Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘The Moon’

ይህ አስገራሚ ክስተት እንዴት ሊከሰት ቻለ? መልዕክቱስ ምን ሊሆን ይችላል? | ተዓምረ ጽዮን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2021

በእውነት ድንቅ ድንቅ ነው! ባካችሁ በዕለቱ ተመሳሳይ ክስተት የተመለከታችሁ ወገኖች ባካችሁ ውጡና መስክሩ! የ፳፻፲፪ቱን በአዲስ አበባ በእየአድባራቱ የታየችውን የስቅለት ዕለት የማርያም መቀነትስ እናስታውሳለን?  አውሬው ግራኝ እና ጭፍሮቹ በኮሮና  አሳበው ምዕመናኑን ለስግደት ወደ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዳይሄዱ  ሲከለክሉ? በወቅቱ ይህን መልዕክት አስተላልፈን ነበር፤ 

✞✞✞ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት (ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ፤ ወገን እንዳያውቅና እንዳይድን) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳታለን? አዎ! በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር

❖❖❖

💭 አውሮፓ፤ ቤቴ ፊት ለፊት፤ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ‘(በኢትዮጵያ አቅጣጫ)

በሥላሴ ማግስት፤ ሰኞ ጥቅምት ፰/8 /፳፻፲፬ ዓ.(አባ ኪሮስ)

ርዕዮት ሜዲያን እያዳመጥኩ ነበር፤ ቴዲና ጋሽ ዮሴፍ ይህን ተዓምር ተመልከቱ!

❖❖❖

💭 ከእኔ በ፭ሺ ኪሎሜትር እርቀት ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙት

ዲያቆን ቢንያም ፍሬው፤ ማክሰኞ ጥቅምት ፱/9 ፳፻፲፬ ዓ.(ጨርቆስ)

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

❖❖❖[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፩፡፫]❖❖❖

የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤ የጨለማና የጭጋግ ቀን፥ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ በተራሮች ላይ እንደ ወገግታ ተዘርግቶአል፤ ከዘላለምም ጀምሮ እንደ እነርሱ ያለ አልነበረም፥ ከእነርሱም በኋላ እስከ ብዙ ትውልድ ድረስ እንደ እነርሱ ያለ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም። እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”

💭 ይህን ቪዲዮ በቀረጽኩ በማግስቱ ነበር ዲያቆን ቢንያም ፍሬው ስለ ጨረቃዋ እና የጽዮን ቀለማት መል ዕክቱን ያስተላለፉት። ከዲያቆን ቢኒያም ጋር በጭራሽ ተነጋግሬም ተጻጽፌም አላውቅም፤ ግን ከአሥር ዓመት በላይ ባብዛኛው ግሩም የሆኑ መልዕክቶቻቸውን አዳምጥ ነበር።

የእግዚአብሔር ሥራ እጅግ በጣም ድንቅ እኮ ነው፤ ትናንትና ማታ ላይ፤ “” ልክ ሲሉ መንፈሴን “ጠቅ!” አድርጎ አነቃውና ከቀን በፊት የቀረጽኩትን የቪዲዮ ምስል አስታወስኩ፤

በአምስት ሺህ ኪሎሜትር ተራርቀን እንዴት በአንድ ሰዓት ይህን ድንቅ ክስተት ልንመለከት ቻልን?

የሰማዩ ሁኔታ እና የደመናዎቹ አቀማመጥ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ የተለያዩ ናቸው እኮ!

ዲያቆን ቢንያም የቅድስት እመቤታችንን ይህን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ ማሳየታቸውን አወሱ

የአረመኔው መሀምድን አጋንንታዊ ምስጢር ከነቃንበት ግለሰቦች መካከል ዲያቆን ቢኒያም እና

እኔ እንገኝበታለን ብል አልዋሸሁም። ከጥልቅ ሃዘን ጋር፤ የሩብ ጨረቃዋ እና የሉሲፈር ኮከብ አምላኪው 😈 የመሀመድ ልደት የሚከበርበት ዕለትም (መውሊድ)ነበር።

በትናንትናው ዕለት፤ ይህን የዲያቆን ቢኒያምን መልዕክት ከመስማቴ በፊት በአንድ የተጋሩ ሜዲያ ላይ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ተጋሩ ብቻ ናቸው፤ ግን፤ ዋ! ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ዋ! ! !

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ ጽዮናውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ የጽዮን ሰንደቃቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን ተነጥቀው እንደ ኤርትራውያን ኩላሊታቸውን በሲናይ በርሃ ያስረክቡ ዘንድ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው! ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ያመጡት ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው የኦሮሞ ዘር የተገኙ ናቸው። ሕወሓትም የእነርሱ ወኪል ናት! ተጋሩ የራሳቸው ያልሆነውን፣ ኢአማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝ ማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!”

💭 ከዚህ ጋር በተያያዘ ከቀናት በፊት የሚከተሉትን ቪዲዮዎች እና መልዕክት አቅርቢያቸው ነበር፤

❖ “ተዓምረ ጽዮን | በ፭ሺ ኪሎሜትር ተራርቀን ዲ/ን ቢኒያም እና እኔ ሐዋ.ሥራ ፳፥፳፰ን በአንድ ቀን ጠቀስን”

✞✞✞[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፳፥፳፰]✞✞✞

በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”

እኔ ጎን ለጎን ላክነው። እንግዲህ እኔ እንደ ዲያቆን ቢኒያም እምብዛም የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀቱ የለኝም፤ መል ዕክቱን እንጂ የምዕራፎቹንም ቍጥሮች እንኳን የማስታወስ ችሎታው የለኝም፤ ግን ወደዚህ ምዕራፍ የገባሁት በተደጋጋሚ እንደሚገጥመኝ በዕድል ነው። ታዲያ አሁን ይህ መገጣጠም በአጋጣሚ ነውን? አይደለም! ግን ምን ሊሆን ይችላል፤ ማን ማወቅ ስላለበት ይሆን ሁለታችንም በአንድ ቀን ስለ እነዚህ ኃይለኛ የቅዱስ ጳውሎስ ቃላት እንድንናገር የተደረግነው? ያውም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አርብ ጥቅምት ፲፪/፪ሺ፲፬ ዓ/ም እንደሚጀምር በተገለጸበት ወቅት። እንጊድህ የቤት ሥራ ተሰጧቸዋል ማለት ነው። ምናልባት እራሳቸውን እንጂ በጎቹን አሰማርተው ከመንከባከብ ለተቆጠቡትና ለምድር አራዊት ሁላ ላስረከቡት የቤተ ክህነት አባቶች የሚተላለፍ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ይሆን? በእረኞቹ ፈንታ ጌታ ራሱ በጎቹን ሊያሰማራቸው እና ሊያስመስጋቸው የጠፋትንም ሊፈልግ፣ የባዘነውንም ሊመልስ፣ የተሰበረውንም ሊጠግን፣ የደከመውንም ሊያጸና፤ የወፈረውንና የበረታውንም ሊያጠፋ፤ በፍርድም ሊጠብቃቸው የተዘጋጀበት ሰዓት ላይ ደርሰናልን? በጣም ይመስላል! የሚከተለውን ድንቅ የእግዚአብሔር ቃል በጥሞና እናንብበው።

✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፬]✞✞✞

፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።

፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?

፫ ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም።

፬ የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው።

፭ እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም።

፮ በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም።

፯ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፰ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ሕያው ነኝና እረኛ ስለሌለ እረኞቼም በጎቼን ስላልፈለጉ እረኞችም ራሳቸውን እንጂ በጎቼን ስላላሰማሩ፥ በጎቼ ንጥቂያ ሆነዋልና፥ በጎቼም ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆነዋልና

፱ ስለዚህ፥ እረኞች ሆይ፥ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤

፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥ በእረኞች ላይ ነኝ፥ በጎቼንም ከእጃቸው እፈልጋለሁ፥ በጎቼንም ከማሰማራት አስተዋቸዋለሁ። ከዚያም ወዲያ እረኞች ራሳቸውን አያሰማሩም፤ በጎቼንም ከአፋቸው አድናለሁ፥ መብልም አይሆኑላቸውም።

፲፩ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።

፲፪ እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፤ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።

፲፫ ከአሕዛብም ዘንድ አወጣቸዋለሁ ከአገሮችም እሰበስባቸዋለሁ፥ ወደ ገዛ አገራቸውም አመጣቸዋለሁ፤ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በፈሳሾችም አጠገብ በምድርም ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ ሁሉ አሰማራቸዋለሁ።

፲፬ በመልካም ማሰማርያ እሰማራቸዋለሁ ጕረኖአቸውም በረጅሞቹ በእስራኤል ተራሮች ላይ ይሆናል፤ በዚያ በመልካም ጕረኖ ውስጥ ይመሰጋሉ፥ በእስራኤልም ተራሮች ላይ በለመለመ ማሰማርያ ይሰማራሉ።

፲፭ እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፲፮ የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፤ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።

፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።

፲፰ የቀረውን ማሰማርያችሁን በእግራችሁ የረገጣችሁት፥ በመልካሙ ማሰማርያ መሰማራታችሁ ባይበቃችሁ ነውን? የቀረውንስ ውኃ በእግራችሁ ያደፈረሳችሁት፥ ጥሩውን ውኃ መጠጣታችሁ ባይበቃችሁ ነውን?

፲፱ በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ።

፳ ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላቸዋል። እነሆ፥ እኔ በወፈሩት በጎችና በከሱት በጎች መካከል እፈርዳለሁ።

፳፩ እስክትበትኑአቸው ድረስ በእንቢያና በትከሻ ስለምትገፉአቸው የደከሙትንም ሁሉ በቀንዳችሁ ስለምትወጉአቸው፥

፳፪ ስለዚህ መንጋዬን አድናለሁ፥ ከእንግዲህ ወዲህም ንጥቂያ አይሆኑም፤ በበግና በበግ መካከልም እፈርዳለሁ።

፳፫ በላያቸውም አንድ እረኛ አቆማለሁ እርሱም ያሰማራቸዋል፥ እርሱም ባሪያዬ ዳዊት ነው፤ ያሰማራቸዋል እረኛም ይሆናቸዋል።

፳፬ እኔም እግዚአብሔር አምላክ እሆናቸዋለሁ ባሪያዬም ዳዊት በመካከላቸው አለቃ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁ።

፳፭ የሰላምን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር እገባለሁ ክፉዎችንም አራዊት ከምድር አጠፋለሁ፤ ተዘልለውም በምድረ በዳ ይኖራሉ በዱርም ውስጥ ይተኛሉ።

፳፮ እነርሱንና በኮረብታዬ ዙሪያ ያሉትን ስፍራዎች ለበረከት አደርጋቸዋለሁ፥ ዝናቡንም በጊዜው አወርዳለሁ፤ የበረከት ዝናብ ይሆናል።

፳፯ የምድረ በዳም ዛፍ ፍሬውን ይሰጣል ምድርም ቡቃያዋን ትሰጣለች፥ በምድራቸውም ተዘልለው ይኖራሉ የቀንበራቸውንም ማነቆ በሰበርሁ ጊዜ ከሚገዙአቸውም እጅ ባዳንኋቸው ጊዜ፥ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።

፳፰ እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም፤ ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም።

፳፱ የዝናን ተክል አቆምላቸዋለሁ እንግዲህም ከራብ የተነሣ በምድር አያልቁም፤ የአሕዛብንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አይሸከሙም።

፴ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንዳለሁ፥ እነርሱም የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እንደ ሆኑ ያውቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

፴፩ እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

💭 ጀግናው የኦርቶዶክስ ሊቀጳጳስ ፕሬዚደንታቸውን በሰይጣን አምላኪነት ኮነኑት | እንዲህ ያለ አባት ይስጠን

የአረመኔው ግራኝ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ መቀሌን በተዋጊ ጀቶች ጨፈጨፋት።

💭 TDF ምን እይጠበቃችሁ ነው! 😈 ግራኝን ባፋጣኝ ድፉት እንጂ!

👉 ይህን በደንብ እናስታውስ ፤ ይህ ጭፍጨፋ በአረመኔው የግራኝ የነፍስ አባት በመሀመድ 😈 ልደት ዕለት (መውሊድ) ነው የተፈጸመው። 😠😠😠 😢😢😢

💭 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ይህን መረጃ አቅርቤው ነበር፤ በኢትዮጵያ እየተከሰተ ካለው የመሬት መንቀጥቀጥም ጋር አብረን እናገናዝበው…

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በ፪ሺ፲፪ቱ ደመራ በጉን ይተናኮል ዘንድ በሬውን ያስገባው እርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ከወራት በፊት ለአሜሪካዊው ጎብኚ የተናገሯቸውን ኃይለኛና ተገቢ የሆኑ ቃላት ዛሬም በአዲስ አበባው የደመራ ክብረ በዓል ላይ የሚገኙ ከሆነ በድጋሚ ጮክ ብለው መድገም ይገባቸዋል። እንዲያውም አክለው ልክ እንደ ሰርቢያ ኦርቶዶክስክ ቤተ ክርስቲያን ካህን የሚከተለውን ማስጠንቀቂያ መስጠት ይኖርባቸዋል። አሊያ በክብረ በዓሉ ላይ ባይገኙና ከሃዲው ጋንኤል ክብረት የጻፈላቸውን ንግግር ባያነቡ ይመረጣል።

! እግዚኦ! አንተ እርኩስ የሰይጣን ጭፍራ አብዮት አህመድ አሊ ሆይ፤ ሕዝቤን በረሃብ እና በጥይት እየጨረስከው ነው! ምን ዓይነት አረመኔ ፍጡር ብትሆን ነው?! አንድን የእግዚአብሔር ፍጡር አስረበህ ለመጨረስ መወሰንህ የዲያብሎስን ሥራ እየሰራህ ነውና፤ ጨካኙ ፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ፤ ሆይ! ሕዝቤን ልቀቅ! በጎቼን አትጨፍጭፋቸው! የጀመርከውን የጥፋት ዘመቻ ዛሬውኑ አቁም! አቁም! አቁም! በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!”

ይህን በክርስቲያናዊ ቀጥተኛነትና ድፍረት ቢሉ በሚሊየን የሚቆጠሩትን በጎቻቸውን ሕይወት ለማዳን በበቁ ነበር። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ!

ከ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ጨለማ ነግሧል፤ ብርሃኑን ለመመለስ፤ አባቶች በዛሬው ዕለት ይህን ማለት ይኖርባቸዋል!

ለአስናንኪ ለትክክለኛ አበቃቀላቸውና ተሽልተው እንደ ነፁ በጐች መንጋ ንጹሓን ጥርሶችሽ ሰላምታ ይገባል።

የቃል ኪዳኗ እምበኢት ሆይ፤ እኛን ጽዮናውያን አገልጋዮችሽን የቃል ኪዳን ካሣ ዓሥራት አድርጊልን፤ በደልን የሚወዱትን ጠላቶቻችንን ግብፃዊዋኑን የዋቄዮአላህ ጭፍሮችን የጸሎትሽ ክንድ ሙሴ በአሸዋ ውስጥ ይቅበራቸው። አሜን! አሜን! አሜን!

ለዝክረ ስምኪ፤ እምቤቲ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና።

💭 ከ፪ ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤

ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ

👉 ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን? በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦

ለመሆኑ

  • በሬው የማን ነው?
  • በሬውን ማን አመጣው?
  • በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?
  • በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?
  • በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?

ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮአላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።

አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።

“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።

አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።

ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።

ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።

የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)

በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኪዳነምሕረት ማርያም | ከመረጥሑት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021

ኪዳነምሕረት ስንል የምሕረት ቃልኪዳን ማለት ነው።በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምሕረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው።

እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር። ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ።

እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ።

« ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » [መዝ. ፹፰፥፫] እንዲል መፅሐፉ።

ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ።

ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦

“. . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። ” [ኦሪት ዘፍ. ፱፥፲፮]

በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነምህረት እያልን እንጠራታለን!

እንኳን ለ ኪዳነምሕረትአደረሰን። የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!

ስንቱ ቀስት አለፈ ስንቱ ሰንሰለት፡ መከታዬ ሆና የጌታዬ እናት!

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እሰይ ኪዳነ-ምሕረት ኣዉጊሓቶ ባዕላ | የጽዮናውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸሎት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021

የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።

የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።

የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በመስቀል (የመጣበት) ዕለት | በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021

💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው!

✞✞✞[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩]✞✞✞

፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ

፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና

፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል

፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ

ትናንትና እሑድ ማታ፤ መስከረም ፱/9 ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በጨርቆስ ዕለት። ሙሉ ጨረቃዋን የከበበው የፊቱ ገጽታ ይታየናልን?

ዛሬ ሰኞ መስከረም ፲/10 ፪ሺ፲፬ ዓ.

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በመስቀል ኢየሱስ/ በጴዴኒያ /በመስቀል (የመጣበት)ዕለት ፥ ደመናውና ፀሐይዋ መስቀሉን ሠርተዋል። ባትሪ አልቆ ሙሉው አልገባልኝም እንጂ ለአሥር ደቂቃ ያህል የቆየው ትዕይንት በጣም ድንቅ ነበር።

የመላዕክትና የቅዱሳን ቅርጾች፣ ብርሃናት፣ የኢትዮጵያ ካርታ፣ ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ቀለማት፣ መስቀልና ሌሎች ብዙ አስደናቂ ምልክቶች በሰማዩ፣ በደመናዎች፣ በባሕሩ እና በነጎድጓዶች ላይ በየጊዜው እየታዩን ነው።

ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።

✞✞✞[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፯፥፲፫]✞✞✞

በሌሊት ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከሰማይ ደመናት ጋር መጣ በዘመናት ወደ ሸመገለውም ደረሰ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፯]✞✞✞

እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።

አዎ! በእውነት ድንቅ ዘመን ላይ ነን!“ዓይን የሌለው ያዳምጥ፤ ጆሮ የሌለው ይመልከት!“ የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ማወቅ እና መተዋወቅ፣ መለየትና መለያየት የሚገባን ዘመን ላይ ነን።

ወስላታው ጋንኤል ክብረት የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ መሠረት፣ ጠባቂ ባለውለታዋ በሆኑት የጽዮን ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪ አድርጎ አንድም “አባት”፣ አንድም “መምህር” ወጥቶ እግዚአብሔርን ሳይሆን ዋቄዮአላህዲያብሎስን በማገልገል ላይ ያለውን ሙቱን ጋንኤል ክስረትን ለማውገዝና ግለሰቡም ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ ኢትዮጵያን ሊወክል እንደማይችል ከሃዘን እና እንባ ጋር ለማውስት ፈቃደኛ ሆኖ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳለው ለማሳየት ማንም የኦሮማራ ሰባኪ፣ ፈቃደኛ አለመሆኑን እስኪ እንታዘበው።

‘መምህር’ ወይንም ‘ዲያቆን’ አልላቸውም፤ ግን ለትህትና ስል ላክብራቸውና “አቶ” ልበላቸው፤ አንድ የትግርኛ ተናጋሪ አባት ትግራይን “ቅድስት ምድር” በማለታቸው ለሳምንትት፤ “እርርይ! ያዙን ልቀቁን!” ሲሉ የነበሩትና ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ እነ አቶ ዘበነ ለማ፣ አቶ ምሕረተአብ አሰፋ፣ አቶ ግርማ ወንድሙ፣ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል፣ አቶ ዘመድኩን በቀለ፣ እነ አቶ ኤፍሬም እሸቴ፣ እነ አባይነህ ካሴ እና የመሳሰሉት ግብዝ የሆኑት ሌሎች ታዋቂ “ሰባኪያን/መምህራን”

ኦሮማራዎቹ የሰአራዊቱ አባላት ዘጠኝ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ከገደሏቸው በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ እሳት ሲያቃጥሏቸው፣

በትግራይ የተከሰተውን ረሃብ የሚያሳዩ ምስሎችን “የወሎ ነው!” እያሉ በሐሰት ሲመስክሩ፣

ተጋሩ ተጎድተውና ተጨፍጭፈው “እኛ ነን የተጨፈጨፍነው” ብለው በዳዮቹ እግዚአብሔር በሚጠላው መልክ ተበዳዮች ለመሆን ሲሠሩ፣

ጽዮናውያን ምግብና መድኃኒት እንዳይደርሳቸው መንገድ ሲዘጉባቸው፣

ጋንኤል ክስረትና ሌሎች ብዙ እሱን መሰል ሙታኖች በኦሮሚያ ሲዖል ሕዝባቸውን የሚጨፈጭፉትን መሀመዳውያንና ኦሮሞዎችን ትተው ምንም ባላደረጓቸው በክርስቲያን ተጋሩ ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪዎችን ሲያቀርቡ፣

ተዋሕዶ ነን” የሚሉት ጎንደሬዎች ምንም የማያውቁ ገበሬዎችን ታቦት አሸክመው ወንድሞቻቸውን ይገድሉ ዘንድ በድግስ እና ጭፈራ ሲሸኟቸው፣

ባጠቃላይ የክርስቶስ ተቃዋሚው ፋሺስቱ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ ከታሪካዊ የሃገራችን ጠላቶች ጋር አብሮ በሃገራችን፤ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ግልጽ የሆነ የጥፋት ጂሃድ ሲያካሂድ፤

😈 ሁሉም እነዚህን ዓለም አይቷቸው ሰምቷቸው የማያውቁትን እጅግ በጣም አሰቃቂና አስቀያሚ ተግባራት ከመቃወም፣ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠትና ሕዝቡንም በአግባቡ ከማንቃት መቆጠቡን መርጠዋል። ትክክለኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለ666ቱ የኮሮና ክትባት ድጋፍ ቅስቀሳ ከማድረግ ተቆጥበው/ወይንም ክትባቱን አውግዘው በተናገሩ ወይንም ቤታቸውን ዘግተው በማልቀስ ለንስሐ የሚበቁበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር። እነዚህ ወገኖችበተለይ ላለፉት አሥር ወራት አፍርተው የምናየው ፍሬዎቻቸው የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው የቱርክ እና አረቦች ውኪል የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አህዛብ አገዛዝ ተባባሪዎች መሆናቸውን ነው። እነዚህ ግለሰቦች ሁሉም ቆለኞች/ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘስጋ መሆናቸውን ልብ ብለናል?። ወዮላቸው!

💭 የሚከተለው ከዓመት በፊት የቀረበ ነው፤

የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው

ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ

ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”

ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።

አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?

እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮአላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝምበማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራልጉድ እኮ ነው!

እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።

ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።

በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።

በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?

የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።

ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!

የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ ብሔር ብሔረሰቦችበሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገመንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።

የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦

. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱኢሉባቦር)

. መምህር ዳንኤል ክብረት(ስጋዊ ደቡብ ነው)

. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)

. መምህር ዘበነ ለማ (???)

. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)

እና ብዙ ሌሎችም…

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: