Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘The Covenant of Mercy’

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2023

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

  • ፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
  • ፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
  • ፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።
  • ፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤
  • ፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤
  • ፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።
  • ፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።
  • ፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።
  • ፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።
  • ፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

ዛሬ በኪዳነ ምሕረት ዕለት የማርያም መቀነት/ የኖህ ቀስተ ደመና

እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?

ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤

፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!

፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት! ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢ-አማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።

፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!

💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!

👉 Continue reading/ ሙሉውን ለማንበብ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዛሬ በኪዳነ ምሕረት ዕለት የማርያም መቀነት/ የኖህ ቀስተ ደመና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2023

‘የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ’ (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ቅዳሜ ፲፮ መጋቢት ፳፻፲፭ ዓ.ም

😇 ከአንድ ሰዓት በፊት፤ መልክአ ኪዳነ ምሕረትን እየሰማሁ ሳለ፤ ከቤቴ ፊትለፊት በሚገኘው ሰማይ ላይና እኔ “የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ” ብየ ከሰየምኩት ቦታ ላይ ይህ ድንቅ ክስተት ታየኝ። ይህ ሰሌዳ በስተ ደቡብ ምስራቅ ልክ በኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ነው የሚገኘው። መጀመሪያ ላይ ድንቅ ቀስት ሠርቶ ሲታየኝ በጣም ደማቅ ነበር፤ ካሜራየን እስካወጣ እየደበዘዘ መጣ።

በመልክአ ኪዳነ ምሕረት ላይ ደግሞ የሚከተሉትን ቃላት ስሰማ ክንፍ አውጥቼ የበረርኩ እስክሚስለኝ ነበር የደስታ ስሜት የተሰማኝ።

💭 “የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጎ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም፡፡” መልክአ ኪዳነ ምሕረት

ይህ የማርያም መቀነት በጣም ኃይለኛ ምልክት ነው! በተለይ ሃገራችንና ዓለም ባጠቃላይ በሚገኙበት አስከፊ ሁኔታ ይህ የማርያም መቀነት ምልክት ለአንዳንዶቻችን የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ሲሆን ለብዙዎች ሌሎች ደግሞ የመሳለቂያ አርማ እየሆነ ይገኛል።

ከመንፈሳዊው ማንነታችንና ምንነታችን ጋር የተዋሐደው የማርያም መቀነት / የቀስተ ደመና ምልክት አሁን ላይ ባህርይ ጠባያችን ከማይፈቅደው ወግ ባህላችን ከማይወደው ነገር ጋር ተያይዞ እየተነሳ ነው።

አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከሥነ ፍጥረታቱ መሀከል እንደ ሰው አክብሮ የሠራውና የፈጠረው ፍጥረት አይገኝም።በተቃራኒው ደግሞ ከፍጥረቶች ሁሉ እንደ ሰው ልጅ እርሱን የበደለውና እለት እለት የሚያስክፋውም የለም። በመጽሐፍ ፦ ፈጣሪ ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተተብሎ እስኪጻፍ ድረስ የሰው ልጅ በደል እጅግ ከፍቶ እንደ ነበር እናያለን። በዛውም አያይዘን የአምላክን ትእግስት ካሰብን ደግሞ ልኩ እስከየት እንደሆነ ወሰን አናገኝለትም። አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን በጥፋታቸው ከገነት ተባረው ከተቀጡ በኋላ በሰው ልጅ ላይ የደረሰው ሌላኛው ትልቅ ቅጣት በኖኅ ዘመን የሆነውና ዓለም በንፍር ውኃ የጠፋችበት ክስተት ነው። እግዚእብሔር አምላክ ይህን ካደረገ በኋላ ኖኅ ከነቤተሰቡ ከተጠለለባት መርከብ ሲወጣ ዳግመኛ የሰው ልጅን በእንዲህ ባለ መዓት እንደማይቀጣ ቃል ኪዳን ይገባለትና ለውላቸው ማሠሪያ ምስክር ፤ ለምህረቱም ዘላለማዊነት ማሳያ እንዲሆን ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል። “(ዘፍ 9:13) ብሎ ቀስተ ደመናን ምልክት አድርጎ ይሰጠዋል።

ይህን የምህረት ቃል ኪዳን ያልተገነዘቡ ከኖኅ ዘመን በኋላ የተነሱ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ደግሞ በድጋሚ በከፋ ኃጢያት ወድቀው እንደገና እግዚአብሔርን ስላስቆጡት በከተሞቹ ውስጥ ያለውን ፍጥረት ሁሉ እሳትና ዲን አዝንቦ እንዲያጠፋቸው ምክንያት ሆኑ። የከተሞቹ ብቸኛ ጻድቅ ሎጥ ግን ከልጆቹ ጋር በመሆን ከጥፋት ዳነ።ይህ ሁሉ ካለፈ ከረጅም ጊዜያት በኋላ አሁን በዘመናችን ደግሞ የእነዛ የሰዶምና የገሞራውያን የግብር ልጆች ተነስተው እግዚአብሔር አምላክ ዘውትር ቃል ኪዳኑን እንዳንዘነጋ ምህረቱን እንድናስብ በጠፈሩ ላይ ደመናን ዘርግቶ ቀስቱን በደመናው ላይ እየሳለ ሲያስታውሰን አይተውና የኪዳኑንም ቃል ለራሳቸው እንዲመች አድርገው አጣመው በመተርጎም ይህን የሚያደርገው ሁሉን እንድናደርግ፤ልባችን ያሻውንም እንድንፈፅም ስለፈቀደ ነውበማለት የቀስተ ደመናውን ምልክት አስነዋሪ ለሆነ ሥራቸው አርማ ለማንነታቸውም መታወቂያ አደረጉት።

ወዳጆቼ እስኪ ስለ እውነት እንመስክር የኖኅ ቀስተ ደመና የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ነው? ወይስ የግብረ ሰዶማውያኑ አርማ? በእርግጥ አባቶቻችን ሊቃውንት እንዳስተማሩት እግዚአብሔር አምላክ የቀስቱን ደጋን ወደ እራሱ መገልበጡ ወታደር በሰላም ጊዜ ጠመንጃውን ፊት ለፊት እንደማይወድርና ወደ ላይ አንግቦ እንደሚይዝ እርሱም ፍፁም ምህረት መስጠቱን ማሳያ ነው እንጂ እንዳሻን አጉራ ዘለል መረኖች እንድንሆን መፍቀጃ አይደለም። እነሱ ማለትም ግብረ ሰዶማውያኑ በአጭር ጊዜ ውስጥ በመላው ዓለም ተቀባይነት ባገኙባቸውም ሆነ ባለገኙባቸው ሀገራት ውስጥ ይህን አርማ በመያዝ ራሳቸውን በስፋት እየገለፁበት ይገኛሉ። ይባስ ብለውም ማንኛውም ሰው ሊገለገልባቸው በሚችል እቃወች ላይ ይህንኑ ምልክት እያኖሩ ሰውን ሳያውቀው የአላማቸው አራማጅና የሀሳባቸው አቀንቀኝ እንዲሆን እያደረጉ እራሳቸውንም ባላሰብነው መንገድ በደንብ እያስተዋወቁበት ይገኛሉ።

እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?

ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤

፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!

፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት!

ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢአማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ረፈበት የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።

፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!

💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ ጽዮናውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ የጽዮን ሰንደቃቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን ተነጥቀው እንደ ኤርትራውያን ኩላሊታቸውን በሲናይ በርሃ ያስረክቡ ዘንድ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው! ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ያመጡት ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው የኦሮሞ ዘር የተገኙ ናቸው። ሻዕቢያም፣ ሕወሓትም፣ ብእዴንም/ኢሕአዴግ/ኢዜማም፣ አብንም፣ ቄሮማ ፋኖም ሁሉም የእነርሱና የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው ወኪሎች እንደሆኑ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው!

  • የኢትዮጵያ ቀለማት / የማርያም መቀነት
  • የማርያም መቀነት ወርደሽ ንገሪያቸው
  • ወራሪና ባንዶች ካለ ባህሪያቸው
  • አይቶ ለመረዳት የታወሩ ናቸው
  • የኢትዮጵያ ሰንደቅ እኔ ነኝ በያቸው
  • በሠማዩ ላይ ሲታይ ቀለም
  • የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

❖❖❖[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፩፡፫]❖❖❖

የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤ የጨለማና የጭጋግ ቀን፥ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ በተራሮች ላይ እንደ ወገግታ ተዘርግቶአል፤ ከዘላለምም ጀምሮ እንደ እነርሱ ያለ አልነበረም፥ ከእነርሱም በኋላ እስከ ብዙ ትውልድ ድረስ እንደ እነርሱ ያለ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም። እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: