Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Tewahed’

ያ ክፉ ነፍሰ ገዳይና ጣዖት አምላኪው አክዓብ ተወግቶ ሞተ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 24, 2021

በጣም ይገርማል፤ ከስድስት ወራት በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት። አሁን ሁሉንም እያየነው ነው!

ይህ ልክ ከስድስት ወር በፊት በመጋቤ ሐዲስ መኮንን ወልደትንሳኤ የተሰጠ ግሩምና ወቅታዊ ትምሕርት አረመኔውን አክዓብን በአረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ ማንነትና ምንነት ላይ ተገልጦ እንዲታየን ይረዳናል። ሆኖም ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ ከዚህ በፊት የማላውቃቸው መጋቤ ሐዲስ ወልደትንሳኤ ሌሎች የሰጧቸውን ትምህርቶች ለመከታተል ወደ ዩቲውብ ቻነላቸው ገባሁ። ከዚህ ትምህርት ጋር በተያያዘ አክዓብዮት በትግራይ ሕዝብ ላይ እየፈጸመው ስላለው ጦርነት ምን ተናግረው ሊሆን ይችላል በማለት ቪዲዮዎችን ፈልጌ ማግኘት አልቻሉም። እንዲያውም ልክ ጦርነቱ ከጀመረበት ወቅት አንስቶ መጋቤ ሐዲስ ለአንድ ወር ያህል ቪዲዮ አላቀረቡም። ለምን ይሆን? መቼስ ምክኒያት ይኖራቸዋል! በወለጋና መተከል በተዋሕዷውያን ላይ ስለተካሄደው ጭፍጨፋ ሃሳባቸውን ገልጽዋል፣ የሕዳሴውን ግድብ መሙላት በተመለከተም የተለያዩ ቪዲዮዎች ሰርተዋል፤ ነገር ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ የጦርነትን አስከፊነት ጥሩ አድርገው እንዳብራሩት አክዓብን አክዓብዮት ጋር በማያያዝ የተከፈተውን የጭፍጨፋ ጦርነት ለማውገዝ መውጣት ግዴታ ነበረባቸው። ሰባተኛው የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በሰባተኛ ንጉሥ ህልም የወደቀው አረመኔው አክዓብዮት አህመድ አሊ መሆኑን ያውቁታልና ለምዕመናን የማሳወቅ ግዴታ ነበረባቸው። ይህን ባለማድረጋቸው በኢትዮጵያዊነት እኅት የሆነችው ፕሮቴስታንቷ መምህር ዕድሉን ወስዳ ክስተቱን በጥሩ መልክ ልታብራራልን በቃች። ምን እየተካሄደ እንደሆነ እያየን ነው?

👉 “አክዓብ አብዮት አህመድ ለኢትዮጵያ መከራን፣ ባርነትን፣ ሞትንና የጨለማውን ዘመን ያመጣው ፯ኛው ንጉሥ”

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: