Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Tertullian’

አክሱም ጽዮን ትማሊ ምሸት/ ትናትና ማታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር። አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቶች ቱርኮች + ኢራን + ኤሚራቶች የሚያበሯቸው ድሮኖችና አውሮፕላኖች ሆን ተብሎ ልክ በዛሬው የጽዮን ማርያም ዕለት ትግራይን በድጋሚ ደበደቧት! ልብ እንበል!

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት እባቡና አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።

ብዙዎችን ግብዞችን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተጋሩዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!

በነገራችን ላይ ይህ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የተከበረው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ የአሜሪካ ነባር ነዋሪዎችን/’ቀይ ሕንዶችን’ እና ጥቁሮችን በበቂ ጨፍጭፈው ግዛቱን ሁሉ ኤዶማውያኑ አንግሎ ሳክሰኖች መውረስ ስለበቁ ነው “የምስጋና ዕለት” ብለው የሰየሙት። በኢትዮጵያም በወረራ መልክ የሰፈሩት ኦሮሞዎች/ጋላዎች ብዙ የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ አጥፍተው እርስቶቻቸውን በመውረሳቸው ነው፤ “ኢሬቻ” የተባለውን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ማመስገኛ በዓል የጀመሩት። ሰሞኑን ዲያስፐራ የኦሮሞ ልሂቃን የተካፈሉበትን አንድ ስብሰባ ለመጥለፍ ሞክሬ ነበር፤ በደስታ እና በኩራት ደጋግመው ሲያወሱት የነበረው፤ “አንድ ሚሊየን የሚጠጉ የትግራይ ጽዮናውያንን አስወግደናል…” የሚለው ነገር ነበር። በሜዲያዎቻቸውም ያዘኑ መስለው፤ ግን በኩራት ድምጻቸውን ከፍ እያደረጉ ይህን ቁጥር በተደጋጋሚ ሲያወሱ ሰምተናል። ይህን ማንም ገብቶ መታዘብ ይችላል።

አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው። ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያደረጓት ጽዮናውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ልጆቻቸውን ለኢትዮጵያ ደህንነት፣ ነጻነትና ሰላም ደማቸውን እያፈሰሱ፣ እየተራቡና እየተሰደዱ ሲታገሉ ጠላቶቿ የሆኑት መጤዎቹ ኦሮሞዎች ደግሞ ጽዮናውያን በሰጧቸው ግዛት ሰፍረው ሃያ ሰባት ነገዶችን አጥፍተው፣ ዛሬም ኢትዮጵያውያንን እየገደሉና እያፈናቀሉ እነርሱ ግን ልክ እንደ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ሁቱዎች ህገ-ወጥ በሆነ መልክ ከሦስት አራት ሴቶች አማሌቃውያን ልጆቻቸውን ፈልፍለው ዛሬ ለምንሰማውና ለምናየው የ “እኛ እንበዛለን! ሁሉም ኬኛ” ጥጋበኛ እና እብሪተኛ ማንነታቸው በቅተዋል። አዎ! ዛሬም ጽዮናውያን አዲስ አበባ ድረስ ገብተው በእነ ጃዋር መሀመድ በኩል አዲስ አበባን ያስረክቡናል ብለው ተስፋ በማድረግ ላይ ናቸው፤ ለማጭበርበሪያ ደግሞ ላለፉት ስድስት ወራት፤ “የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የተባለው ቡድን በወለጋ እየተዋጋ ነው ለአዲስ አበባ ሰላሳ ኪሊሜትር ቀርቶናል” ሲሉ ከርመዋል። ወስላቶች! ግብዞች!

ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። የሚደበቅ ነገር መኖር የለበትም፤ ጊዜው እየሄደ ነው! ይህ ዘመቻ የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ የተካሄደ ዘመቻ ነው!

በሦስት ሽህ ዓመት ታሪኳ ስንት ጥቃትና ጦርነት አሳልፋ ለዚህ የበቃችውን አክሱም ጽዮንን እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊና ዮዲት ጉዲት እንኳን ይህን ያህል አልደፈሯትም ነበር፤ አሁን በዘመናችን የታየው ድፍረትና ጥቃት፣ ይህም ጽንፈኛና አረሜናዊ ተግባር መፈጸሙን መላዋ ዓለም ከተገነዘበች ከአንድ ዓመት በኋላ ከቤተ ክህነት እስከ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” ባይ አማራ + ኦሮሞ + ጉራጌ + የደቡብ “ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያውያን” በጋራ ጸጥ ጭጭ ብለዋል። የሚነግረን ይህ ትውልድ ምን ያህል ከንቱ መሆኑን ነው።

እነ ግራኝ አረመኔዎቹ በረሃብና በጥይት እየቀጡት ስላሉት ስለ ትግራይ ሕዝብ መከራ እና ጪኸት እግዚአብሔር እየተነሣ ነው። በዚህ ከንቱ ትውልድ የተደገፈው የግራኝ ሠራዊት ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ ወደ አክሱም አመራ፤ ነገር ገን መንፈስ ቅዱስ የመራቸው የትግራይ ተዋሕዶ አገልጋዮች ጽላቱን አስቀድመው ወደተፈቀደለት ቦታ ወስደውት ነበር። ይህን የተገነዘበው የግራኝ ሠራዊት በብስጭት፣ በቁጣና በበቀል ከሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት እስከ ስህ ም ዕመናንን አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ፊት ገደላቸው፤ ለሰማዕትነት አበቃቸው። አሁን ስድስት ሚሊየን ተዋሕዷውያንን በረሃብ ለመቅጣት ምግብና ውሃ እንዳይደርሳቸው በመከልከል ላይ ነው። በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛቶች የሚኖረው አሳፋሪና ከንቱ ትውልድ ዛሬም ዝምታውን መርጧል፤ አንድነትንና ርህራሄን ሳያሳይ በቀን ሦስት ጊዜ እየበላ በግድየለሽነት መኖሩን ቀጥሏል። ስድስት ሚሊየን የትግራይን ሕዝብ ከረሃብ ለማዳን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ጦርነቱን አቁሙ፣ እርዳታውን ስጡ!” የሚል ታላቅ ሰልፍ ማድረግ ቢችል ብቻ በቂ ነበር፤ ግን “እኔ ብቻ! የኔ ብቻ! ኬኛ!” የሚል ስለሆነ እና የትግራይ ሕዝብ እንዲያልቅ ስለፈለገ ይህን አያደርገውም። ስለዚህ በእሳት ቢጠራረግና ወደ ሲዖል ቢወርድ አላዝንም!

ገና አማና ይህን አስጠንቅቀን ነበር፤ ዛሬ ከሁሉም አቅጣጫ የተሠነዘረውን ጥቃት በግልጽ እያየነው ነው፤ ከራሳችን አብራዝ በወጡት ተጋሩዎች ጭምር (የሉሲፈርን ባንዲራ ከጽዮን ማርያም አስበልጠው በማስተዋወቅ ላይ ባሉት ተጋሩዎች ጭምር፤ ስለ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምንያህል ግድ እንዳልሰጣቸው በእነዚህ ቀናት ሜዲያዎቹ ምን? እንዴትና ለምን? እንደሚያቀርቡ ታዘቧቸው) ባጠቃላይ የጽዮን በሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን በተለይ የትግራይ ኢትዮጵያውያን፤ ዲያብሎስ የእናንተ የሆኑትን ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ጽላተ ሙሴን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ ግዕዝ ቋንቋን፣ ባጠቃላይ ማንነታችሁን እና ምንነታችሁን ብሎም ድንግል ነፍሳችሁን ሊነጥቃቸው ዳርዳር በማለት ላይ ነውና ዋ! በጣም ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ!

ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕዳር ፳፩/21 | ዕግትዋ ለጽዮን | ጽዮንን ከበቧት | ስለ ጽዮን ዝም አልልም!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

እግዚአብሔር አምላካችን እስራኤላውያንን ከፈርዖን ቀንበር በተዓምራት ካወጣቸው በኋላ ሙሴ በሲና ተራራ ፵/ 40 ቀንና ሌሊት ቆይቶ በእግዚአብሔር እጅ የተቀረጹ ሁለት ጽላቶችን

በውስጣቸው እስራኤላውያን እንዲመሩባቸው ፲/10ቱ ትእዛዛት የተጻፉባቸውን ጽላት ይዞ ሲመጣ እስራኤላውያን አምልኮተ እግዚአብሔርን ትተው፤ ውለታውን ረስተው በጣዖት አምልኮት ቢያገኛቸው ከካህን እጅ መስቀል እንዲወድቅ ደንግጾ ጽላቱ ከእጁ ወድቆ ጣዖቱን ደምስሶታል። እግዚአብሔርም እንደቀደሙት ዓይነት ሁለት ጽላት ቀርጾ እንዲያመጣ ባዘዘው መሰረት ጽላቱን እግዚአብሔር ባዘዘው መሰረት ሰርቶ አቅርቧል፤ እግዚአብሔርም አሠርቱን ትዕዛዛት ጽፎበታል። ይህም የሆነው ለምሥጢር ነው የቀደመው ጽላት የአዳም ምሳሌ ሲሆን የመጀመሪያው ሰው አዳም በታላቅ ክብር ተፈጥሮ ሳለ ክብሩን ሕገ እግዚአብሔርን በመጣስ ወድቋል፤ ከክብር ቦታው ተሰዷል። ሁለተኛው ጽላት ምሳሌ ከሰው ወገን የሆነች በእግዚአብሔር የተመረጠች፤ ምክንያተ ድኅነት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን የተጻፈው ቃል የቀዳማዊው ቃል ሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ የሆነው የጌታችን የመድኃኒታችን ምሳሌ ነው። [ዮሐ. ፩፥፩፡፫] ታቦተ ጽዮን ፵/40 ዘመናት መናን ከደመና ውሐን ከጭንጫ እያፈለቀ በሠናይ መግቦት ምድረ ርስት አግብቷቸዋል፣ እግዚአብሔር በጽላቱ ላይ ያነጋግራቸው የልባቸውንም መሻት ይፈጽምላቸው ነበር።

ታቦተ ጽዮን በአፍኒንና ፊንሐስ በኃጢአት በካህኑ ኤሊ ቸልተኝነት ምክንያት ተማርካ በፍልስጤማውያን እጅ ከተማረከች በኋላ ፍልስጤማውያን አዛጦን ወስደው በቤተ ጣዖታቸው ከዳጎን ጋር አስቀመጧት። በማግስቱ ሊያጥኑለት ሊሰውለት ቢገቡ ዳጎን በታቦተ ጽዮን ፊት በግምባሩ ወድቆ አገኙት። ከቦታው መልሰውት ሄዱ። በሌላው ቀን ሲመለሱ እጅ እግሩ ተቆራርጦ ደረቱ ለብቻው ቀርቶ አገኙ ፤ ሰዎቹም በእባጭ ተመቱ። መቅሰፍቱ ቢጸናባቸው ወደጌት ወሰዷት። የጌት ሰዎችም እንዲሁ በመቅሰፍት ተመቱ። ወደ አስቀሎና ቢወስዷት “ልታስፈጁን ነው ወደ ሀገሯ መልሱልን” ብለው ጮሁ። ከሰባት ወር በኋላ ወደ ሀገሯ ትመለስ ብለው ቀንበር ባልተጫነባቸው በሚያጠቡ ላሞች በሚሳብ አዲስ ጋሪ አድርገው የበደል መስዋዕት እንዲሆን በአምስቱ ከተሞቻቸው አምሳል አምስት የወርቅ አይጦች አድርገው ሰደዷት። ላሞቹ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ሳይሉ ከኢያሱ እርሻ ደርሰው ቆመዋል። ታቦተ ጽዮንን ከሐውልተ ስምዕ አኑረው ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን አርደው መስዋዕት አቀረቡ። ነገር ግን ሕዝቡ ታቦተ ጽዮንን በድፍረት በማየታቸው ፭/5 ሺህ ያህሉ ተቀስፈዋል። ወስደውም በአሚናዳብ ቤት አድርገዋት ልጁ አልዓዛር ፳/20 ዓመት አገልግሏታል።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እንዴት ከአረብ፣ ከሶማሌ እና ከቤን አሜር አህዛብ ጎን ተሰለፈ? | የአክሱም ምሕላ ከጭፍጨፋው ከ፩ ወር በፊት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫]❖❖❖

በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”

✞✞✞“የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን [ምርጥ] ዘር ነው”✞✞✞

(ድንቁ አፍሪቃዊ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ዘጋቢ (አባት) ሊቅ ጠርጠሉስ)

ጠርጠሉስ የተባለውና በ፪/2ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (፻፷/160 እስከ፪፻፳/ 220 ከክርስቶስ ልደት በኋላ) የነበረው ታላቅ ፀሐፊና የክርስትና ጠበቃ ስለ ሰማዕታት ደም በተናገረበት ሥፍራ ያስቀመጠው ነው። ተርቱሊያን/ Tertullian ወይም በእኛ አጠራር ‘ጠርጠሉስ’ የሚባለው ሊቅ ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አባቶች ጋር የሚቆጠር እንዲያውም የላቲኖች (በላቲን የምትናገረው፣ የምትጽፈው) ቤተ ክርስቲያን ወይም የምዕራብ ቤተ ክርስቲያን አባት ተብሎ መጠራት እንዳለበት ብዙዎች የሚስማሙበት ሊቅ ነበር። በእኛ በኦርቶዶክሳውያንም ሆነ በካቶሊኮቹ ዘንድ ብዙም ስሙ ሲጠቀስ የማይሰማው ከጻፋቸው ጽሑፎች መካከል ከቤተ ክርስቲያን ትምህርት የወጡ ስላሉበት ነው። ይሁን እንጂ ይህንን ሊቅ በዚህ ሥፍራ መጥቀስ ያስፈለገው አገሩና ምንጩ የሰሜን አፍሪካ (የዛሬዋ ቱኒዚያ) አካል በሆነችው በካርቴጅ የተገኘ በመሆኑና በወቀቱ የአዲስ ኪዳን የመጀመርያው ሰማእት ከሆነው ከሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ዘመን ጀምሮ የብዙ ክርስቲያን ሰማዕታትን መሰዋዕት የታዘበድንቅ አባት ስለሆነም ጭምር ነው።

ልክ እንደ ዛሬዎቹ አክሱማውያን፤ ክርስቲያኖች እንዴት ዓይነት መከራ ይቀበሉ እንደነበረ፣ እንዴት የሰማዕትነትን አክሊል ይቀዳጁ እንደነበረ፣ ጠርጠሉስ በነገሥታቱ ፊት፥ ቀርቦ ሲመሰክር እንዲህ ብሎ ነበር፦

አውግዙን፣ አሰቃዩን፣ ስቀሉን፥፣ ግደሉን፣ አጥፉን፤ የእናንተ ክፋት ለእኛ እውነተኝነት ምስክርነት ነው!። የእናንተ እንዲህ ክፉ መኾን፣ የእናንተ እንዲህ አረመኔ መኾን፣ የእናንተ እንዲህ ደካማ መኾን፤ የእኛን እውነተኝነት ይመሰክራል። በእናንተ በተሰቃየን ቁጥር፥ እየበዛን እንኼዳለን፤ የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ዘር ነው። ባሰቃያችሁን ቁጥር እየበዛን እንኼዳለን። የሰማዕታት ደም የክርስትና ዘር ነው። እኛ ሁላችን በሰማዕታት ደም የተዘራን ነን!።”

እናም ይህ አፍሪካዊ ሊቅ ለእኛም እና በቁጥር ጨዋታ ለተጠመዱት (መቶ አስር ሚሊየን ለስድስት ሚሊየን)የዲያብሎስ ጭፍሮች ከሺህ ስምንት መቶ ዓመታት በፊት እንዲህ ብሎናል፦

“ …. የበለጠ በገደላችሁን መጠን የበለጠ እንኖራለን (አለን)። የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን [ምርጥ] ዘር ነውና። … ጭካኔያችሁ የሚያሳየው እኛን ከምትከሱበት ወንጀል ነጻ መሆናችንን ነው። … እናም ዓላማችሁን ከንቱ ታደርጋላችሁ። ምክንያቱም ስንገደል/ ስንሞት የሚመለከቱ ሰዎች ለምን እንደምንገደል ይገረማሉ። እንደ ወንጀለኛ እና እንደ ተናቀ ሰው ሳይሆን እናንተ እንደምታከብሯቸው ሰዎች በክብር እንሞታለንና። [ስንገደል/ ስንሞት የሚመለከቱ ሰዎች] እውነቱን ሲረዱ ደግሞ እኛን ይመስሉናል/ ከእኛ ጋር አንድ ይሆናሉ (ይቀላቀሉናል)።”

ለዚህም ነው እስካሁን ድረስ (ሰማዕታተ ዘአክሱም፤ በሕዳር ወር ፳፻፲፫ ዓ/ም።) ያለማቋረጥ የሰማዕታት ሱታፌ ክርስቲያኖች የሚቋደሱት። በዘመናችን፥ በክርስትና ሃይማኖታቸው ምክንያት ክርስቲያኖች በተለያዩ የዓለም ክፍሎች፦ በኢራቅ፣ በሶርያ፣ በፓኪስታን፣ በግብጽ፣ በናጄሪያ፣ በኬንያ፣ በሊቢያ፣ ዛሬ ደግሞ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ሃገራችን በብዙ ሥፍራዎች ደማቸው እየፈሰሰ፣ አጥንታቸው እየተከሰከሰ፣ አንገታቸው በሰይፍ እየተቀላ ነው።

በጌታችንና በመድኃኒታችን በክርስቶስ ፍቅር “ኃይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉን እችላለን።” እንዲኹም ደግሞ በአጸደ ሥጋ ኾነ በአጸደ ነፍስ ብንኾን እንኳ፦ “በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”[]፤ ከክርስቶስ ጋር ለመኖር ደግሞ ለእኛ በክርስቶስ ክርስቲያኖች ለተባልን፦ “ልንሄድ ከክርስቶስም ጋር ልንኖር እንናፍቃለን፤ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና” []፤ ለክርስቶስ መሞታችን የሕይወት መንገዳችንና፣ አክሊላችን ነውና!። ይኼ ሥም ከድንቆችም በላይ ድንቅ ሥም ነው፣ አጋንንት ሥሙን ሲሰሙት ይረበሻሉ፣ ይንቀጠቀጣሉ፣ ይሸበራሉ፤ እኮ ይኼ ስም ማነው? በነቢያት ትንቢት የተተነበየለት፣ በመዝሙራትና በምሳሌ ስለ እርሱ የተነገረ፣ ስሙንም ድንግል ማርያም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ተብሎ የተነገረለት፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!!

ወስብሃት ለእግዚአብሔር

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hundreds of Secret Algerian Converts Requesting Bibles Each Month

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2015

christian-north-africaThousands of Muslims in Algeria are requesting Bibles and becoming Christians, disillusioned with the so-called Arab Spring and the rise of violent Islam, the country’s sole Bible distributor said.

Ali Khidri, Executive Secretary for the Bible Society in Algeria, told The Tablet that “hundreds” of people every month were turning up at his office in Algiers requesting a Bible, and that “thousands” were going to churches to enquire about the Christian faith.

Mr Khidri said Muslims were questioning their faith because they were disillusioned by acts being carried out in the name of Islam. “They are more and more come to feel that this is the true face of Islam,” he said.

He added that some Christian converts were making television programmes to engage Algerians with the Bible, using their knowledge of the Qu’ran.

He added that some Christian converts were making television programmes to engage Algerians with the Bible, using their knowledge of the Qu’ran.

According to the Bible Society there are between 100,000 and 200,000 Christians in Algeria – a huge increase from 2,000 30 years ago. Exact figures are impossible to establish because Christians cannot practise their faith openly. Mr Khidri said that government claims there are 600,000 Christians was an attempt to scaremonger.

More than 2,000 baptisms took place in 2013, the Bible Society says; there are 48 registered Protestant congregations, about 200 “underground” congregations that meet in people’s homes, and a few dozen Catholic ones, though these are mainly attended by expatriates. Catholic clergy generally send inquirers to Evangelical churches to avoid the risk of priests being deported, he said.

Mr Khidri has previously said that Algiers tolerates conversions are among the Berber people, which account for many of them, because they were Christian before the arrival of Islam, and that Muslim women are drawn to Christianity because of Jesus’ respectful treatment of women.

Since a presidential decree was passed in 2006, evangelisation has been criminalised, non-Muslim worship is restricted to approved premises, and handing out a Bible can lead to a five-year jail sentence or deportation for foreign priests.

Source

Tens of thousands of Algerian Muslims turning to Jesus

Your Christian Heritage

__

Posted in Curiosity, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: