
✈ በአሜሪካ የሚደረጉ ሁሉም በረራዎች በቴክኒካዊ የኮምፒውተር ችግሮች ምክኒያት ተቋርጠዋል | የጥፋት ቀናት | ታቦተ ጽዮን ሥራውን ይሠራል
👉 በአሜሪካ ታሪክ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ብቻ ሲሆን የመጀመሪያው በ9/11 ነበር !!! በኢትዮጵያ አዲስ አመት ቀን! በዚህ አዲስ የፈረንጆች 2023 ዓመት 11ኛ ቀናት ላይ ብቻ ነን (11 ወደታች)።
✈ All flights across the US have been halted due to a problem with the Federal Aviation Administration’s computer system.
👉 This is only the second time it has happened in US history, the first was on 9/11 !!! On Ethiopia’s New Year’s Day! We are only 11 days (11 downs) into this new 2023 year.
✈ Pilots Collapsing in Mass! American Airlines Stops Flights From Major Cities – Pilots Shortage!
✈ ፓይለቶች በብዛት እየሞቱ ነው! ከኮቪድ ወረርሽኝና ክትባቱ ጋር በተያያዘ የአውሮፕላን አብራሪዎች እጥረት የገጠመው የአሜሪካ አየር መንገድ ከዋና ዋና ከተሞች በረራዎችን ለማቆም ተገድዷል

______________