Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Suicide’

Sen. Coons | አሜሪካዊው ሰኔተር ኩንስ ግራኝን “ዋ! ተናዘዝ” ብለው እንዳስፈራሩት ጠርጥረን ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2021

አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የውጭ ኃይላትን፣ ሜዲያዎችንና ተቋማትን ብቻ ነው የሚፈራው። አይ ለሦስት ሺህ ዓመታት “ነፃነትሽን” ጠብቀሽ የኖርሽው ኢትዮጵያ፤ ምን ዓይነት ወራዳ ግለሰብ ላይ ወደቀሽ?!😢😢😢 ይህ ከንቱ ድውይ ለዚህ ደካማና ሰነፍ ትውልድ ይገባዋል፤ ይህን አውሬ ባፋጣኝ የሚደፋለት ኃይል ካላገኘ ገና ደም ያስለቅሰዋል!

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ 666 | ጂኒው ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ቀባጠረ ፥ ሶሪያዊው አጋሩ አህመድ አሊ በአሜሪካ ፲ ሰዎችን ገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2021

👉 የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ሲገለጥ☆

የአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት ገዳይ፤ አህመድ አል አሊዊ አሊ

አብዮት አህመድ አሊ ከ፳ ዓመታት በፊት ጂሃድ በጎንደር ጀምሮ ነበርን?

የኢትዮጵያ አየር መንገዱ ረዳት ፓይለት፤ አህመድ ኑር መሀመድ

☆ ”አላህ ደም ይወዳል” ሽህ አህመድ አሊ

👉 ኦሮሞው አብዮት አህመድ አሊ እና ሶሪያው አህመድ አል አሊ

በመንፈሳዊ ገጽታቸው እንዴት እንደሚመሳሰሉ እንመልከት

🔥 ክፍል ፩

👉 ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በፓርላማ ቀበጣጠረ ፣ ጂኒውን ለቀቀው!

የአውሬው 666 ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በፓርላማ ቀበጣጠሩ ዝም አሉ፣ በአክሱም ጽዮን ላይ የሠሯቸውን ወንጀሎች ተቀበሉ አልተቀበሉ ትርጉም የለውም! ዋጋ አይሰጠውም። (ግራኝ ዛሬ “እነሱ” እና “እኛ” እያለ ምን አለን፤ ፟”እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋል” አለን፤ አፉን ለከፈተልን እግዚአብሔር አማልክ የተመሰገነ ይሁን። በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ያሠራቸውን ተከቷዮቹን እንዲህ ያዋርድልን፤ በተለይ የአማራ ልሂቃኑን!

💭 አህመድ ሶሪያዊው ፲/10 ሰዎችን ገደለ! ግራኝስ፤ “ዝናብ አዘነብኩ” ነው ያለው?“ ፲፩ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር። ፲፫ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫]

፩ አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ።

፪ ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው።

፫ ከራሶቹም ለሞት እንደ ታረደ ሆኖ አንዱን አየሁ፥ ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰ። ምድርም ሁሉ አውሬውን እየተከተለ ተደነቀ፥

፬ ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።

፭ ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ በአርባ ሁለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።

፮ እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።

፯ ቅዱሳንንም ይዋጋ ዘንድ ድልም ያደርጋቸው ዘንድ ተሰጠው፥ በነገድና በወገንም በቋንቋም በሕዝብም ሁሉ ላይ ሥልጣን ተሰጠው።

፰ ከዓለምም ፍጥረት ጀምሮ በታረደው በግ ሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ በምድር የሚኖሩ ሁሉ ይሰግዱለታል።

፱ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ።

፲ ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ በሰይፍ የሚገድል ማንም ቢኖር ራሱ በሰይፍ እንዲገደል ይገባዋል። የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው።

፲፩ ሌላም አውሬ ከምድር ሲወጣ አየሁ፥ የበግ ቀንዶችን የሚመስሉ ሁለት ቀንዶችም ነበሩት እንደ ዘንዶም ይናገር ነበር።

፲፪ በፊተኛውም አውሬ ሥልጣን በእርሱ ፊት ሁሉን ያደርጋል። ለሞቱ የሆነውም ቍስል ተፈወሰለት ለፊተኛው አውሬ ምድርና በእርሱ የሚኖሩት እንዲሰግዱለት ያደርጋል።

፲፫ እሳትንም እንኳ ከሰማይ ወደ ምድር በሰው ፊት እስኪያወርድ ድረስ ታላላቆችን ምልክቶች ያደርጋል።

፲፬ በአውሬውም ፊት ያደርግ ዘንድ ከተሰጡት ምልክቶች የተነሣ በምድር የሚኖሩትን ያስታል፤ የሰይፍም ቍስል ለነበረውና በሕይወት ለኖረው ለአውሬው ምስልን እንዲያደርጉ በምድር የሚኖሩትን ይናገራል።

፲፭ የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።

፲፮ ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥

፲፯ የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ።

፲፰ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።

አብዮት አህመድ አሊ፤

☆ “ቀይ ሽብር” በተሰኘው ለዋቄዮአላህአቴቴ የደም ግብር መስጫው “አብዮታዊ” ዘመን ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ልክ ይህን የቤን አሚሮች ጎራዴ ሲመዝ “አብዮት አህመድ አሊ የተባለው የግራኝ ዝርያ ያለበት አውሬ በአቴቴ መንፈስ በበሻሻ ተፈጠረ።

በባድሜው ጦርነት ወቅት የባርነትንና ሞትን ማንነትና ምንነት ከደቡብ ወደ ሰሜን ወሰደው

ስልጣን ላይ እንደወጣ በመላዋ ኢትዮጵያ ደም በየቦታው መጉረፍ ጀመረ

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድን እንዲከሰከስ አዘዘ

የመጨረሻውን የሞትና ባርነት መንፈሱን ወደ ትግራይ ወሰደው

🔥 ክፍል ፪

👉 በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ግዛት አህመድ አል አሊዊ አሊሳ የተባለ ሶሪያዊ ፲/10 ሰዎችን ገደለ

ግራኝ አህመድ አሊ በፓርላማ ጂኒውን በጠራበት ዕለት ሶሪያዊው አህመድ አሊ አሥር ሰዎችን በአሜሪካዋ ኮሎራዶ ገደለ። (ግራኝ እዚያ የሚፈልገው ኢትዮጵያዊ ይኖር ይሆን?) አህመድ ከ 6 ቀናት በፊት በማርች 16 ሩገር AR-556 ጠመንጃውን ገዛ 👉 666

More details are emerging the day after a 21-year-old identified as the alleged suspect killed 10 people, including a police officer, during a mass shooting at a Boulder, Colorado, grocery store this week.

The suspect allegedly bought the firearm used in the attack six days earlier, and was known by former classmates to be short-tempered and paranoid, according to reports and an arrest affidavit released Tuesday.

The document did not disclose where Ahmad Al Aliwi Alissa, from the Denver suburb of Arvada, bought the Ruger AR-556 but stated he did so on March 16. Just six days later, he allegedly shot multiple people outside the King Soopers on Table Mesa before entering the store and continuing the killing spree inside.

🔥 ክፍል ፫

ትናንትና የተሰማ አስገራሚ መረጃ፦

ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከ፳/20 ዓመታት በፊት በጎንደር መስጊድ ጂሃድ ቀስቅሷልን? ይህ የበሻሻ ቆሻሻ በ1999 ዓ.ም በጅማ በሻሻ ጂሃዱን ጀምሮት ነበር። በዚሁ ዓመት በርካታ ክርስቲያኖች በበሻሻ አቦ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በገጀራእና በእሳት መገደላቸው የሚታወስ ነው።

በትግራይ ጦርነት ዋዜማ☆

👉 ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ በጅማ ተገናኙ፤ እዚያም ኢሳያስ በዋቄዮአላህአቴቴ የባርነትና ሞት መንፈስ ከተጠመቀ በኋላ በትግራይ ላይ ጦርነት አወጁ፤ ስደት፣ ሰቆቃውና ዕልቂቱ ተጀመረ።(በዚህ መንፈስ የወደቁት የአማራ አክቲቪስቶች ለግራኝ፣ ኢሳያስና ኤሚራቶች ወዲያው ድጋፋቸውን ሰጧቸው፤ “ዘራፍ! ያዘው! በለው! ግደለው!” ብለው ፎከሩ)

🔥 ክፍል ፬

ሸህ አህመድ አሊ “አላህ ደም ሲፈስ ደስስስ ነው የሚለው” በማለት የዋቄዮአላህአቴቴን የ666ማንነትና ምንነት በግልጽ መሰከረልን

👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፦

ታዲያ ዛሬም ለዳግማዊ ግራኝ አህመድ የኖበል ሽልማት ቢሰጡት ብዙም አያስደንቀንም። የጠበቅነው ነው። ዐቢይ አህመድ በደርግ ዘመን እ..አ በ1976 .ም የተወለደ ነው። ልክ በዚህ ዓመተ ምሕረት ነበር በተዋሕዶ ልጆች ላይ የቀይ ሽብር ዘመቻው የተጀመረው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ዐቢይ አህመድ ለሃገረ ኢትዮጵያ መጥፎ ዕድል ይዞ መጥቷል፤ ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሚሄድበት ቦታ ሁሉ የእሳት፣ የሞትና የእልቂት ጥላዎች ያንዣብባሉ። (ቀይ ሽብር፣ ባድሜ ጦርነት፣ ሩዋንዳ ዕልቂት፣ የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ)

ቀይ ሽብር” በተሰኘው ለዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የደም ግብር መስጫው “አብዮታዊ” ዘመን ገዳዩ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ልክ ይህን የቤን አሚሮች ጎራዴ ሲመዝ “አብዮት አህመድ አሊ የተባለው የግራኝ ዝርያ ያለበት አውሬ በአቴቴ መንፈስ በበሻሻ ተፈጠረ።

በልደት ዕለት የ ፻፸፮/176 ተጓዦቹን ህይወት የቀጠፈው አውሮፕላን ተከሰከሰ ሲባል የታየኝ ኢራኖች አውሮፕላኑን እንደመቱት፤ በቢሾፍቱ ሆራ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድም በገዳይ አብይ አህመድ ትዕዛዝ አሻጥር ተሠርቶበት እንደወደቀና የ፻፶፯/157 ሰዎችን ሕይወት እንደቀጠፈ ነበር። ሁለቱም አውሮፕላኖች የተለያዩ ሞዴሎች ቢሆኑም ከቦይንግ ተቋም መሆናቸው ለጉዳዩ ሌላ ተጨማሪ ክብደት ሊሰጠው ይገባል።

👉 “የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ተቃጠለ | ስጋዊው ግራኝ ለኢትዮጵያ መጥፎ እድል አመጣ”

በቻናዋ ሻንግሃይ ፑዶንግ አውሮፕላን ማረፊያ በአንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ማመላለሻ አውሮፕላን ውስጥ እሳት ተቀጣጠለ። ምክኒያቱ ምን ይሆን? ለማንኛውም የአህዛብ አገዛዝ ለሃገራችን ብዙ መጥፎ ዕድሎችን ይዞ መምጣቱን እያየነው ነው። ኢትዮጵያ ሃገራችን ከሁሉም አቅጣጫ ነው የተደፈረቸው! ዐቢይ አህመድ የሚመራው የአህዛብ አገዛዝ ባፋጣኝ መወገድ አለበት!

👉 “አየር መንገዳችንን የከሰከሰው ግራኝ ነው| የእህታችን፣ የወንድማችን እና የእኔ ጽንሰሐሳቦች ተገጣጠሙ”

ገዳይ ዐቢይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ሲበርር የአየር መንገዱ ስራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ አብረውት እንዲበርሩ ያደርጋል፤ ለምን?

👉 ተክለሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድሐኔ ዓለም

የእሑድ ነሐሴ ፳፬ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም አቡነ ተክለሐይማኖት ዕለት በቀላሉ አላለፈም፦

የተክልዬን ተዓምር ተመልከቱ – አባታችን ሁሉንም ነገር እየጠቆሙን እኮ ነው፤

በኢትዮጵያ ታሪክ እኮ እንደዚህ ዓይነት ቆሻሻ ሰው በመሪነት ቦታ ላይ ተቀምጦ አያውቅም! በምን ዓይነት ሃጢአት ውስጥ ብንዘፈቅ ነው?

በዘመነ ቀይ ሽብር የተወለደው፤ በባድሜ ጦረነት የብዙ መቶ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ደም ያስፈሰሰው አብዮት አህመድ በሁለት ዓመት ውስጥ ካስጨፈጨፋቸው ብዙህ ሺህ ኢትዮጵያውያን ጎን የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንንም በደብረ ዘይት(ሆራ) አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰዋ ጂኒው እራሱ ነው። (በረዳት ፓይለት አህመድ ኑር መሀመድ በኩል)። ተክለ አህመድ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኑ ውስጥ የተከለው መሰሪው ዐቢይ ነው። ቦይንግ ማክስ አውሮፕላን ችግር ያለበት መሆኑን በዓለም በመሀመዳውያን ቁጥር ብዛት የመጀመሪያውን ቦታ ከያዘችው ኢንዶኔዥያ ተመልክቷል። ቀደም ሲል ተመሳሳይ የኢንዶኔዢያ ቦይንግ 737 max8 አውሮፕላን መከስከሱን እናስታውሳለን። መሀመዳውያኑ የኢንዶኔዥያ አየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች የአጥፍቶ መጥፋት እቅድ እንደነበራቸው አንዳንድ መረጃዎች ጠቁመውን ነበር።

The Disturbing History Of Pilots Who Deliberately Crash Their Own Planes

In December 1997, Silk Air Flight 185 crashed in Indonesia, killing 104 people on board. Indonesian authorities weren’t sure exactly what had happened, though US investigators suggested the captain may have switched off the flight recorders and caused the plane to dive — possibly after his co-pilot had left the cockpit. At the time of the crash, investigators noted, the pilot had been experiencing significant financial difficulties and had work-related problems.“

በመሀመዳውያኑ ዘንደ በአውሮፕላን እየበረሩ ሰዎችን ይዘው ከሞቱ ወደ እስልምና ጀነት ባቋራጭ ፈጥነው ይገባሉ የሚል እምነት አለ። ግብረሰዶማውያን አብራሪዎችም ተመሳሳይ ስሜት እንዳላቸው ከአምስት ዓመታት በፊት በፈረንሳይ አልፕስ ተራሮች ተከስክሶ የመቶ ሃምሳ ተሳፋሪዎችን ህይወት የቀጠፈው የጀርመን ዊንግስ አየር መንገድ ሰዶማዊ ረዳት አብራሪ ታሪክ ይጠቁመናል።

The Investigation determined that the crash was caused deliberately by the co-pilot, Andreas Lubitz, who had previously been treated for suicidal tendencies and declared “unfit to work” by his doctor.”

👉 በቪዲዮው፦

👉 እሑድ ነሐሴ ፳፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.

ስለ ተክልዬ ያቀረብኩትን ቪዲዮ አስመልክቶ ወንድማችን “ምስክር” ያቀረበው አስገራሚ ጽሑፍ + እኔም አውሮፕላኑን አስመልክቶ የሰጠሁት መልስ

👉 በቀጣዩ ዕለት፤ ሰኞ ነሐሴ ፳፭/ ፪ሺ፲፪ ዓ.

የአንዲት ስሟን ያልሰማሁት እህታችን ድንቅ መረጃ በ “አዲስ ታይምስ” ቻነል፤ “አውሮፕላኑን የከሰከሰው አብዮት አህመድ ነው”

👉 እህታችን የተሰማት ዓይነት ስሜት ምስክርንእና እኔንም ተስምቶናል። እህታችን በጠቆመችን ነገሮች ሁሉ ትክክል ናት፦ “የኢትዮጵያ መሪ” የተባለው አሸባሪው ዐቢይ አህመድ፤ በፌስቡክ + ዩቲዩብ

በተለያዩ አካውንቶች እየገባ ሲቀበጣጥር እንደሚያነጋ፣ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንቶችን እንደሚያሳግድ እኔም ካለፈው ዓመት ጀምሮ የደረስኩበት ነው። ገና ብዙዎችን የሚያስደነግጥና ኩምሽሽ የሚያደርግ ጉድ እንሰማለን፤ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ ረዳቶቹን እነ ዘመድኩን በቀለን ተጠቅሞ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንቶችን ያዘጋል።

አዎ! በጣም አዝናለሁ! ሆኖም ይህን ጉዳይ አልፎ አልፎ መደጋገም አለብኝ፤ እስካሁን ድረስ ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኞች አይደሉምና ፥ “ዘማሪ ሉልሰገድን (ሉሌ ቋንቋዬ) እና “ሰማያት” የተሰኙትን ቻነሎች በመጠቀም የእኔን የቀድሞውን “ኢትዮጵያዊ እና ፀረግራኝ” የሆነውን ዩቲውብ ቻነሌን ያዘጋብኝ ዘመድኩን በቀለ እንደሆነ ደርሼበታለሁ። ምክኒያቱ፤ ቻኔሉ የግራኝ አብዮት አህመድን እርኩስ ሤራ ገና ከጅምሩ ተከታትሎ ስለሚያጋልጥ። በዚሁ በወንድማችን የ አዲስ ታይምስ / Addis Times ቻነል ዘመድኩንን በተመለከተ ከሳምንት በፊት ያየሁት አስገራሚ ነገር አለ፤ በቀጣዩ ቪዲዮ ለማቅረብ እገደዳለሁ። ሁሉም ነገር በአጋጣሚ አይደለም።

ኢትዮጵያዊው በማይረቡ ነገሮች እየተጠመደ ጊዜ በመግዛት ላይ ያሉት በግራኝ ዐቢይ አህመድ የሚመሩት ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ የተባለውን ህገ-ወጥ ክልል ወርረው የቦታውን ነዋሪዎች ባፋጣኝ በመተካት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጣደፍ ላይ ናቸው። ዋናው ዓላማቸው፦ ድኾቹ ኢትዮጵያውያን ቆጥበው ከሰበሰቡት ገንዘብ ያሠሩት የሕዳሴ ግድብ ነው። ገና ዱሮ መጠረግ የሚገባው ከሃዲው ዐቢይ አህመድ አሊ ሁሉን ነገር ከአረቦችና ከግብጾች ጋር ሆኖ ጨርሶታል። በኢትዮጵያ ላይ የሞት ፍርድ የፈረደባት ገና ወጣት እያለ ወደ ባድሜው የጦርነት ድንበር እንደተላከ ነው። ከልጅነቱ ጀምሮ በደንብ ነው ያዘጋጁት፤ ትግርኛውንም ቋንቋ እንዲያጠና ተደርጓል። ማየት የምንችለው እናየዋለን፤ ሰውዬው ጂኒ ጋኔን ነው! ባሁኑ ሰዓት ታላቅ ህልሙን ለማሳካትም የአምሐራና ተጋሩ ተዋሕዶ ወንድማማቾች እርስበርስ እንዲባሉ፣ በበሽታ፣ በረሃብና በስደት እየደከሙ እንዲያልቁ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ህልማቸው በቤኒሻንጉል ብቻ አይወሰነም፤ ደቡብን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ ጎንደርንም፣ ላሊበላንም፣ አክሱምንም የመጠቅለል ትልቅ የወራሪዎች ምኞት አላቸው። ለማንኛውም በእርሱ እና በከሃዲዎቹ ኦሮሞ ወራሪዎች ላይ እሳት ከሰማይ የሚወርድበት ቀን ሩቅ አይደለም!

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አየር መንገዳችንን የከሰከሰው ግራኝ ነው| የእህታችን፣ የወንድማችን እና የእኔ ጽንሰ-ሐሳቦች ተገጣጠሙ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 1, 2020

👉 ተክለሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድሐኔ ዓለም

የእሑድ ነሐሴ ፳፬ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም አቡነ ተክለሐይማኖት ዕለት በቀላሉ አላለፈም፦ የተክልዬን ተዓምር ተመልከቱ – አባታችን ሁሉንም ነገር እየጠቆሙን እኮ ነው፤

በኢትዮጵያ ታሪክ እኮ እንደዚህ ዓይነት ቆሻሻ ሰው በመሪነት ቦታ ላይ ተቀምጦ አያውቅም! በምን ዓይነት ሃጢአት ውስጥ ብንዘፈቅ ነው?

ገዳይ ዐቢይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ሲበርር የአየር መንገዱን ስራ አስኪያጅ አቶ ተወልደን አብረውት እንዲበርሩ ያደርጋል፤ ለምን?

በዘመነ ቀይ ሽብር የተወለደው፤ በባድሜ ጦረነት የብዙ መቶ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ደም ያስፈሰሰው አብዮት አህመድ በሁለት ዓመት ውስጥ ካስጨፈጨፋቸው ብዙህ ሺህ ኢትዮጵያውያን ጎን የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንንም በደብረ ዘይት(ሆራ) አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰዋ ጂኒው እራሱ ነው። (በረዳት ፓይለት አህመድ ኑር መሀመድ በኩል)። ተክለ አህመድ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኑ ውስጥ የተከለው መሰሪው ዐቢይ ነው። ቦይንግ ማክስ አውሮፕላን ችግር ያለበት መሆኑን በዓለም በመሀመዳውያን ቁጥር ብዛት የመጀመሪያውን ቦታ ከያዘችው ኢንዶኔዥያ ተመልክቷል። ቀደም ሲል ተመሳሳይ የኢንዶኔዢያ ቦይንግ 737 max8 አውሮፕላን መከስከሱን እናስታውሳለን። መሀመዳውያኑ የኢንዶኔዥያ አየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች የአጥፍቶ መጥፋት እቅድ እንደነበራቸው አንዳንድ መረጃዎች ጠቁመውን ነበር።

The Disturbing History Of Pilots Who Deliberately Crash Their Own Planes

In December 1997, Silk Air Flight 185 crashed in Indonesia, killing 104 people on board. Indonesian authorities weren’t sure exactly what had happened, though US investigators suggested the captain may have switched off the flight recorders and caused the plane to dive — possibly after his co-pilot had left the cockpit. At the time of the crash, investigators noted, the pilot had been experiencing significant financial difficulties and had work-related problems.

በመሀመዳውያኑ ዘንደ በአውሮፕላን እየበረሩ ሰዎችን ይዘው ከሞቱ ወደ እስልምና ጀነት ባቋራጭ ፈጥነው ይገባሉ የሚል እምነት አለ። ግብረሰዶማውያን አብራሪዎችም ተመሳሳይ ስሜት እንዳላቸው ከአምስት ዓመታት በፊት በፈረንሳይ አልፕስ ተራሮች ተከስክሶ የመቶ ሃምሳ ተሳፋሪዎችን ህይወት የቀጠፈው የጀርመን ዊንግስ አየር መንገድ ሰዶማዊ ረዳት አብራሪ ታሪክ ይጠቁመናል።

The Investigation determined that the crash was caused deliberately by the co-pilot, Andreas Lubitz, who had previously been treated for suicidal tendencies and declared “unfit to work” by his doctor.”

በቪዲዮው፦

👉 እሑድ ነሐሴ ፳፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.

ስለ ተክልዬ ያቀረብኩትን ቪዲዮ አስመልክቶ ወንድማችን “ምስክር” ያቀረበው አስገራሚ ጽሑፍ + እኔም አውሮፕላኑን አስመልክቶ የሰጠሁት መልስ

👉 በቀጣዩ ዕለት፤ ሰኞ ነሐሴ ፳፭/ ፪ሺ፲፪ ዓ.

የአንዲት ስሟን ያልሰማሁት እህታችን ድንቅ መረጃ በ “አዲስ ታይምስ” ቻነል፤ “አውሮፕላኑን የከሰከሰው አብዮት አህመድ ነው”

👉 እህታችን የተሰማት ዓይነት ስሜት ምስክርንእና እኔንም ተስምቶናል። እህታችን በጠቆመችን ነገሮች ሁሉ ትክክል ናት፦ “የኢትዮጵያ መሪ” የተባለው አሸባሪው ዐቢይ አህመድ፤ በፌስቡክ + ዩቲዩብ በተለያዩ አካውንቶች እየገባ ሲቀበጣጥር እንደሚያነጋ፣ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንቶችን እንደሚያሳግድ እኔም ካለፈው ዓመት ጀምሮ የደረስኩበት ነገር ነው። ገና ብዙዎችን የሚያስደነግጥና ኩምሽሽ የሚያደርግ ጉድ እንሰማለን፤ አሸባሪው ዐቢይ አህመድ ረዳቶቹን እነ ዘመድኩን በቀለን ተጠቅሞ የፌስቡክ እና ዩቲውብ አካውንቶችን ያዘጋል።

አዎ! በጣም አዝናለሁ! ሆኖም ይህን ጉዳይ አልፎ አልፎ መደጋገም አለብኝ፤ እስካሁን ድረስ ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኞች አይደሉምና ፥ “ዘማሪ ሉልሰገድን (ሉሌ ቋንቋዬ) እና “ሰማያት” የተሰኙትን ቻነሎች በመጠቀም የእኔን የቀድሞውን “ኢትዮጵያዊ እና ፀረግራኝ” የሆነውን ዩቲውብ ቻነሌን ያዘጋብኝ ዘመድኩን በቀለ እንደሆነ ደርሼበታለሁ። ምክኒያቱ፤ ቻኔሉ የግራኝ አብዮት አህመድን እርኩስ ሤራ ገና ከጅምሩ ተከታትሎ ስለሚያጋልጥ። በዚሁ በወንድማችን የ አዲስ ታይምስ / Addis Times ቻነል ዘመድኩንን በተመለከተ ከሳምንት በፊት ያየሁት አስገራሚ ነገር አለ፤ በቀጣዩ ቪዲዮ ለማቅረብ እገደዳለሁ። ሁሉም ነገር በአጋጣሚ አይደለም።

_______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Suicides of Ethiopian Maids in The Middle East

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2009

A recent spate of suicides by foreign maids in Lebanon is prompting outrage among human rights groups, who say the government is doing too little to protect migrant domestic workers from severe abuse.

Over the past seven weeks at least 10 women have died, either by hanging themselves or by falling from tall buildings. Six of these cases have been reported in local media as suicides and four more have been described as possible work accidents.

An Ethiopian woman working as a cleaner in Lebanon told CNN by phone that she was sad about the recent suicides, and that she had a friend who killed herself several years ago, when she too was working as a live-in maid.

The abuse faced by migrant domestic workers is a common problem throughout the Arab Middle East, both because of generally poor labor regulation and also cultural prejudice.

The responsibility lies primarily with the state. There are no inspectors who can check on working conditions. The laws need to be modified.

The mistreatment of these women and the absence of any government protection is not just in Lebanon — it’s in all the Arab countries,

According to HRW, more than one third of foreign domestic workers in Lebanon are denied time off and more than 50 percent work at least 10 hours per day.

In North American and European cities, whenever the Ethiopian immigrant population reaches the 300 mark, it is natural to discover Ethiopian shops, Cafés, Restaurants and similar expressions of sociocultural dynamism. But, this is not the case in Arab cities, where hundreds of thousands of men and women Ethiopian origin live for decades, even centuries. The fact that nowhere in the Middle East, except in Israel, a single Ethiopian restaurant is to be found says it all on the degree of tolerance in that part of alienating world .

Continue reading…

____________________________________________

Posted in Ethiopia, Life | Tagged: , , , , | 2 Comments »

Facebook, MySpace and Co. Dangerous?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2009

NetworkingE

After we’ve heard the latest rumors that Twitter and Facebook might have been taken down by the Russians, I must say, all in all, these past days had been bad days for social networking.

It started on Monday with the leader of the Roman Catholics in the UK, Archbishop Vincent Nichols, saying that social networking sites undermined community life and would lead to teen suicides.

His concern was that teens were treating friendships as a commodity to be traded – the fact that more people might follow someone you know on Twitter than follow you might be seen as a reason for suicide.

Could he be right?

Continue reading…

______________________________________________________________


Posted in Life | Tagged: , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: