
💭 ለምንድነው ዶናልድ ትራምፕ እጅግ አስጸያፊ የሆነችውን ባቢሎን ሳውዲ አረቢያን ይህን ያህል የሚወዷት?
ከትናንትና ወዲያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ‘አራምኮ‘የተሰኘው ወንጀለኛ የሳውዲ ዘይት አምራች ተቋም ስፖንሰር ባደረገው የፍሎሪዳ ጎልፍ ስፖርት ጨዋታ ላይ በተገኙበት ወቅት ሳውዲ አረቢያን እንደሚወዷት ተናግረው ነበር። ትራምፕ፤ ‘የሳዑዲ ንጉስ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ እና አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጓደኞቻቸው ናቸው‘ ብለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ! በቃ ሁሉም አንድ ናቸው! እንግዲያውስ ወዮላቸው!
🔥 Donald Trump on Saudis: ‘They love us and we love them’
💭 While attending the Aramco Team Series presented by the PIF in Florida, Former US President Donald Trump says he loves Saudi Arabia, adding that Saudi King Salman bin Abdulaziz and Crown Prince Mohammed bin Salman are his friends.
The controversial LIV Golf DC tournament is being played at Trump’s golf course in Sterling, Virginia.
💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia
💭 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

- ❖ Orthodox Christmas, 6-7 January 2021
- ☆ Trump Supporters Storm U.S. Capitol, Clash With Police
👉 The Donald Trump administration gave a green light to the fascist Oromo regime of Ethiopia, to the brutal regime of Eritrea, to the United Arab Emirates, to Turkey to open a genocidal war against Orthodox Christians of Northern Ethiopia. (US Presidential election day, 4 November 2020 till today)
👉 White House is alienating Gulf allies, says former Trump Middle East envoy. “It alienated the crown prince of Saudi Arabia, and wasn’t particularly great with the United Arab Emirates,” said Jason Greenblatt.
😈 Saudi King’s Grandson Threatens Uncle Joe With Jihad |የሳዑዲ ልዑል ፕሬዚደንት ጆን ባይድንን በጂሃድ አስፈራራ

😈 የሳዑዲ ንጉስ አብዱላዚዝ የልጅ ልጅ ከኦፔክ የነዳጅ ዘይት ምርት ቅነሳ ጋር በተቆራኘ አሜሪካ የያዘቸውን አቋም በመቃወም ሳዑዲ አረቢያ እንደምተበቀላት ለማስፈራራት ሞክሯል። ልዑል ሳዑድ አል–ሻላን፤ ሳዑዲ አረቢያ የተፈጠረችው በጂሃድና በሰማዕትነት በኩል መሆኗን ፕሬዚደንት ጆ.ባይድን ያስታውሱ ዘንድ ከጂሃዳዊ ዛቻ ጋር አሳስቧል። ከአረቦች + ቱርኮች + ኦራኖች በኩል የኢትዮጵያን እናት አክሱም ጽዮንን በማስጨፍጨፍ ላይ ያሉት ፕሬዚደንት ባይድን ወይ ሳዑዲ አረቢያን ለማጣት በጣም ቅርብ የሆኑ ይመስላሉ፤ አሊያ ደግሞ ልክ እነ ጆርጅ ቡሽ በመስከረም ፩ዱ ጥቃት ከባቢሎን ሳዑዲ ጋር አብረው በኒው ዮርክ ላይ ጥቃት እንደፈጸሙት፤ አሁንም በሳዊዲ በኩል ‘ፔትሮዶላርን‘ በዘዴ ለመግደል ሤራ እየጠነሰሱ ሊሆን ይችላል።
❖ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ቀን 11. September 2001 (፩ መስከረም ፲፱፻፺፬/ 1994 ዓ.ም)
🏴 Babylon VS. Babylon: US Senators Say Saudi Arabia is Trying to Hurt America
🏴 ባቢሎን በ ባቢሎን ላይ፤ የዩኤስ አሜሪካ ሴናተሮች ሳውዲ አረቢያ አሜሪካን ለመጉዳት እየሞከረች ነው አሉ
🥶 ባቢሎን አሜሪካ ከባቢሎን ሳውዲ አረቢያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጥ ጀመረች ፥ ግንኙነታቸው ቀዝቃዛ እየሆነ መጥቷል 🥶
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፱] ❖❖❖
“ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።“
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፭]❖❖❖
“በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።“
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፰]❖❖❖
“ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።“
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፫]❖❖❖
“ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፰] ❖❖❖
“ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው።“
❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖
“በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።“
💭 Court Docs: James Biden Secretly Negotiated $140M Deal With Saudis Due to Relationship with Joe Biden

[Revelation 16:19]
“And the great city was divided into three parts, and the cities of the nations fell: and great Babylon came in remembrance before God, to give unto her the cup of the wine of the fierceness of his wrath.”
[Revelation 17:5]
“And upon her forehead was a name written, MYSTERY, BABYLON THE GREAT, THE MOTHER OF HARLOTS AND ABOMINATIONS OF THE EARTH.”
[Revelation 17:18]
“And the woman which thou sawest is that great city, which reigneth over the kings of the earth.”
[Revelation 18:3]
“For all nations have drunk of the wine of the wrath of her fornication, and the kings of the earth have committed fornication with her, and the merchants of the earth are waxed rich through the abundance of her delicacies.”
[Revelation 18:11-13]
“And the merchants of the earth shall weep and mourn over her; for no man buyeth their merchandise any more: The merchandise of gold, and silver, and precious stones, and of pearls, and fine linen, and purple, and silk, and scarlet, and all thyine wood, and all manner vessels of ivory, and all manner vessels of most precious wood, and of brass, and iron, and marble, And cinnamon, and odours, and ointments, and frankincense, and wine, and oil, and fine flour, and wheat, and beasts, and sheep, and horses, and chariots, and slaves, and souls of men.
[Isaiah 13:9]
“Behold, the day of the LORD cometh, cruel both with wrath and fierce anger, to lay the land desolate: and he shall destroy the sinners thereof out of it.”
______________