Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Supreme Court’

666 ALERT: 66 Clinics in 15 US States Have Stopped Doing Abortions

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 7, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

💭 666 ማንቂያ፤በ ፲፭/15 የአሜሪካ ግዛቶች ፷፮/66 ክሊኒኮች ፅንስ ማስወረድ አቁመዋል

  • Colors of Zion
  • የጽዮን ቀለማት

💭 At least 66 clinics in 15 states have stopped providing abortions since the U.S. Supreme Court overturned Roe v. Wade, according to an analysis released Thursday.

The number of clinics providing abortions in the 15 states dropped from 79 before the June 24 decision to 13 as of Oct. 2, according to the Guttmacher Institute, a research group that supports abortion rights.

All 13 of the remaining clinics are in Georgia. The other states have no providers offering abortions, though some of their clinics are offering care other than abortions.

Nationally, there were more than 800 abortion clinics in 2020, the institute said.

The new report does not include data on hospitals and physician offices that provided abortion and stopped them after the court ruling, but Guttmacher researcher Rachel Jones noted that clinics provide most U.S. abortions, including procedures and dispensing abortion medication. Recent Guttmacher data show just over half of U.S. abortions are done with medication.

States without abortion providers are concentrated in the South.

Dr. Jeanne Corwin, who provides abortions in Indiana and Ohio, said clinic closures harm “women’s physical health, mental health and financial health.’’

In several states, access is under threat because bans were put on hold only temporarily by court injunctions. These include Indiana, Ohio and South Carolina, the analysis found.

“It is precarious from a medical standpoint and certainly from a business standpoint,’’ said Dr. Katie McHugh, an OB-GYN who provides abortions in Indiana. “It’s difficult to keep the doors open and the lights on when you don’t know if you’re going to be a felon tomorrow.”

💭 666 ALERT: India-Made Cough Syrups Linked to Deaths of 66 Children in Gambia: WHO

👹 666 አውሬው በዓለም ፍጻሜ በእጅ አዙር፤ በቀድሞ ቅኝ ግዛቶቻቸው በኩል፤ ሕንድ + ፓኪስታን + ኬኒያ + ናይጄሪያ + ደቡብ አፍሪቃ

💭 የዓለም ጤና ድርጅት ዛሬ እንዳሳወቀው፤ በህንድየተሠራ የሳል ሲሮፕ በጋምቢያ ውስጥ ከ66 ህጻናት ሞት ጋር ተያይዟል። 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

💭 Pro-Abortion Activists Take Bible And Play Soccer With It. They Then Put The Bible In A Toilet

______________

Posted in Ethiopia, Health, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Supreme Court Justice Clarence Thomas Suggests That Gay Marriage Could Also Be Overturned

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022

💭 የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ክላረንስ ቶማስ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻም ሊገለበጥ እንደሚችል ጠቁመዋል

❖❖❖[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፴፩]❖❖❖

ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።”

❖❖❖ [Ephesians 5:31]❖❖❖

Therefore a man shall leave his father and mother and hold fast to his wife, and the two shall become one flesh.”

💭 Justice Clarence Thomas, the Supreme Court’s longest standing justice, has suggested that the case that constitutionalized gay marriage (Obergefell v. Hodges) could be overturned in the future, as we read in Politico:

Justice Clarence Thomas argued in a concurring opinion released on Friday that the Supreme Court “should reconsider” its past rulings codifying rights to contraception access, same-sex relationships and same-sex marriage.

The sweeping suggestion from the current court’s longest-serving justice came in a concurring opinion he authored in response to the court’s ruling revoking the constitutional right to abortion, also released on Friday.

In his concurring opinion, Thomas, an appointee of President George H.W. Bush, wrote that the justices “should reconsider all of this Court’s substantive due process precedents, including Griswold, Lawrence, and Obergefell” — referring to three cases having to do with Americans’ fundamental privacy, due process and equal protection rights.

Now that Roe v. Wade has been overturned, the next step would be to overturn the law of Sodom.

💭 US Supreme Court Gives States Green Light to Ban Abortion

😈 Legal Abortion in Ethiopia Has Led to The Deaths of Mothers as Well as Babies

💭 በኢትዮጵያ ህጋዊ ፅንስ ማስወረድ ለእናቶች እና ለህፃናት ሞት ምክንያት ሆኗል

😈 ከሦስት ወራት በፊት ቆሻሻው አብዮት አህመድ አሊ ኦሮሞ ላልሆኑትና ለክርስቲያኖች፤

በኢትዮጵያ ሕዝብ በዝቷል፤ የህዝብ ቁጥር ያዝ ማድረግ አለብን! ወሊድ መቆጣጠር አለብን፣ ልጅ መውለድ አቁሙብላብላብላ!”

💭 Pro-Abortion Propaganda Aimed at Destroying Ethiopian Culture

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 20, 2012

______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

US Supreme Court Gives States Green Light to Ban Abortion

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2022

💭 The Supreme Court has overturned Roe v. Wade in a decision on a Mississippi abortion law that would prohibit nearly all abortions after 15 weeks.

💭 የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጽንስ ማቋረጥ መብትን ግዛቶቹ እንዲያግዱ ፈቀደ!

የእኛ ሕፃናት ግን ከሰሜን እስከ ደቡብ በክርስቶስ ተቃዋሚው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በአስቀቃቂ ሁኔታ ሲገደሉና ሲጨፈጨፉ እነ ግራኝን በመድፋት ፈንታ ጸጥ ዝም ብለን እናያለን! 😠😠😠 😢😢😢

💭 ድንቅ ነው! አሜሪካ የሴቶች ጽንስን ማቋረጥን ልትከለክል ነው

ከአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሾልኮ የወጣ ሰነድ የፅንስ ማቋረጥ ሕግ ሊሻር እንደሚችል አመለከተ

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፅንስ የማቋረጥን ሕጋዊ መብት ሊሻር እንደሚችል የሚጠቁም ሾልኮ የወጣ ረቂቅ ሰነድ መነጋገሪያ ሆኗል።

ዳኛ ሳሙዔል አሊቶ ሾልኮ ወጣ በተባለው ሰነድ ላይ ፅንስን ሟቋረጥ የሚፈቅደውን የ1973ቱን ‘ሮይ ቨርሰስ ዌድ’ የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ውሳኔ “ከፍተኛ ስህተት ነው” ማለታቸውን ፖለቲኮ ዘግቧል።

የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይህንን ውሳኔ ከቀለበሰ በ22 የአሜሪካ ግዛቶች ፅንስ ማቋረጥን ሕገ ወጥ ሊያደርግ ይችላል።

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ነው! አሜሪካ የሴቶች ጽንስን ማቋረጥን ልትከለክል ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ይህ ጽንስ የማቋረጥ አገልግሎት የሚከለክል ሕግ ከጸደቀ ትልቅ፣ እጅግ በጣም ትልቅ የሆነ አብዮታዊ ለውጥ ነው። እንግዲህ “አደጉ” የሚባሉት ሃገራት በተለይም ከኮቪድ ክትትትባት ጋር በተያያዘ የነዋሪ ሕዝባቸው ቍጥር በከፍተኛ ሁኔታ ሊቀንስ ይችላል የሚል ከባድ ስጋት ስላለ ጽንስ የማቋረጥ መብት መታገድ እንደሚኖርበት ተረድተውታል።

በአፍሪቃስ? በሃገራችንስ? ጽንስን ምስወረዱ፣ የወሊድ መከላከያው፣ ክትትባቱ፣ ረሃቡ፣ በሽታውና ጦርነቱ በከሃዲዎቹ፣ ቅጥረኞቹና ወንጀለኞቹ አፍሪቃውያን አማካኝነት በሰፊው እንዲሰራጩ እየተደረጉ ነው። የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በቅርቡ፤ የሕዝብ ቁጥራችን በዝቷልና ብልጽግና የምንሻ ከሆነ ወሊድ መከላከያንና ጽንስን ማስወረድን በሃገሪቷ ተወዳጅ ማድረግ አለብን!” ሲል፤ ከዘር ማጥፋት ጦርነቱ ጎን ይህን ዲያብሎሳዊ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ ዘይቤ እንደሚከተል እየጠቆመን ነበር። እነዚህ እርኩስ የሰይጣን ጭፍሮች በጣም ከባድ የሆነ ግፍና ወንጀል እየፈጸሙ ነውና ወደ ሲዖል እንደሚወርዱ ይህ የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሊነግረን ይችላል።

ከአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሾልኮ የወጣ ሰነድ የፅንስ ማቋረጥ ሕግ ሊሻር እንደሚችል አመለከተ

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፅንስ የማቋረጥን ሕጋዊ መብት ሊሻር እንደሚችል የሚጠቁም ሾልኮ የወጣ ረቂቅ ሰነድ መነጋገሪያ ሆኗል።

ዳኛ ሳሙዔል አሊቶ ሾልኮ ወጣ በተባለው ሰነድ ላይ ፅንስን ሟቋረጥ የሚፈቅደውን የ1973ቱን ‘ሮይ ቨርሰስ ዌድ’ የሚል መጠሪያ የተሰጠውን ውሳኔ “ከፍተኛ ስህተት ነው” ማለታቸውን ፖለቲኮ ዘግቧል።

የአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይህንን ውሳኔ ከቀለበሰ በ22 የአሜሪካ ግዛቶች ፅንስ ማቋረጥን ሕገ ወጥ ሊያደርግ ይችላል።

የዳኛ ሳሙኤል አሊቶ አስተያየት በአብላጫ ድምጽ ውሳኔውን ማስቀልበስ ከቻለ በአገሪቱ ያለው ፅንስ የማቋረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብት ተሽሮ ግዛቶች አሰራሩን ሙሉ በሙሉ እንዲያግዱ መንገድ ይከፍታል ወይም በላዩ ላይ ተጨማሪ ገደቦችን መጣል ያስችላቸዋል።

ፍርድ ቤቱ እስከ ሐምሌ ወር መጀመሪያ ድረስ በጉዳዩ ላይ ብይን ይሰጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።

ሮይ ቨርስስ ዌድ የተሰኘው የ1973 ሕግ በአሜሪካ ላሉ ነፍሰ ጡር ሴቶች በመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት እርግዝና ውስጥ ፅንስ የማቋረጥ ፍጹም መብት እና በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ውስጥ የተወሰኑ መብቶችን ሰጥቷቸዋል ።

የ1973 ሕግ ወደ ፍርድ ቤት እንዲመጣ ምክንያት የሆነው የሚሲሲፒ ግዛት ከ15 ሳምንታት በኋላ ፅንስ ማቋረጥ ላይ እገዳ በመጣሏ ሲሆን ይህንንም ሁኔታ ፍርድ ቤቱ ታኅሳስ ወር ላይ ተመልክቶታል።

በአሜሪካ ወደ ሪፐብሊካኖቹ ባዘነበለው ሥርዓትና የስነ ተዋልዶ መብቶች ፈተና ላይ ባሉበት ማግሥትም ነው ይህ ፅንስ ማቋረጥን የሚፈቅደው ‘ሮይ ቨርሰስ ዌድ’ አደጋ ላይ መሆኑ የተነገረው።

ፅንስን ማቋረጥ ውሳኔን ሊሽር ይችላል የተባለው ይህ ሰነድ በዲሞክራቶች ዘንድ ተቃውሞን አስነስቷል። በተጨማሪም ሰኞ ምሽት ፅንስን ማቋረጥ የሚደግፉና የሚቃወሙ ሰልፈኞች በጠቅላይ ፍርድ ቤት ድምጻቸውን በተለያየ መልኩ አሰምተዋል።

ሰኞ ምሽት አፈትልኮ ወጣ በተባለው ሰነድ ላይ ጠቅላይ ፍርድቤቱም ሆነ ዋይት ሃውስ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል።

ሾልኮ የወጣው ረቂቅ ሰነድ “‘ሮይ ቨርሰስ ዌድ” የተሰኘው ውሳኔ ከመጀመሪያው ጀምሮ ከፍተኛ ስህተት ነበር ሲል ያትታል።

አክሎም ሕገ መንግሥቱን አክብረን የፅንስ ማቋረጥን ጉዳይ ሕዝብ ለመረጣቸው ተወካዮች ለመመለስ ጊዜው አሁን ነው ብሏል።

እንደ ዘገባው ከሆነ የነፍሰ ጡር ሴትን ነጻነት ለመጠበቅ የወጣው “‘ሮይ ቨርሰስ ዌድ” ምክንያት በተለየ መልኩ ደካማ ነበር እና መዘዞችንም አስከትሏል” ሲሉ ዳኛ ኦሊቶ ጽፈዋል።

አክለውም “ውሳኔው ብሔራዊ መፍትሄ ከማምጣት ይልቅ ክርክርና መከፋፈልን በአገሪቱ አስፍኗል” በማለት ፖለቲኮ ዳኛ ኦሊቶን ዋቢ አድርጎ አስፍሯል።

ወግ አጥባቂው በአስተያየታቸው “ልንዘለው የማንችለው ድምዳሜ ጽንስ የማቋረጥ መብት በአገሪቷ ታሪክና ወግ ሥር የሰደደ አይደለም የሚለው ነው” ብለዋል።

የተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ እና የምክርቤቱ አብላጫ መሪ ቻክ ሹመርም አፈትልኮ ወጣ በተባለው አስተያየት ላይ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

ሁለቱ ዲሞክራቶች በመግለጫቸው፣ ዘገባው ትክክል ከሆነ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛውን የመብት ገደብ ለመፈፀም ተዘጋጅቷል ማለት ነው ብለዋል።

በሪፐብሊካን የተሾሙት ዳኞች ውሳኔም በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ከተፈፀሙት እጅግ የከፉ እና በጣም ጎጂ ውሳኔዎች አንዱ ወደሆነው አጸያፊው ተግባር እያመራ ነው” ሲልም መግለጫው አክሏል።

ይህንን ተከትሎ ተቃዋሚዎች በአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመሰባሰብ ሾልኮ በወጣው ሰነድ ላይ ያላቸውን ቁጣ ገልጸዋል።

ተቃዋሚዎቹ ” ከሰውነታችን ላይ እጃችሁን አንሱ”፣ “የሴቶች መብት ሰብዓዊ መብት ነው”፣ “አካሌ ምርጫዬ ነው” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል።

የፀረ ፅንስ ማቋረጥ ተሟጋቾች በበኩላቸው “ሮይ ቨርሰስ ዌድ” መነሳት አለበት ሲሉ ድጋፋቸውን ገልጸዋል።

በአገሪቷ ካሉ ፅንስን ማቋረጥን ከሚቃወሙ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነውና ናሽናል ራይት ቱ ላይፍ የተባለው ድርጅት በጉዳዩ ላይ አስተያየት ከመስጠቱ በፊት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን ይፋዊ አስተያየት እንደሚጠብቅ ገልጿል።

እንደ ፖለቲኮ ከሆነ ሾልኮ የወጣው ሰነድ “የመጀመሪያ ረቂቅ” ተደርጎ የተጠቀሰ ሲሆን የካቲት ወር ላይ ተሰራጭቷል። በማርቀቁ ሂደቱ ወቅትም የፍትህ ዳኞቹ ድምጽ የተለያየ እንደነበርም ታውቋል።

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በእንዲህ ዓይነት ጉዳዩ ላይ ብይን ሲሰጥ ይህ የመጀመሪያው አይደለም። እአአ በ1992 ዳኛ አንቶኒ ኬኔዲ በመጨረሻው ሰዓት ሃሳባቸውን ለውጠው ወሳኝ የነበረውን አምስተኛውን ድምጽ ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው “ሮይ ቨርሰስ ዌድን” ሕግ ለመጣል ብዙኃኑን ተቀላቅለዋል።

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: