing” and the law of God’s government is the law of “separation”. Menelik the 2nd established today’s Ethiopia – After The Flesh of most of this useless generation, the by the law of mixing. (The so-called „Nations & Nationalities)
🐺 We look at the example of Ilhan Omar and her goats that Demon creeps that belong to the Goat nation 🐐 like the Mohammedans and Gala-Oromos always default to their “I am a victim” card.
💭 How Amazing, Autumn indeed is a great time of year. So, last week, after witnessing a Cross-like cloud formation around the sun, I saw sweet and happy kids feeding sheeps and goats. when I was enjoying a crisp walk.
❖❖❖[Matthew 25:31-34]❖❖❖
“When the Son of man shall come in his glory, and all the holy angels with him, then shall he sit upon the throne of his glory: And before him shall be gathered all nations: and he shall separate them one from another, as a shepherd divideth his sheep from the goats: And he shall set the sheep on his right hand, but the goats on the left. Then shall the King say unto them on his right hand, Come, ye blessed of my Father, inherit the kingdom prepared for you from the foundation of the world:”
______________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መስቀል, ረሃብ, በግ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ደመና, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍዬል, Cloud, Famine, Formation, Genocide, Goat, Massacre, Rape, Sheep, The Cross, The Sun, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 12, 2022
🛑 ድንቅ ነው፤ የዚህ የበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ልክ እንደ ፀሐይዋ ክባማ ቅርጽ ነው ያለው 🛑
💭 ባለፈው ሐሙስ / መጋቢት ፳፱/29 ፳፻፲፬ ዓ.ም ዕለት በታላቁ የቅድስት ድንግል ማርያም በዓል የደስታ ፅንሰት እና በአለ ወልድ/ትስብእት ባለ እግዚአብሔር ቀን በኢትዮጵያ ሰማይ ፀሐይቱ በማርያም መቀነት አክሊል ተከብባ ነበር።
☀️እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ = የጽድቅ ፀሐይ = በማርያም መቀነት የታዘለች ፀሐይ☀️
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተፈጠረችው ፀሐይ ሳይሆን እርሱ በእርሱ የተፈጠረችው ፀሐይ ነው። በሌላ አገላለጽ፤ ድንግል ፈጣሪዋን ወለደችው።
እግዚአብሔር እንደ ፀሐይ ነው፤ ልታየው አትችልም፣ ያለ እሱ ግን ሌላ ነገር ማየት አትችልም። ምንም ብናስብም ዓለማችን በእርሱ ዙሪያ ነው የምትሽከረከረው።
ሰዎች አጽናፈ ሰማይ ምድራዊ–አማካይ ነው ብለው ያስቡ ነበር፤ ይህም ማለት ሁሉም ነገር በምድር ዙሪያ ይሽከረከራል። አሁን እንደምናውቀው ግን የእኛ ሥርዓተ ፀሐይ በፀሐይ ዙሪያ ነው የምትሽከረከረው። አንዳንድ ሰዎች ዓለም በምሳሌያዊ አነጋገር በዙሪያቸው ትሽከረከራለች ብለው ያምናሉ። እነዚህ ግን ራሳቸውን ያማከሉ “ኬኛዎች” ናቸው። ብንገነዘብም ባንገነዘብም፣ ሕይወታችን በእውነት እግዚአብሔርን ያማከለ ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ ወለም ዘለም ሳንል ተግተን መሥራት የምንጀመርበት ጊዜ አሁን ነው።
እግዚአብሔርን እና ፀሐይን ስናነጻጽር የብርሃንን ዘይቤ ከመጠቀም ውጪ ምንም ማድረግ አንችልም። ፀሐይ ዓለምን ታበራለች። እግዚአብሔር ሕይወታችንን ያበራል። ሁለቱም የማይቻል ነገር ይሰጣሉ፤ ነገር ግን ተግባሮቻችንን ለመምራት አነቃቂ/ተስማሚ ሃሳብ ያቀርባሉ። ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ለመጓዝ ፀሐይን እንደ የአሰሳ መመሪያ መጠቀም ይቻላል። እግዚአብሔር ትክክልና ስህተት የሆነውን ለመወሰን እንደ የሥነ ምግባር መመሪያ ሊያገለግል ይችላል። ሁለቱም በጨለማው ዓለም ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆነውን አቅጣጫ ይሰጡናል።
🛑 ከፀሐይና ከጨረቃ ጋር የሚከሰቱ የስነ ከዋክብት ሥነ-ምህዳሮች፤ “ታላቁና የሚያስፈራው የጌታ ቀን እንደሚመጣ” ያስታውቀናል።
❖❖❖[ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፬፥፩፡፫]❖❖❖
“እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
❖❖❖[ትንቢተ ሚልክያ ምዕራፍ ፬]❖❖❖
፩ እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፤ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፤ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
፪ ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ።
፫ በምሠራበት ቀን በደለኞች ከእግራችሁ ጫማ በታች አመድ ይሆናሉና እናንተ ትረግጡአቸዋላችሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
፬ ለእስራኤል ሁሉ ሥርዓትንና ፍርድን አድርጌ በኮሬብ ያዘዝሁትን የባሪያዬን የሙሴን ሕግ አስቡ።
፭ እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ።
፮ መጥቼም ምድርን በእርግማን እንዳልመታ እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል።
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”
💭 ቪዲዮው ላይ አንዱ ታዛቢ ወገናችን፤ “እስኪ የአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ጠላቶች ፀሐይዋ ላይ ወጥተው ቀለማቱን ያውርዷቸው!” ሲል ይሰማል። ትክክል ነው! የተበላሸ ሰዓትም በቀን ሁለቴ ትክክል ነው። ይህ ጉዳይ ግን እርሱንም/እኛንም ነው የሚመለከተው፣ ማስጠንቀቂያ ከሆነም ለእርሱና ለመላዋ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በአክሱም ጽዮን ላይ ለዘመቱትና ከብሔራቸው ይልቅ ለክርስቶስ ፀሐይና ለተዋሕዶ እምነት ቅድሚያ ሳይሰጡ ወገኖቻቸውን በጥይትና በረሃብ ለመቁላት ለሚሹት ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፣ መናፍቃንና መሀመዳውያን ሁሉ ምን እየመጣባቸው እንዳለ የሚጠቁም ማስጠንቀቂያ ነው።
በዚህ ዕለት በበዓለ ወልድ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲካሄድ የነበረውን መርሃ ግብር ሙሉውን ቪዲዮ አዳመጥኩት። ሲሰብኩና ሲያስተምሩ የነበሩትን ቀሳውስትና መምህራን ሳዳምጥ፤ “በቃ ሁሉ በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ የተገነዘቡት አይመስለኝም” የሚል መደምደሚያ ውስጥ ነበር የገባሁት። ይህች ፀሐይ እንዳሳየችን በእኛ በኃጢአተኞች ላይ እየመጣብን ያለውን የእግዚአብሔር የቁጣ ሰይፍ በተገቢው ጋሻ እንመክት ዘንድ ሊረዳና ሊመክር የሚችል ነገር ማንም ሲናገር አልሰማሁም። “ዛሬም እንኳን በቀጥታ የመናገር በረከት አልተሰጣቸውም?” በሚል ጥያቄ በአህዛብ ኦሮሞ አውሬ አገዛዝ ለሚጨፈጨፉትና በረሃብ ስለሚቆሉት ጽዮናውያን የቅዱስ ያሬድ ልጆች ምንም ነገር አለማለታቸው ያሳዝናል ፤ ሁሉም ጸጥ፣ ጭጭ! ብሎ የተለመደውን የገንዘብ ማሰባሰቢያ ቅስቀሳ በተለመደው መልክ ሲያደርጉ ይሰማሉ። እንዴት ነው፤ ለሁሉም ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ፤ እንዴት ነው፤ “ወገኖቻችን አይራቡ፣ ወገኖቻችንን እንርዳቸው፣ ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይስፈን! ፍትሕ ይንገሥ” ማለት የተሳናቸው? ልባቸው ምን ያህል ቢደነድን ነው እግዚአብሔርን በእጅጉ የሚያስቆጣ አቋም ሊይይዙ የቻሉት? እምነት ቢኖረን እንኳን ያለ ሥራ እኮ ዋጋ የለውም።
በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ የምታስጠነቅቀው በአክሱም ጽዮን ላይ ለዘመቱትና ጽዮናውያንን በረሃብ ቆልተው ለመጨረስ ለደፈሩት የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ከሃዲዎች ለሆኑት ለደቡባውያኑ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ነው።
☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/ኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ
☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
እነዚህ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ጭፍራዎች የፈጠሯቸው ከሃዲ ቡድኖች አሁንም በጋራ ተናብበው እየሠሩ ነው። አዎ! አሁን ፻/100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል፤ ሻዕቢያ + ሕወሓት + ኦነግ + ብልጽግና + ኢዜማ + አብን በጋራ ሆነው መላውን የኢትዮጵያን ሕዝብን፤ በተለይ ኦሮሞ ያልሆነውን የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ እባባዊ በሆነ አካሄድ ሊያጠፉት ይሻሉ በተግባርም እየሞከሩት ነው። ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት አይቻላቸውም እንጂ፤ በምኞታቸው መሠረት፤ “አትርፈነዋል/አድነነዋል” የሚሉትን በተቻችለ መጠን ከክርስትና ሕይወት የራቀውን ወይም የወደቀውን ወጣትም ወኔውን ለማዳካም የተለያዩ ጦርነቶችን በመፍጠርና በማስራብ ሊያንበረክኩት ይሻሉ።
ከአራት ዓመታት በፊት ሕወሓቶች አዲስ አበባን ለቅቀው በመውጣት ወደ መቀሌ ሲያመሩና ጉማሬው ብርሃኑ ነጋ + ጂኒ ጃዋር + የኦነግ መሪዎች + ኢሳያስ አፈወርቂ ሁሉ ከሰለጠኑባትና ከተዘጋጁባት አስመራ/ሳዋ ወጥተው ያለምንም ፍራቻ ወደ አዲስ አበባ ሰተት ብለው ሲገቡ አዲስ አበባ ነበርኩ። ያኔ እራሴን አጥብቄ የጠየቅኳቸው ጥያቄዎች፤ “እንዴ! እነዚህ ሰዎች የሕወሓት ቀንደኛ ጠላቶች ከሆኑ ብዙ የሕወሓት ጄነራሎችና(ጄነራል ጻድቃንን ጨምሮ) የስለላና ደኽንነት ሰዎች ወደ ሚገኙባት ወደ አዲስ አበባ እንዴት በድፍረት ሰተት ብለው ሊገቡ ቻሉ? ማንን/ምንን ተማምነው ነው? እውነት የሕወሓት ጠላቶች ከሆኑስ እንዴት አንዲትም እንኳ የጠለፋ ወይንም የግድያ ሙከራ አልተካሄደባቸውም? ወዘተ” የሚሉት ጥያቄዎች ነበሩ። ይታየን፤ በትግራይ ላይ ጦርነቱ እስኪጀምር ድረስ የሕወሓት ጄነራሎች፣ የስለላና ደኽንነት ሰዎች እንዲሁም እስከ መቶ ሺህ የሚጠጉ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ በአዲስ አበባ፣ ደብረ ዘይትና አካባቢው ቦታዎች ነበሩ። ትግራይን ለመውረር ሲዘጋጁ የነበሩትን ፋሺስቶቹን የመከላከያ ሰራዊት ወታደሮችንና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል የተሰኘውን የገዳዮች ጥርቅምን እስከ ጥቅምት ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ድረስ ሲያደራጇቸው፣ ሲያስለጥኑቸውና ለወረራውም ሲያዘጋጇቸው የነበሩት የሕወሓት ጄነራሎችና ኮሎኔሎች ነበሩ። ይህን የሚክድ አለ?
ሁሉም በጋራ እንደሚሠሩ የሚጠቁመን ክስተት ኦነግ የተሰኘው የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + በቀለ ገርባ ወዘተ. ቡድን ነው። ይህ ካለሰሜናውያን ፈቃድና እርዳታ ምንም ማድረግ ያልተፈቀደለት ይህ ፀረ–ኢትዮጵያ፣ ፀረ–ተዋሕዶ ቡድን በሚቀጥሉት ቀናት በግልጽ እንደምናየው ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ነው። ኦነግ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከደብረጽዮን ጋር፣ ከአብዮት አህመድ ጋር፣ ከሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከሩሲያና ቻይና ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር እያጎበደደ አብሮ ይሰራል።
አምና ላይ፤ ኦነግ/ብልጽግና ከሻዕቢያ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ እና አማራ ቡድኖች ጋር ሆኖ ጽዮናውያንን እንዲጨፈጭፍ ተደረገ። ኢ–አማኒው የሕወሓት ግራ ክንፍ፤ እንደ አንድ የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/“Controlled Opposition ቡድን፤ የትግራይ ሕዝብ “ነፃ አውጭ” መስሎ እንዲቀርብና አስፈላጊ ነው የሚሉት የክርስቲያን ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ እስኪካሄድ ድረስ የደም ማፍሰስ ድራማ ተጻራራሪ/ተቃዋሚ ሆኖ አንዲሠራ ተደረገ። እስከ ደብረ ብርሃንም ድረስ በስምምነት እንዲዘልቅ የተደረገው በተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል፤ በተለይ ኦሮሞ በተባለው ክልል የሚኖሩትን ጽዮናውያንን በሰበብ አጉሮ ለማስወገድ ሲባል ነው። በአዲስ አበባ + ናዝሬት + ደብረ ዘይት + ነቀምት + ደሴ + ኮምቦልቻ ወዘተ እስካሁን ድረስ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያን እንደታጎሩና ከፊሎቹም በጅምላ ተጭፍጭፈው በጅምላ እንደተቀበሩ ሁሉንም እግዚአብሔር አምላክ በቪዲዮ ቀርጾታል። “ምርኮኞች” የተባሉትንም በመቀሌ ኬክ እያበሉ የሚያቆዩአቸው የትግራይን ሕዝብ ስብጥር ለመለወጥ ጽዮናውያንን እንዲደቅሉ ከተደረጉ በኋላ “ትግራይ” “ኦሮሚያ” የሚባሉ ሕገ–ወጥ ሃገራት በሚመሰረቱበት ወቅት ልክ ግሪኮችና ቱርኮች ከመቶ ዓመታት በፊት እንዳደረጉት ምርኮኞቹን በኦሮሚያ ክልል በታጎሩት ጽዮናውያን በኩል፤ “የሕዝብ/የምርኮኛ ልውውጥ” በሚል የቅብብሎሽ ጨዋታ እራሳቸውን ለማዘጋጀት ነው። ሆኖም፤ ያላሳቡትና ያልጠበቁት ነገር ከሰሜን በኩል ስለሚመጣ፤ ይህ ዲያብሎሳዊ ሤራቸው አይሳካላቸውም!
በሚቀጥሉት ቀናት ደግሞ ኦነግ/ብልጽግና ከሻዕቢያ፣ ከሶማሌ፣ ከደቡብ ቡድኖች እና ከሕወሓት ጋር በመሆን አማራ የተባለውን ክልል ልክ በትግራይ ላይ እንደተደረገው ከየአቅጣጫው በመውረር በድሮን ሳይቀር መጨፍጨፉን ይጀምራል። ከስድስት ወር በኋላም ልክ በትግራይ ላይ እየተፈጸመ እንዳለው በተለይ የጎንደርና ጎጃምን ዙሪያ 360 ዲግሪ አጥረው/ዘግተው ሕዝቡን በረሃብና በበሽታ ይቆሉታል። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ባልታወቀና ኢትዮጵያዊ በሆነ ኃይል ባፋጣኝ እስካልተገረሰሰ የጥፋትና ዕልቂት ፍኖተ ካርታው ይህ ነው።
ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሻዕቢያ/ሕወሓት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ይህ መሆኑን ነው። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሻዕቢያ/ህወሀት/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።
የማርያም መቀነት/ቀስት ደመና አንድም ለምሕረት ሌላም ለመቅስፈት ነው የሚላከው። ታዲያ ዛሬ በሥልጣን ዙፋን ላይ ተቀምጦ ኢትዮጵያን ያስተዳድር ዘንድ እግዚአብሔር ከማይፈቅድለት ከፋሺስቱ ኦሮሞ ጁንታና ከዋቄዮ–አላህ እባብ ገንዳዎች ጋር ተደምሮ ብሎም ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጎን በመሰለፍ በጽዮናውያን ላይ ለመዝመት የወሰነው ይህ ከሃዲ ትውልድ ምሕረት ይገባዋልን? አምስት መቶ ሺህ ጽዮናውያን በአክሱም ጽዮን መጨፍጨፋቸው ያላስለቀሰውና የጽዮንን ቀለማት ትቶ ሉሲፈራውያኑ የሰጡትን ቀለማትና ባለ አምስት–ፈርጥ ኮከብ በስፋት ለማስተዋወቅ የደፈረ ይህ ከሃዲ ትውልድ እውነት በጎ ነገር ሊመጣለት ይገባዋልን? በፍጹም! ሁሉም በትዕቢት፤ “አንሰማም! አናይም!”እያሉ በንጹሐን ሕይወት ላይ፣ በሃገር ላይ ክፉ ጨዋታ የሚጫወቱት አካላት ሁሉ ከቻሉና/ከታደሉ የአውሬው የዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ሰአራዊት አንሰፍሶላቸዋልና ለሚመጣው የከፋ ጊዜ እራሳቸውን ያዘጋጁ።
ሉሲፈር = “የቀን ኮከብ፣ የንጋት ኮከብ” የቬኑስ ስም፣ ከግሪክ ፎስፈረስ ወይም ኢስፎሮስ። ሉሲፈር ከላቲን ነው፡ ሉክስ፣ ሉሲ፣ ሉሲ፣ ሉሲ እና ሉሲ፡ “ብርሃን”; እና ፌሮ፡ “መሸከም፣ መሸከም፣ መደገፍ፣ ማንሳት፣ መያዝ፣ መውሰድ”; እነዚህ በጥሬው እንደ “ብርሃን ተሸካሚ” ይዋሃዳሉ።
በውስጣችን በመሞት ብቻ ናሱን ነጭ በማድረግ የመካከለኛው ለሊት ፀሐይ (ወልድን/አብን) ማሰላሰል እንችላለን። ይህ የሚያመለክተው ፈተናዎችን ሁሉ ማሸነፍ እንዳለብን እና በውስጣችን የተሸከምንባቸውን እርግማን አምጪ ስሜቶችን( ምቀኝነትን፣ ትዕቢትን፣ ስንፍናን፣ ሆዳምነትን፣ ቁጣን፣ ጥላቻን፣ ስግብግብነትን፣ ምኞትን፣ ግድየለሽነትን፣ ክህደትን፣ ቂምን፣ አመጽን፣ መግደልን) ማስወገድ እንዳለብን ነው። ዲያቢሎስን ባፋጣኝ ነጭ ማድረቅ አለብን። ይህ የሚቻለው ከራሳችን ጋር በመዋጋት ብቻ ነው፣ “እኔ”፣ “እራሴ”፣ “ኬኛ” የሚሉትን ሁሉንም የስነ-ልቦና ውህዶችን በማፍረስ ነው።
✞ በመለኮታዊው የ”ሰይፈ መለኮት” ፀሎት እንዲህ ብለን እንፀልያልን፤
“፰፤ የሕያው ፡ እግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ከድንግል ፡ ማርያም ፡ ከሥጋዋ ፡ ሥጋ ፡ ከነፍሷ ፡ ነፍስ ፡ ነስተህ ፡ ሰው ፡ የሆንክ ፡ ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሆይ ፡ በዚች ፡ በዛሬዪቱ ፡ ዕለት ፡ ወደኔ ፡ ና!
፱፤ ጌታዬ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሆይ ፡ መጥተህ ፡ ርዳኝ ፡ አድነኝም ፡ ኃጢአቴንም ፡ ሁሉ ፡ ስተሥርይልኝ።
፲፤ የሚያስደነግጥ ፡ መለኮታዊ ፡ መብረቅ ፡ የተንቦገቦገ ፡ መለኮታዊ ፡ ፍሕም ፡ ተወርዋሪ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት።
፲፩፤ የሚያቃጥል ፡ መለኮታዊ ፡ እሳት ፡ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ ፋና ፡ አንጸባራቂ ፡ መለኮታዊ ፡ ፀሐይ።
፲፪፤ ክቡድ ፡ የሆነ ፡ ዕብነ ፡ መለኮት ፡ የሚያንቀጠቅጥ ፡ መለኮታዊ ፡ ግርማ ፡ የሚንቦገቦግ ፡ መለኮታዊ ፡ ነበልባል።
፲፫፤ ያማረ ፡ መለኮታዊ ፡ ጋሻ ፡ ስኩረ ፡ ኃይል ፡ መለኮታዊ ፡ ጦር ፡ የሚያቃጥል ፡ መለኮታዊ ፡ ግለት።
፲፬፤ አሸናፊ ፡ መለኮአዊ ፡ እዘዝ ፡ የረቀቀ ፡ መለኮታዊ ፡ ሥልጣን ፡ ወይም ፡ ኃይል ፡ መለኮታዊ ፡ ብልጭልጭታና : ነጸብራቅ።
፲፭፤ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ የብርሃን ፡ ፀዳል ፡ የተሳለ ፡ መለኮታዊ ፡ ሰይፍ።
፲፮፤ የሚያስፈራ ፡ መለኮታዊ ፡ ቃል ፡ አስደናቂ ፡ መለኮታዊ ፡ ነበልባል ፡ የሚቆራርጥ ፡ መለኮታዊ ፡ ገጀሞ።
፲፯፤ የሚያበራ ፡ መለኮታዊ ፡ ወርቅ ፡ ንጹሕ ፡ መለኮታዊ ፡ ባሕርይ ፡ በሊሕ ፡ መለኮታዊ ፡ ምሣር ።
፲፰፤ ምጡቅ ፡ መለኮታዊ ፡ ተራራ ፡ የተነጣጠረ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት ፡ ትኩስ ፡ መለኮታዊ ፡ ቀስት ፡ ትኩስ ፡ መለኮታዊ ፡ ሙቀትና : ነበልባል።
፲፱፤ ነበልባሉን ፡ ያስረዘመ ፡ መለኮታዊ ፡ እሳት ፡ አሸናፊ ፡ መለኮታዊ ፡ ኃይል ፡ ገዥነት ፡ ያለው ፡ መለኮታዊ ፡ ገናንነት።
፳፤ የአድማስ ፡ ስፋት ፡ ያለው ፡ መለኮታዊ ፡ ብርሃን ፡ በእሳት ፡ የተከበበ ፡ መለኮታዊ ፡ ዙፋን ፡ ዕውነት ፡ በዕውነት ፡ ለዘላለሙ ፡ አሜን።
፳፩፤ ሰይጣንን ፡ ቀጥቅጦ ፡ ያጠፋው ፡ ጽኑዕ ፡ በትር ፡ እርሱ ፡ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ነው።
በይበልጥ የሚያንገበገበኝ ጉዳይ ይህን ገና በጊዜው ተገንዝበን ለውጥ ይመጣ ዘንድ የሚመለከታቸውን እነዚህን ቡድኖች ስንወተውት የነበርነውን አንዳንዶቻችንን ትንሽ እንኳን ሰምተውና እራሳቸውንም ጠይቀው በጊዜው ተጽዕኖ ፈጥረው ለውጥ ለማምጣት የሚችሉ ልሂቃን አለመኖራቸው ነው። ዛሬም፤ ሁሉም፤ “እኔ”፣ “እራሴ”፣ “ኬኛ” ብቻ…
በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ ከአሥራ አራት ዓመታት በፊት/ በኢትዮጵያ ሁለት ሺህ ዓመት መግቢያ ላይና የኦሮሞው ፋሺስት ደርግ አገዛዝ መውደቂያ ዋዜማ ላይም በ ፲፱፻፹፫/1983ዓ.ም ላይም ታይታ ነበር።
ሉሲፈራዊው ሸህ አላሙዲን የሉሲፈርን ድምጻውያንን እነ ቢዮንሴን፣ ሪሃንን፣ ኤኮንን ወደ አዲስ አበባ ለሚሌኔይሙ ሲጋብዝ እኔም ወደ አዲስ አበባ አምርቼ በተቻለኝ አጋጣሚ ሁሉ ተቆርቋሪ የሆነ ጩኸቴን ሳሰማ፣ ደብዳቢዎችን ለጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ስጽፍና ዛሬ በተለይ በጽዮናውያን ላይ የመጣውን መዘዝ ሊመጣ እንደሚችል ለባለሥልጣናቱ ለመጠቆም ደፍሬ ነበር። ከዚህም መካከል፤
☆ በብሔር ብሔረሰብ የተከለሉት ክልሎች እንዲፈርሱ
☆ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ላይ ያረፈው የሉሲፈር ኮከብ እንዲነሳ
☆ ሕወሓት የተሰኘው የፓርቲ መጠሪያ ተለውጦ ኢትዮጵያ አቀፍ ብሔራዊ ፓርቲ እንዲቋቋም
☆ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከምርጫ በፈቃዳቸው እንዲቆጠቡና ከበስተጀርባ ሆነው ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ
☆ የግዕዝ ቋንቋ በየትምህርት ቤቱ እንዲሰጥ
☆ በሙስሊሙ ዓለም በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመውን ግፍና በደል በመቃወም ቤተ ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፎችን እንድትጠራና አንድነትን እንድታሳይ
☆ ኢትዮጵያ ከቱርክና አረብ አገሮች ጋር ያላትን ጥብቅ ግኑኝነት እንድታቆም
ወዘተ የሚሉት ነበሩ። ይህ እንግዲህ በ፪ሺ ዓመት ላይ ነበር። በጣም የሚገርም ነው፤ በማርያም መቀነት የታዘለችዋ ፀሐይ፤ እሑድ፤ ሚያዝያ ፭/5 ፪ሺ/2000 ዓ.ም ላይ በአዲስ አበባ በታየችበት ወቅት በኢትዮጵያ የአካባቢ ምርጫዎች ተካሄደው ነበር።
💭 BBC-ቢቢሲ ያኔ እንዲህ ሲል ዘግቦት ነበር፤
A Halo Around The Sun Startled PeopleiIn Ethiopia During Sunday’s Local Elections, With Many Seeing it as a Miracle or a Sign from God.
The ring of light caused by sunlight refracted by ice crystals hung in the sky for almost an hour before it finally faded and disappeared.
Some Ethiopians say it last appeared in 1991 before a military regime fell.
But the BBC’s Elizabeth Blunt in Addis Ababa says there is little chance it could augur change this time.
She says the overwhelming majority of candidates are from the government party.
Churchgoers who had flocked to see the visiting Patriarch of Alexandria, Pope Shenouda, acclaimed the phenomenon as a miracle, or at least a sign of a blessing from God.
“We accept any sign from God to encourage us in our way,” he said, “and confirm that we are going right in our way.”
Abuna Paulos, the Patriarch of Ethiopia, added his voice to those who believe in signs from God.
“If God reveals himself from the sky,” he told a press conference, “we believers do not get surprised. We only rejoice and double our efforts to thank God. Thank you, God, for revealing a sign.”
Dictatorship
But others looked for more secular implications.
Older people in Addis Ababa remember seeing the ring around the sun once before – in the last days of the Derg, the despised military dictatorship, just before its leader Mengistu Haile Mariam fled to Zimbabwe.
But there is little prospect of the government falling in these elections.
The opposition winners of the controversial elections in 2005 in urban areas never took their seats and did not stand again.
The most successful of the other opposition parties pulled out, complaining of intimidation and our correspondent says the results are almost certain to consolidate the ruling party’s hold on power.
Results have not been published yet but an election official said turnout had been massive.
______________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መጽሐፍ ቅዱስ, ረሃብ, ቀስተ ደመና, በዓለ ወልድ, ባለወልድ, ትንቢተ ሚልክያ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወንጀል, የማርያም መቀነት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀሐይ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Famine, Genocide, Jesus Christ, Malachi, Massacre, Rainbow, Rape, The Sun, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2022
ግዙፍ የፀሐይ ነበልባል ወደ ምድር እያመራ ነው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሳተላይቶችን ሊያጠፋ ይችላል
❖❖❖ የጽዮንን ቀለማት አየን? ❖❖❖
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢
አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አልበቃውም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም። የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ‘ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ዩክሬይንን፣ ሩሲያን እና ቻይናን ጨምሮ)ድጋፍ አለው።
የሕዝበ ክርስቲያኑን/ የጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ቁጥር ይቀንስላቸው ዘንድ ሥልጣን ላይ አውጥተው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚደግፉትን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማዳን ሉሲፈራውያኑ እንቅልፍ አጥተዋል። ለእነ ፕሬዚደንት ፑቴን የማያሳዩትን ዓይነት እንክብካቤ ለማድረግ በየወሩ ልዩ መልዕክተኞቻቸውን ወደ አዲስ አበባ ይልካሉ፣ በሌል በኩል ደግሞ በአውሬው ቍጥር፤ HR6600 ተብሎ የተሰየመውን ሕግ እናጸድቃለን በማለት፤ ተስፈኛው ሰሜን ኢትዮጵያዊ እምነቱን ሙሉ በሙሉ ለአውሬው እንዲሰጥ ያደርጉታል፤ እግረ መንገዳቸውንም በአራት ኪሎ ለአስቀመጡት አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ ጊዜ እየገዙ ኢትዮጵያን የመበታተኛ እድሜ ይሰጡታል።
መንፈሳዊውን ውጊያ አልቻሉትም፤ መቼም አይችሉትም! ከእነርሱ ሳተላይቶች፣ ከእነርሱ ድሮኖች በላይ ሊቋቋሙት የማይችሉት ትልቅ ስውር ኃይል መኖሩን አሁን ሰለተረዱት የዳማ ጨዋታ ስልታቸውን በተፋጠነና በተጣደፈ መልክ ነው የሚቀያይሩት። ከእግዚአብሔር ጋር፤ ከጽዮንና ቅዱሳኑ ጋር የሚያካሂዱትን ፍልሚያ እንደማያሸንፉት አውቀውታል፤ የጽላተ ሙሴንን ኃይል በመፈታተን ለአንድ ዓመት ያህል፤ “እስኪ እንየው!” በሚል ድፍረት የተሞላበት “አምላካዊ ለመሆን የመሻት” ሤራቸው ሙቀቱን ሲለኩ ቆይተዋል። በትግራይ ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተሠራ ገና ከጅምሩ አይተውታል። ሆኖም እየተሠራ ያለው ግፍና ወንጀል ብዙም አያሳስባቸውም፤ እንዲያውም በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሲካሄድ የነበረውን ዓይነት ውጊያ ዛሬ በኢትዮጵያ በቀጥታ የሳተላይት ቴሌቪዥናቸው/ ‘Reality TV Show’ ማየቱ ሱስ ሆኖባቸዋል፣ ልክ በጌታችን ስቅለት ወቅት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ደሙን ሲያፈሱበት ይደሰቱት እንደነበረው ሉሲፈራውያኑም ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈው ደማቸውን ሲያፈሱ እስኪሰክሩ ድረስ ነው እየተደሰቱ ያሉት፣ አባቶቼና እኅቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ከእነ ልጆቻቸው በረሃብ ሲሰቃዩ ማየት ለእነርሱ ከምናስበው በላይ ሰይጣናዊ እርካታን ነው የሚሰጣቸው። እነዚህ አረመኔዎች በወኪላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል በደንብ በተጠና መልክ ያዘጋጁትን ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ማቆም አይፈልጉም፤ እንዲቆም አይፈልጉም። እግዚአብሔር ግን ይበቀላቸዋል።
😈 ይህች ዲያብሎስ የነገሰባት ዓለም፤ ”ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉትን ከሃዲዎች ጨምሮ በትግራይ ስለተሠራው እጅግ በጣም ከባድ ወንጀልና ግፍ መስማት፣ ማየትና ማወቅ አትሻም፤ የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን እያንዳንዷን ነገር በቪዲዮው ቀርጾታል። አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በጨካኞቹ የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው!
ዲያብሎሳዊውና ፈርዖናዊው አረመኔነት፣ ትዕቢትና እብሪት ግን ዓይናችን እያየ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገቢውን መለኮታዊ ምላሽ ያገኛል።
🔥 በምዕራቡም ሆነ በምስራቁ ያሉት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶችና አጋሮቻቸው በሆኑ አገራት ላይ፤ በሙሉ አሁን እየደረሰ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ ማለትም ግሽበት፣ ሪሴሽን፣ የበጀት ጉድለት፣ የእዳ ቀውስ፣ የባንክ የኢንሹራንስና የሞርጌጅ ባንክ ቀውስ፣ የመሸቃቀጫ ገበያ / Stock Market/ ቀውስ፣ የምግብ እጦት፣ የስራ ማጣት፣ የጤና ችግር፣ የትራንስፖርት ቀውስ፣ የትምህርት ቀውስ ባጠቃላይ የኢኮኖሚው አካልና ህይወት በሙሉ፤ እሰከአሁን ከተመታው መጠንና ስፋት ጥልቀት በ፵፱/49 እጥፍ ተባዝቶ መመታቱና መፈራረሱ አይቀሬ ነው።
🔥 የተፈጥሮ አደጋዎች፣ ርእደ መሬት፣ የዱር እሳት፣ ቶርኔዶ፣ ካተሪና፣ ሃሪከን፣በረዶ፣ ሙቀት፣ ሱናሚ፣ ከባድ ዝናብ፣ ሌሎችም የተፈጥሮ አደጋዎች በሙሉ፣ በተጣመረም በብዛትም ሆነውና ተቀናጅተው በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት አድገው መውደማቸውና ትራንስፖርት ንግድ የመሳሰለው በሙሉ መውደቁ አይቀሬ ነው። መባርቅት፣ ቀድመው ከሚታወቁበት ጉልበታቸው በላይ በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት ማናቸውንም የኒውክሊየር፣ የባዮሎጂካል፣ የኬሚካል ክምችትና ማምረቻ ሁሉ ለሰው ጥፋት የተሰናዱ ማናቸውም የጦር ክምችቶች፤ ከነተገልጋዩ፤ የነዚህ አዛዥ ናዛዥ በሙሉ ገዢውና የገዢው እጅና እግሮች በሙሉ የትም ይደበቁ የትም ፈልገው ይወድማሉ፡፡ በተለይ ባቢሎን እንደ ትልቅ ጉልበቷ የምትመካባቸው በዓለም ያከማቸቻቸው በየበስ ያሉ የጥፋት መሳሪያዎች በሙሉ በነዚሁ መባርቅት ይወድማሉ፡፡ በውቅያኖስ ላይ የተሰማሩ የጦር የጥፋት መርከቦች በታላላቅ ማዕበልና መባርቅት እየተጠረጉ በውቅያኖስ ውስጥ ሰምጠው ይቀራሉ፡፡ ዓለምን እንዲሰልሉ በታጠቁት መሳሪያ ከህዋ ላይ ሆነው እንዲያጠቁ የተዘጋጁ ሳተላይቶቻችው ሁሉ እንደሚወድሙ የራሳቸው ልሂቃን በመተበይ ላይ ናቸው፡፡ ባቢሎን እወቂ በእጄ አለኝ ይመክትልኛል፤ ይታደገኛል ያልሽው ማናቸውም መሳሪያም ይሁኑ ሌላ ካለበት እዚያው ይወድምብሻል፡፡ የትእቢትሽ ምንጭና ምልክቶች ሁሉ እንደ ቋሚ ሳተላይት ጣቢያዎች አይነቱ ሁሉ በጽላተ ሙሴ የሰከንድ እፍታ ብቻ ይወድማሉ፡፡
🔥 እጅግ አስፈሪ የሆኑ የተለያዩ ሁለት አይነት አካል የሚይዙ አውሬዎች ምልክት አልባ የሆኑ ሰዎችን
ይቆረጣጥማሉ፡፡ ይበላሉ፡፡ በተለይ በአገዛዛችሁ ዋልታና ማገር ሆነው አገዛዛቸውን ያቆሙና ባለሃብቶች ነን የሚሉ፤ መናፍቃኖቻችው፤ ሁሉም የዲያቢሎስ ምንፍቅና፣ ሂንዱ፣ እስላም፣ ቡድሃ፣ ቪዱ፣ ዋቀፌታ ወዘተ እምነቶቻው ሁሉ በወረረሽኝና መሰል መቅሰፍቶች ይጠረጋሉ፡፡ እነዚህ መቅሰፍቶች በሙሉ ሰው እሰከዛሬ ባላየው ባልሰማው ጉልበት ይመጣሉ፡፡ በዚህ ጠረጋ፤ “መሰረታችን፣ እድገታችን፣ ብልጽግናችን፣ ጥበባችን የሚታይባቸው ናቸው“፤ የሚሏቸው ከተሞች ሁሉ ተጠርገው ይጠፋሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያና ዩክሬይን ላሉ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራት ተንኮልን፣ ጦርነትን ይልካሉና ይኸው ጦርነት በገቡበት ሥፍራ ሁሉ ለነርሱው መውደሚያቸው ይሆናል፡፡ ለሌው ሃገርም ስለራሳቸውም ሁሉን አቀፍ ዲያቢሎሳዊ አመጻቸውን በሥልጣናቸው ተመክተው፤ ጆሮ ዳባ በማለት ለሚያደራጁና ለሚደግፉ በላያችው ላይ ሞትን የሚያስመኝ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል፡፡(፹፭/85 % ለሚሆኑት ለኛዎቹ ከአህዛብና መናፍቀን ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ጨፍጨፈው” በማለት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የደገፉ፣ እስካሁኗ ዕለት ድረስ በተሠራው ግፍና ወንጀል ተጸጽተው በንሠሐ ለመመለስ ፈቃደኞች ላልሆኑትም ይህ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል። 😠😠😠 😢😢😢
A huge solar storm is reported to be heading towards the Earth as per the National Aeronautics Space Agency’s (NASA) latest report. The report also suggested that the solar storm has a very high chance of colliding with the Earth’s atmosphere on Monday (March 28), however, the US National Oceanic and Atmospheric Administration (NOAA) believes that the solar storm could enter the Earth’s atmosphere a few hours early (around 6 am on Monday).
While space operations are expected to be disrupted by the solar storm which has erupted on the Sun’s surface, the functioning of satellites orbiting around the Earth’s surface is also expected to witness some problems. While a bright glow is expected to be seen in the areas around the UK, Dr Tamitha Skov, known for her space forecasts, shared her views on the solar storm’s collision with Earth and stated that the effects could reach the ‘mid-latitudes’. Furthermore, she even stated that the people living in New York, Southern New Zealand and Tasmania could see the northern light in the dark.
Billy Tates, an astronomer from the University of Tennessee, added that the solar storm can have an illuminating effect in the Earth’s atmosphere, but at the same time could also affect the navigation systems. Raising a warning to all, NOAA shared a statement that read: While storms create beautiful auroras, they can also disrupt navigation systems such as the Global Navigation Satellite System (GNSS) and create harmful geomagnetic currents (GICs) in the electrical grid and channels.
While a small magnetic storm was experienced last month, it ended up destroying several SpaceX Starlink satellites, orbiting around the Earth’s surface.
_______________
Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Ark Of The Covenant, Astronomy, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ሳተላይት, ትግራይ, አመፅ, አረመኔነት, አስትሮኖሚ, አውሎ ንፋስ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ወንጀል, የጦር ወንጀል, የፀሐይ ነበልባል, ድንበር, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽላተ ሙሴ, ጽዮናውያን, ፀሐይ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍትሕ, Blockade, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Satellites, Solar Flare, Starvation, The Bible, The Sun, Tigray, Tornado, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ–አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።
አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።
ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።
ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።
የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)።
በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።
_________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, በሬው, በጎች, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አቡነ ማትያስ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, ኪዳነ ምህረት, ዋቄዮ አላህ, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
ኪዳነምሕረት ስንል የምሕረት ቃልኪዳን ማለት ነው።በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምሕረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው።
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር። ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ።
እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ።
« ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » [መዝ. ፹፰፥፫] እንዲል መፅሐፉ።
ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ።
ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦
“. . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። ” [ኦሪት ዘፍ. ፱፥፲፮]
በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ–ምህረት እያልን እንጠራታለን!
እንኳን ለ “ኪዳነምሕረት” አደረሰን። የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!
ስንቱ ቀስት አለፈ ስንቱ ሰንሰለት፡ መከታዬ ሆና የጌታዬ እናት!
____________________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021
💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!
✞✞✞[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩]✞✞✞
፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤
፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።
❖ ትናንትና እሑድ ማታ፤ መስከረም ፱/9 ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በጨርቆስ ዕለት። ሙሉ ጨረቃዋን የከበበው የፊቱ ገጽታ ይታየናልን?
❖ ዛሬ ሰኞ መስከረም ፲/10 ፪ሺ፲፬ ዓ.ም
የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በመስቀል ኢየሱስ/ በጴዴኒያ /በመስቀል (የመጣበት)ዕለት ፥ ደመናውና ፀሐይዋ መስቀሉን ሠርተዋል። ባትሪ አልቆ ሙሉው አልገባልኝም እንጂ ለአሥር ደቂቃ ያህል የቆየው ትዕይንት በጣም ድንቅ ነበር።
የመላዕክትና የቅዱሳን ቅርጾች፣ ብርሃናት፣ የኢትዮጵያ ካርታ፣ ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ቀለማት፣ መስቀልና ሌሎች ብዙ አስደናቂ ምልክቶች በሰማዩ፣ በደመናዎች፣ በባሕሩ እና በነጎድጓዶች ላይ በየጊዜው እየታዩን ነው።
❖ ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።
✞✞✞[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፯፥፲፫]✞✞✞
“በሌሊት ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከሰማይ ደመናት ጋር መጣ በዘመናት ወደ ሸመገለውም ደረሰ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት።”
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፯]✞✞✞
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።”
አዎ! በእውነት ድንቅ ዘመን ላይ ነን!“ዓይን የሌለው ያዳምጥ፤ ጆሮ የሌለው ይመልከት!“ የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ማወቅ እና መተዋወቅ፣ መለየትና መለያየት የሚገባን ዘመን ላይ ነን።
ወስላታው ጋንኤል ክብረት የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ መሠረት፣ ጠባቂ ባለውለታዋ በሆኑት የጽዮን ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪ አድርጎ አንድም “አባት”፣ አንድም “መምህር” ወጥቶ እግዚአብሔርን ሳይሆን ዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስን በማገልገል ላይ ያለውን ሙቱን ጋንኤል ክስረትን ለማውገዝና ግለሰቡም ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ ኢትዮጵያን ሊወክል እንደማይችል ከሃዘን እና እንባ ጋር ለማውስት ፈቃደኛ ሆኖ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳለው ለማሳየት ማንም የኦሮማራ ሰባኪ፣ ፈቃደኛ አለመሆኑን እስኪ እንታዘበው።
‘መምህር’ ወይንም ‘ዲያቆን’ አልላቸውም፤ ግን ለትህትና ስል ላክብራቸውና “አቶ” ልበላቸው፤ አንድ የትግርኛ ተናጋሪ አባት ትግራይን “ቅድስት ምድር” በማለታቸው ለሳምንትት፤ “እርርይ! ያዙን ልቀቁን!” ሲሉ የነበሩትና ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ እነ አቶ ዘበነ ለማ፣ አቶ ምሕረተአብ አሰፋ፣ አቶ ግርማ ወንድሙ፣ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል፣ አቶ ዘመድኩን በቀለ፣ እነ አቶ ኤፍሬም እሸቴ፣ እነ አባይነህ ካሴ እና የመሳሰሉት ግብዝ የሆኑት ሌሎች ታዋቂ “ሰባኪያን/መምህራን”፤
☆ ኦሮማራዎቹ የሰአራዊቱ አባላት ዘጠኝ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ከገደሏቸው በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ እሳት ሲያቃጥሏቸው፣
☆ በትግራይ የተከሰተውን ረሃብ የሚያሳዩ ምስሎችን “የወሎ ነው!” እያሉ በሐሰት ሲመስክሩ፣
☆ ተጋሩ ተጎድተውና ተጨፍጭፈው “እኛ ነን የተጨፈጨፍነው” ብለው በዳዮቹ እግዚአብሔር በሚጠላው መልክ ተበዳዮች ለመሆን ሲሠሩ፣
☆ ጽዮናውያን ምግብና መድኃኒት እንዳይደርሳቸው መንገድ ሲዘጉባቸው፣
☆ ጋንኤል ክስረትና ሌሎች ብዙ እሱን መሰል ሙታኖች በኦሮሚያ ሲዖል ሕዝባቸውን የሚጨፈጭፉትን መሀመዳውያንና ኦሮሞዎችን ትተው ምንም ባላደረጓቸው በክርስቲያን ተጋሩ ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪዎችን ሲያቀርቡ፣
☆ ተዋሕዶ ነን” የሚሉት ጎንደሬዎች ምንም የማያውቁ ገበሬዎችን ታቦት አሸክመው ወንድሞቻቸውን ይገድሉ ዘንድ በድግስ እና ጭፈራ ሲሸኟቸው፣
☆ ባጠቃላይ የክርስቶስ ተቃዋሚው ፋሺስቱ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ ከታሪካዊ የሃገራችን ጠላቶች ጋር አብሮ በሃገራችን፤ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ግልጽ የሆነ የጥፋት ጂሃድ ሲያካሂድ፤
😈 ሁሉም እነዚህን ዓለም አይቷቸው ሰምቷቸው የማያውቁትን እጅግ በጣም አሰቃቂና አስቀያሚ ተግባራት ከመቃወም፣ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠትና ሕዝቡንም በአግባቡ ከማንቃት መቆጠቡን መርጠዋል። ትክክለኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለ666ቱ የኮሮና ክትባት ድጋፍ ቅስቀሳ ከማድረግ ተቆጥበው/ወይንም ክትባቱን አውግዘው በተናገሩ ወይንም ቤታቸውን ዘግተው በማልቀስ ለንስሐ የሚበቁበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር። እነዚህ ‘ወገኖች‘ በተለይ ላለፉት አሥር ወራት አፍርተው የምናየው ፍሬዎቻቸው የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው የቱርክ እና አረቦች ውኪል የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አህዛብ አገዛዝ ተባባሪዎች መሆናቸውን ነው። እነዚህ ግለሰቦች ሁሉም ቆለኞች/ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ መሆናቸውን ልብ ብለናል?። ወዮላቸው!
💭 የሚከተለው ከዓመት በፊት የቀረበ ነው፤
“የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው“
“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
“ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ–አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል…ጉድ እኮ ነው!
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
“በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።
በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ–ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?
የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ–ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!
የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ብሔር ብሔረሰቦች” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ–መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።
የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦
፩. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱ–ኢሉባቦር)
፪. መምህር ዳንኤል ክብረት(ስጋዊ ደቡብ ነው)
፫. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
፬. መምህር ዘበነ ለማ (???)
፭. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)
እና ብዙ ሌሎችም…
__________________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Akusm, Axum, መስቀል, መስቀል ኢየሱስ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ባንዲራ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጴዴኒያ, ጽዮን, Cloud Formation, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 3, 2013
Posted in Curiosity, Faith | Tagged: Crystal McVea, Heaven, Supernatural, Supernatural Experience, The After Life, The Sun | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 19, 2008
Posted in Curiosity | Tagged: NASA, Sun, The Sun | Leave a Comment »