Posts Tagged ‘St.Yared’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2022
💭 ከዓመት በፊት ገደማ አንድ ‘አሊ‘ ከተባለ ሶሪያዊ ጋር ውይይት ጀምረን፤ “ቢላል አል–ሃበሽ” ስለሚሉት ኢትዮጵያዊ የመሀመድ ባሪያ ስናወሳ (ቢላል የመጀመሪያው የእስልምና ሙአዚን ቢሆንም እስከ ሕይወቱ ህልፈት ድረስ ነፃ ሳይወጣ ባሪያ እንደነበረ የራሳቸው ሃዲቶች ይናገራሉ)ሶሪያዊው ስማርት ስልኩን ከፈት አደረገና፤ “ያው ካሊፋታችን እንደ ዱሮው እስከዚህ ድረስ ነው ብሎ፤ ኢትዮጵያንና መላዋ ሰሜን አፍሪቃን የሚያጠቃልል የእስላም ካሊፋትን ግዛት፤ “እናስመልሰዋለን፤ ሁሉም ኬኛ!”እያለ በድፍረት አሳየኝ። እኔም በድፍረት ፈገግ እያልኩ፤ “በአዳም ወንድሜ የሆንከው መጅድ ሆይ፤ ይህች ህልማችሁ እንኳን በጭራሽ አትሳካላችሁም፤ ለመሆኑ አል–ነጃሽ የምትሉትን ንጉሣችንን አርማህን ታስታውሰዋለህን? አዎ!የነብይህ መሀመድ ሰዎች ያኔ ወደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የቡና ዛፍ፣ የጫት ዛፍና የጥንባሆ ችግኝ “ስጦታ ነው” ብለው ይዘው በመሄድ ንጉሣችንን ክርስቲያኖች መስለው አታለሉት። ይህን የተረዱ የመሀመድ ተከታዮችና የቅርብ ዘመዶቹ ግን ክርስትናን ተቀብለው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ ኖረው ተቀብረዋል። በአረቢያ ግን እስልምና ሊያንሰራፋ በቃ። እስልምና ከማንሰራፋቱ በፊት አረቢያም ሰሜን አፍሪቃም የክርስቲያኖች ምድር ነው የነበሩት፤ ስለዚህ እስልምና ከመምጣቱ በፊት እነዚህ ግዛቶች የክርስቲያኖች ስለነበሩ እኛም ከክርስቶስ ዳግም ምጽዓት ጋር ግዛቶቹን አስመልስንና መዳን የተፈቀደላቸውን አድነን ከክርስቶስ ጋር ለሺህ ዓመታት አብረን እንኖራለን።” አልኩት። በዚህ ጊዜ መጅድ ምንም ሳይተነፍስ ተለያየን።
ታዲያ በተመሳሳይ መልክ ለዚህ የናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑት ኦሮሞዎችና ቀስበቀስ የእነርሱ ባሪያዎች ለመሆን የበቁት ኦሮማራዎችም ተመሳሳይ ዕጣ ፈንታ እንደሚገጥማቸው አልጠራጠረም። “ምን ያህሉ ይሆኑ መዳን የሚችሉት?” የሚለው ጥያቄ ነው ዛሬ መጠየቅ ያለብን እንጅ እንደጥጋባቸው ከሆነ አብዛኛዎቹ ተጠራርገው ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ። የዋቄዮ–አላህና የምንልክ አራተኛ ትውልድ የሚኖርባት ዓለም፤ በዳዩ ተበዳይ ነኝ፣ ያልሠራውን ሠርቻለሁ፣ የእርሱ ያልሆነውን የእኔ እያለ የሚኖርባት ብቸኛዋ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለባት የዋቄዮ–አላህ ዓለም ናት። ከእነዚህ ጋር እንዴት ለመኖር በቃን? ይህን ከባድ ድንጋይ ለመሸከም ምን ያህል ትንካሬ ተሰጥቶን ነው? ምን ያህል ትዕግስት ቢኖረን ነበር?
ኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፣ በተለይም ላለፉት አራባ እና አራት ዓመታት በተጠና እና ጊዜውን በጠበቀ መልክ ስለ ትግራይ ሕዝብ የተነገሯት እያንዳንዷ ጽንፈኛ ቃል (የቀን ጅብ፣ ነቀርሳ፣ ጁንታ፣ ከሃዲ–ባንዳ፣ ጣዖት አምላኪዎች ወዘተ) እንዲያውም በይበልጥ የምትገልጻቸው እነርሱን እራሳቸውን ነው።
😈 እርጉም አማሌቅ የዘንዶው ዘር እነርሱ መሆናቸውን በግልጽና በተግባር እያሳዩን/እያሳየን እኮ ነው። ምንም መደባበቅና ወለም ዘለም ማለት የለም!
የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች የሆኑት አህዛብ (መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረ-ሰዶማውያን፣ ዘረኞች) ራሳቸውን የሚገልጸውን ማንነትና ምንነት በሌላው ላይ መለጠፍ ይወዳሉ። በስነ-ልቦና ሳይንስ ዓለም ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው “Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል። ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው። እነ ግራኝ የትግራይን ሕዝብ፤ “ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ከሃዲ ወዘተ” ሲሉን ሳይቀደሙ በመቅደም የራሳቸውን ማንነትና ምንነት በመስተዋት እያሳዩን ነው።
- ☆ ደረጃ ፩. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን በቁጥር አናሳ የሆኑትን ወገኖቻችንን ጨፈጨፏቸው፣ አፈናቀሏቸው፤ ክላሽኒኮቭ ጠመንጃ እየሰጡ እርስበርስ እንዲጨራረሱ አደረጓቸው፣ መረዟቸው
- ☆ ደረጃ ፪. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች ዝም ስለተባሉ ቀጥለው አሁንም ሳይቀደሙ በትግራይ በሚኖረው ጽዮናዊ ሕዝባችን ላይ መጥፎ ስም እየሰጡትና ባዕዳውያኑን ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑትን አረቦችን፣ ቱርኮችን፣ ኢራኖችንና ሶማሌዎችን ጋብዘው የጅምላ ጭፍጨፋ አካሄዱበት፣፣ አስራቡት፣ ለስደት አበቁት፤ እናቶቹንና እኅቶቹን ባሰቃቂ መልክ ደፈሩበት፣ ምድሩንና ውሃውን በከሉበት/መረዙበት፣ ሰብሎችንና ዛፎችን ቆራረጡበት፣ ትምህርት ቤቶችኑና ሆስፒታሎቹን አፈራረሱበት፤ በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛት የሚገኙትን ጽዮናውያንን ደግሞ በማጎሪያ ካምፖች አሰቃዩአቸው።
- ☆ ደረጃ ፫. ኦሮሞዎቹ ወራሪዎች ከዚህ ሁሉ ወንጀል በኋላ አሁንም ዝም ስለተባሉ ቀጥለው ሳይቀደሙ በደቡብ ኢትዮጵያና በትግራይ ላይ የፈጸሙትን ግፍና ወንጀል ሁሉ በአማራ ሕዝባችን ላይ ለመፈጸም ሙሉ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።
😈 በሂትለር ናዚ ዘመን ስለተፈፀመው አሳዛኝ ታሪክ ጀርመናዊው የሉተራን ፓስተር ማርቲን ኒሙውለር እንደተናገሩት፤ “በመጀመሪያ በአይሁዶች ላይ ዘመቱ፤ እኔ አይሁድ ስላልነበርኩ ዝም አልኩ። ቀጥለው በካቶሊኮች ላይ ዘመቱ፤ እኔ ካቶሊክ ስላልነበርኩ ዝም አልኩኝ። ቀጥለው ደግሞ በፕሮቴስታንቶች ላይ ዘመቱ፤ አሁንም እኔ ፕሮቴስታንት ስላልነበርኩ ዝም አልኩኝ። በስተመጨረሻ ላይ ወደ እኔ መጡ! በዚህ ግዜ ሁሉም በየተራ ተለቅሞ ስለነበረ ለእኔ ሊጮህልኝ የሚችል ሰው አልነበረም።”።
💭 ቅሌታማ በሆነ አካሄድ በኦሮምኛ ቋንቋ መቀደስ የጀመሩትን “አቡነ ናትናኤል” የተባሉትን ‘ኦሮሞ ጳጳስ” ከሦስት ዓመታት በፊት ጀምሮ “ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ ቅብርጥሴ” እያሉ ትልቅ ቅስቀሳ ሲያደርጉላቸው የነበሩት ያለምክኒያት አልነበረም። አሁን እኝህን ሰው ፓትርያርክ ለማድረግ እየሠሩ መሆናቸውን በወቅቱ ጠቁሜ ነበር። ከሁለት ዓመታት በፊት ልክ በግንቦት ወር ይህን መልዕክት ከቪዲዮ ጋር (አቡነ ናትናኤል ወደ ኮከቡ አንጋጥጠው)አቅርቤው ነበር (ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ!) ጥርጣሬየ ያኔ ነበር የተቀሰቀሰው!
💭 “የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
💭 አዎ! በትግራይ ላይ፣ በአክሱም ጽዮን ተራሮች ላይ ያመጸ ሁሉ ከክርስቶስ ተቃዋሚ ጎን ሆኖ የክርስቶስን ልጆች የሚጠላ፣ የሚያሳድድና የሚዋጋ፣ ያልተሰጠውን ሊነጥቅ የሚሻ፣ የሚቀጥፍ፣ እንደ ፍዬል በድፍረት የሚቅነዘነዝ እራሱን ለገሃነም እሳት አሳልፎ የሚሰጥ ከንቱ የዋቄዮ–አላህ አህዛብ ብቻ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይለናልና ይወቁት፤
“በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ። ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።”
✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫]✝✝✝
- ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
- ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
- ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
- ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
- ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
- ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
- ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
- ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
- ፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው።
- ፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ።
- ፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው።
- ፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን።
- ፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው።
- ፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥
- ፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው።
- ፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ።
- ፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም።
- ፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።
✝✝✝[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰]✝✝✝
- ፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
- ፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥
- ፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።
- ፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥
- ፭ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
- ፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ረሃብ, ቅዱስ ያሬድ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ኦሮሞዎች, ኬኛ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Famine, Genocide, Massacre, Muslims, Oromos, Rape, St.Yared, Tigray, Waqeyo-Allah, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2022
✞✞✞ብዙ ፈውሶች የተካሄዱባት የቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን (ፀበል) አዲስ አበባ ✞✞✞
“የተጠመቅኩት፣ በመሰቀል የተሰቀልኩትና የተሰዋኹት ለአመኑኝና ቃሌን ለተቀበሉኝ ሁሉ ለስጋቸው በረከት ለነፍሳቸው ድኽነት ለመስጠት ነው!”
ለእያንዳንዱ ለተጠመቀው ክርስቲያን፣ ስጋው ለተቆረሠለት፣ ደሙ ለፈሰሰለትና እግዚአብሔር ሰው ለሆነለት ክርስቲያን ጠባቂ መላእክት አሉት።
ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ከፍተኛ የትምህርት ተሰጥዎ ያለው በመሆኑ ትምህርቱን በጣም አስደናቂ በሆነ መንገድ ፈጽሞ ዲያቆን ሆነ ፡፡ ከመምህሩ ከአባ ጌዴዎን በተማረው መሠረት የእብራይስጥና የግሪክ ቋንቋዎችን ደህና አድርጉ ያውቅ ነበር ይባላል ፡፡ ስለዚህ በመጽሐፍ ቅዱስና እንዲሁም በውጭ አገር ቋንቋዎች የአጉቱን የመምህር ጌዴዎንን ሙያ አጠናቆ ቻለ ፡፡ ያሬድ አጉቱ ሲሞት የዐሥራ አራት አመት ልጅ ቢሆንም የአጉቱን ሙያና የትምህርት ወንበር ተረክቦ ማስተማር ጀመረ። በግንቦት ፲፩ (11) ቀን ስንክሳር በተባለው የቅዱሳን የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ውስጥ “ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶና ተነሣሥቶ የዜማ ድርሰቶቹን አዘጋጀ” ይላል።
በዚሁ ስንክሳር እንደ ተጻፈው እግዚአብሔር በዚች ምድር እንዲመስገን በፈለገ ጊዜ ያሬድን በራሱ ቋንቋ ሰማያዊ ዜማ እንዲያስተምሩት በአእዋፍ አምሳል ሦስት መላእክትን ከገነት ላከለት ይላል ፥፡ እነሱም ያሬድ ካለበት ሥፍራ አንጻር ባለው አየር ላይ ረበው(አንዣብበው) ጣዕም ያለውና ልብን የሚመስጥ አዲስ ዜማ አሰሙት ፡፡ ያን ጊዜ ያሬድ በጣዕመ ዜማቸው ተመስጦ ቁሞ ሲያዳምጥ ወዲያውኑ ወፎቹ በግዕዝ ቋንቋ “ብጹዕ ወክቡር አንተ ያሬድ ብጽፅት ከርሥ አንተ ጾረተከ ውብጹዓት አጥባት አላ ሐአናከ” ብለው በአንድነት አመስግኑት። ትርጉሙ “የተመሰገንክና የተክበርክ ያሬድ ሆይ ፡ አንተን የተሸከመች ማኅፀን የተመስገነች ናት ፡፡ አንተን ያሳደጉ ጡቶችም የተመሰገኑ ናቸው” ብለው አመሰገኑት፡፡
ከዚያም ሐያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ዜማ ወደ ሚዘምሩበት ወጋ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም አሳረጉት ፡፡ ቅዱስ ያሬድም በመንበረ ጸባዖት ፊጓ ቁሞ ከሐያ አራቱ ካህናተ ሰማይ በፍጥነት የሰማው ማኀሌት ሁቦ በመንፈስ እግዚአብሔር ተገለጸለትና በልቦናው የተሣለበትን ጰዋትዜ ዜማ በቃሉ ያዜም ጀመር ፡፡ ከዚያም ወደ ቀድሞ ቦታው ወደ አክሱም በተመለሰ ጊዜ ክጥዋቱ በ፫ ሰዓት ወደ አክሱም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ በታቦተ ጽዮን አንጻር ቆሞ እጆቹን ወደ ሰማይ ዘርግቶ ፡ በከፍተኛ ድምፅ በአራራይ ዜማ ሃሌ ሉያ ለአብ ፡ ሃሌ ሉያ ለወልድ ፡ ሃሌ ሉያ ወለመንፈስ ቅዱስ ቅዳሜሃ ለጽዮን ሰማየ ሳረረ ወዳግም አርአዮ ለሙሴ ዘክመ ይገብር ግብራ ለደብተራ” ብሉ ሥነፍጥረቱንና ሰማያዊት ጽዮንን አሰመልክቶ ዘመረ ይህችንም ማኅሌት አርያም ብሎ ጠራት ዞ አርያምም ማለት ልዕልና ሰባተኛ ሰማይ መንበረ እግዚአብሔር ማለት ነው ፡፡ ያሬድ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ተመርቶ መላእክት እንደ ከበሮ እንቢልታ፣ ጸናጽል ፣ ማሲንቆና በገና በመሳሰሉት የማኅሌት መሣሪያዎች እየዘመሩ አምላካቸውን እግዚአብሔርን ሊያመሰግኑ ስለስማ እነዚህን መሣሪያዎች በሥራ ላይ እንዲውሉ አደረጋቸው ፡፡
✞✞✞[ፈጥኖ የሚረዳን የቅዱስ ሚካኤል ክብር በሊቁ በቅዱስ ያሬድ ድጓ]✞✞✞
- 😇 የ፺፱/99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ስለኾነው ስለ ቅዱስ ሚካኤል ክብር፣ ውበት፣ ምልጃ ማሕቶተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ያሬድ በመጽሐፈ ድጓው እንዲኽ ይላል፦
- “ክብረ ሚካኤል ናሁ ተዐውቀ
- በትሕትናሁ ዐብየ ወልሕቀ
- ዲበ አእላፍ ዘተሰምየ ሊቀ
- ዘይትዐፀፍ መብረቀ ይተነብል ጽድቀ”
(የሚካኤል ክብረ እነሆ አኹን ታወቀ፤ በትሕናውም ፈጽሞ ላቀ ከፍ ከፍ አለ፤ በአእላፍ ነገደ መላእክት ላይ አለቃን የተባለ መብረቅን የሚጐናፀፍ ርሱ ጽድቅን ይለምናል) ይላል፡–
❖ የ፺፱/99ኙ ነገደ መላእክት አለቃ ከመኾኑ ጋር ይልቁኑ ዮሐንስ በራእዩ በምዕራፍ ፰፥፪ ላይ “በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ” ካላቸው፤ ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት በመዠመሪያ የሚጠቀሰው ቅዱስ ሚካኤል ነውና ሊቁ ያሬድ፡–
❖ “እስመ እምአፉሁ ይወጽዕ ነጐድጓድ
- ሕብረ ክነፊሁ ያንበለብል ነድ
- እምሊቃነ መላእክት የዐቢ በዐውድ
- ሚካኤል ውእቱ መልአኩ ለወልድ”
(የወልድ አገልጋዩ ሚካኤል ነው፤ በዙሪያው ኹሉ ካሉት ከሊቃነ መላእክት ይበልጣል፤ የክንፉ መልክ ነባልባላዊ እሳትን ያቃጥላል፤ ከአንደበቱ ነጐድጓድ ይወጣልና) ይላል፨
❖ “አዕበዮ ንጉሠ ስብሐት
- ለሚካኤል ሊቀ መላእክት
- ዘይስእል በእንተ ምሕረት
- መልአከ ሥረዊሆሙ ለመላእክት”
(የምስጋና ባለቤት ክርስቶስ ለመላእክት ጭፍሮች አለቃቸው የኾነ ስለ ምሕረት የሚማልድ የመላእክት አለቃ ሚካኤልን ከፍ ከፍ አደረገው) በማለት ይጠቅሰዋል፡፡
❖ የስሙ ትርጓሜንም ስንመለከት ሚካኤል ማለት ቃሉ የዕብራይስጥ ሲኾን ሚ– ማለት “ማን”፤ ካ– “እንደ”፤ ኤል– “አምላክ” ማለት ነውና ሚካኤል ማለት “መኑ ከመ አምላክ” (ማን እንደ አምላክ) ማለት ነው፡፡
❖ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ይዞ
❖ “ሰላም ለዝክረ ስምከ ምስለ ስመ ልዑል ዘተሳተፈ
(የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደጻፈው ከልዑል ስም ጋር ለተባበረ ስም አጠራርኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
😇 ቅዱስ ያሬድም፡–
❖ “መልአከ ፍሥሐ ሚካኤል ስሙ
- ለመላእክት ውእቱ ሊቆሙ
- መልአኮሙ ሥዩሞሙ
- የሐውር ቅድሜሆሙ እንዘ ይመርሆሙ”
(ስሙ ሚካኤል የተባለ የደስታ መልአክ ለነገደ መላእክት አለቃቸው ነው፤ የተሾመላቸው አለቃቸው ርሱ እየመራቸው በፊት በፊታቸው ይኼዳል) ይላል
❖ በብሉይ ኪዳን ለአበው ነቢያት እየተገለጠ፤ ለሐዋርያትም በስብከት አገልግሎታቸው እየተራዳ፤ ለሰማዕታት፣ ለቅዱሳን አበው በተጋድሏቸው እየተገለጠላቸው አስደሳች መልኩን ያዩት ነበር።
❖ ይኽነን የቅዱስ ሚካኤልን ውበት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡–
❖ “መልአከ ፍሥሐ ዘዐጽፉ መብረቅ
(መጐናጸፊያው መብረቅ የኾነ የደስታ መልአክ፤ አለቃ ሚካኤል የወርቅ ዐመልማሎ ነው)
❖ የመልክአ ሚካኤል ደራሲም ይኽነን ውበቱን ሲገልጠው፡–
❖ “ሰላም ለአክናፊከ እለ በሰማያት ያንበለብሉ
(የጸዳሉ ውበት እንደ ፀሓይ አወጣጥ የኾነ በሰማያት ለሚያንበለብሉ ክንፎችኽ ሰላምታ ይገባል) ይለዋል፡፡
❖ ቅዱስ ያሬድ ደግሞ፡–
❖ “ውእቱ ሊቆሙ ወመልአኮሙ ሚካኤል ስሙ
- ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ
- ሐመልማለ ወርቅ”
(ዐይኑ የርግብ (እንደ ርግብ የዋህ፣ ጽሩይ) የኾነ ልብሱ የመብረቅ መጐናጸፊያ የኾነለት የወርቅ ዐመልማሎ ስሙ ሚካኤል የተባለ ርሱ የመላእክት አለቃቸው መሪያቸው ነው) ይላል፡፡
❖ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና አማላጅነት ቅዱስ ያሬድ እንዲኽ ይገልጠዋል፡–
❖ በ፲ወ፬ቱ ትንብልናከ ዐቢይ ልዕልናከ
- በመንክር ትሕትናከ
- አስተምህር ለነ ሰአልናከ”
(በዐሥራ አራቱ ልመናኽ ምልጃኽ፤ በታላቅ ልዕልናኽ በሚያስደንቅም ትሕትናኽ ሚካኤል ትለምንልን ዘንድ ማለድንኽ)
❖ “ዘወሀበ ትንቢተ ለኤልዳድ ወሙዳድ
- አመ ምጽአቱ ይምሐረነ ወልድ
- ሰአል ለነ ሚካኤል መንፈሳዊ ነገድ
- ከመ ንክሃል አምስጦ እምሲኦል ሞገድ”
(ለኤልዳድና ለሙዳድ የትንቢትን ጸጋ የሰጠ የሚኾን ወልድ በሚመጣ ጊዜ ይምረን ዘንድ ከረቂቅ ነገድ ወገን የኾንኸው ሚካኤል ከሲኦል እሳታዊ ሞገድ ማምለጥ እንችል ዘንድ ለእኛ ለምንልን) ይላል፡፡
❖ “ከናፍሪሁ ነድ ዘእሳት አልባሲሁ ዘመብረቅ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ውእቱ ይዕቀብክሙ ነግሀ ወሠርከ ሌሊተ ወመዐልተ” (ከናፍሮቹ የእሳት ልብሶቹ የመብረቅ የኾነ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በተራኢነቱ በጠዋትም፤ በሠርክም፤ በቀንም በሌሊትም ይጠብቃችኊ) አለ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ፨
😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ። ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Addis Abeba, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ረሃብ, ቅዱስ ሚካኤል, ቅዱስ ያሬድ, ትግራይ, ንፋስ ስልክ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ክርስትና, ወንጀል, ዜማ, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጥምቀት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጸናጽል, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፀበል, ፈውስ, Ethiopian Orthodox, Famine, Genocide, Massacre, Rape, St. Michael, St.Yared, Tewahedo, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2022
❖❖❖ አክሱማውያኑ አባቶቼ የገነቡት የደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ፤ አዲስ አበባ ❖❖❖
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
✞ ይህ ግብዝ ትውልድ የቅዱስ ያሬድን ልጆች በረሃብና በጥይት እየቆላ “ፈሪሃ እግዚአብሔር አለኝ” እያለ ሲመጻደቅ፣ እንደ ፈሪሳዊው ‘ሸህ አቡ ፋና’ a.k.a አቡነ ፋኑኤል የቅዱስ ያሬድን ክብር ሲቀንስ መታየቱ ነው።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ድንቅ ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ አንድ እንክብካቤ የጎደለውና አባቶቼ የገነቡት የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ እና አንድ የሙዚቃ ትምሕርት ቤት ብቻ በቀድሞው መንግስት እንዲሰየምለት ከመደረጉ በቀር በክብሩ መጠን አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው። እንግዲህ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ በሰሜናውያኑ ጽዮናውያን ላይ ካላቸው አጋንንታዊ ጥላቻ/ፍራቻ የተነሳ መንፈሳዊ የሆኑትን ብሎም ኢትዮጵያን ኃያል ያደረጓትን ነገሮች ሁሉ በማፈን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን / እስራኤል ዘ–ነፍስን የማፍረስ ዕቅዳቸው ገና ዱሮ የጀመረ መሆኑን ነው።
አዎ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት አንዱም አገዛዝ ለቅዱስ ያሬድ፣ ለአፄ ዮሐንስ ለራስ አሉላ መታሰቢያ ሊሠሩላቸው አልፈለጉም፣ አንዱም አገዛዝ ከመንፈሳዊና መለኮታዊ ጥቅሙ አንፃር ኃይለኛና ቅዱስ የሆንውን የግዕዝ ቋንቋን በየትምሕርት ቤቱ እንዲሰጥና ብሔራዊ ቋንቋ ለማድረግም ሙከራ እንኳን አላደረጉም። ዛሬ በተቃራኒው አጋንንታዊ ይዘት ያላቸውን እንደ ኦሮምኛና አረብኛ ያሉ ቋንቋዎች በስፋት ሲያስተዋውቁ ይታያሉ።
የመንፈሳዊውን ጥቅም እንኳን ትተን ዓለማዊ በሆነ መለኪያ ብናየው እንኳን፤ ሰለጠኑ በሚባሉት ሃገራት አቤት አቤት! “ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ” ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ በቂ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር። አንድ ፒያኖና ቫዮሊን ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጓቸው ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ካርል ማርክስ፣ ሌኒን፣ ቦብ ማርሌ፣ አኖሌ፣ ዊንስተን ቸርችል፣ ቻርለስ ደጎል፣ ካርል ሃይንስ ቡም፣ ክዋሜ ንክሩማህ ይመጻደቃል ።
ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ለማታውቃቸው ለእነዚህ ባዕዳውያን ኃውልቶችን፣ አደባባዮችን ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም።
ዛሬ ከአዲስ አበባ ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሲተላለፍ የነበረውን መርሃ ግብር ለጥቂት ደቂቃዎች በቀጥታ ስከታተል ነበር። “ኡ! ኡ!” ነበር ያልኩት፤ ምክኒያቱም ወስላታው ፈሪሳዊ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ከአሜሪካ ተጋብዞ በክብረ በዓሉ ላይ እንዲገኝ መደረጉ የቅዱስ ያሬድን ክብር ለመቀነስ ታስቦ መሆኑን ስለተረዳሁት።
👉 በስርጭቱ ወቅት የሚከተሉትን አጠር ያሉ መልዕክቶች ለማስተላለፍ ሞክሬ ነበር፤
❖ ዋይ! ዋይ! ዋይ! በአክሱማውያኑ የቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የደገፉት እነ ሸህ አቡ ፋና a.k.aአቡነ ፋኑኤል፤ አባቶቼ የገነቧትን ብቸኛዋን የቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃን አረከሱብን! እግዚአብሔር ይይላቸው! 😠😠😠 😢😢😢
❖ ዋይ! ዋይ! ዋይ! እነ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል፤ አባቶቼ የገነቧትን ብቸኛዋን የቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃን አረከሱብን! እግዚአብሔር ይይላቸው! 😠😠😠 😢😢😢
❖ የቅዱስ ያሬድ ልጆች በረሃብ እየረገፉ ነው፤ እነ ሽህ አቡ ፋና ተጋብዘው አሁንም ስለ ገንዘብና መኪና ይሰብካሉ! እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ! ማምለጥ የሚችል ከእነዚህ የዋቄዮ–አላህ ባሪያዎች ቶሎ ያምልጥ! እነዚህ ከሃዲዎች በጭራሽ የተዋሕዶ ልጆች አይደሉምና!
❖ ልብ በሉ፤ ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ክብረ በዓላት በቀጥታ ሥርጭት እንዲካተቱ አድርጎ ፈቃዱን በመስጠት በመፍቀድ ለ666ቱ የ5G ቴክኖሎጂ ማስተዋወቂያ ያደረጉ ዘንድ እየተጠቀመባቸው ነው! በዚህ ረሃብና በሽታ በነገሠበት እንዲሁም ገንዘብ በጠፋበት ወቅት ዝግጅቶቻቸውን(የማንቂያ ደወል! ቅብርጥሴ) እያሉ ከኢትዮጵያ በብዛት በቀጥታ በማስተላለፍ ላይ ያሉት “ቤተ ክርስቲያንን እንወክላለን” የሚሉት ፈሪሳውያን ብቻ መሆናቸውን እንታዘብ። “ዝግጅቶቻችሁን ያለምንም መቆራረጥ በስልክ መስመር ለማስተላለፍ ከፈለጋችሁ አዲሱን/ዘመናዊውን የ666ቱን የ5G ቴክኖሎጂ ተቀበሉ!” በማለት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ካድሬዎች ቅስቀሳ በማድረግ ላይ ናቸው። የኢትዮ ቴሌኮም ሃላፊዋን እንመልከት የአቴቴ ዝናሽ አህመድ እኅት ነው የምትመስለው፤ በሁሉም ላይ የ666 የአውሬው ምልክት ተቀበሮባቸዋልና። ወስላታውን ‘ሸህ አቡ ፋና‘ን a.k.a አቡነ ፋኑኤልን ጨምሮ።
❖❖❖ የጻድቁ ረድኤትና በረከት ከሀገራችን ከኢትዮጵያና ከህዝቧም ጋር ይሁን አሜን። ❖❖❖
💭 “ኢትዮጵያን ከፍ የሚያደርጓት እነ ቅዱስ ያሬድ እየመጡ ነውና ተዋሕዷውያን ወደ አንድ እንሰባሰብ”
💭 ሁሉም ከጸዳ በኋላ ቅዱስ ያሬድ በስውር እያሰለጠናቸው ያሉት ትክክለኛዎቹ ካህናት ይወጣሉ፤
እውነተኞቹን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የሚሰበስብ፣ ክርስቶስን የሚወድና እስልምናን የሚጠላ አንድ ቅዱስ ሰው በእግዚአብሔር ተቀብቶ ይወጣል። ያኔ የእስልምና አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጠፋል። እውነተኞቹ ኢትዮጵያን የሚያውቋት ያውቁታልና ወደ አንድ ይሰባሰባሉ። መቶ ሚሊየን የሚሆነው ነዋሪ ኢትዮጵያን አያውቃትምና ሁሉም ይጠፋል። በአፋቸው ሳይሆን በህሊናቸው ኢትዮጵያንና ተዋሕዶን ከልባቸው የያዙት፣ ደሞዝ እየተከፈላቸው ካህናት የሆኑት ሳይሆኑ፣ በደሞዙ የሚንጠራሩት ሳይሆኑ፣ በዘረኝነት የተለከፉት ሳይሆኑ፣ ዘረኛ፣ ዘማዊና ጉቦኛ ያልሆኑት፣ ዘረኛ ያልሆኑትንና በፍቅር የሚመላለሱትን ምዕመናንን ጨምሮ ሁሉም በቅዱሱ ሰው ዙሪያ ተሰባስበሰው ኢትዮጵያን ይኖሩባታል።
†††[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩፥፮]†††
“ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።”
❖❖❖ይህ ዓለም ካዘጋጀልን ወጥመድና መከራ ሰውሮ ወደ አንድነት ይሰብስበን!❖❖❖
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መሰወር, ረሃብ, ቅኔ, ቅዱስ ያሬድ, ትግራይ, አረመኔነት, አቡነ ፋኑኤል, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ክህደት, ወንጀል, ዜማ, የጦር ወንጀል, ደብረ ሐዊ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፈሪሳዊ, Debre Hawi, Famine, Genocide, Massacre, Rape, St.Yared, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 19, 2022
- ✞ ቅዱስ ያሬድ የዜማ ሊቅ ብቻ አይደለም። አቡነ ያሬድ የቅድስት ቤተክርስቲያን ጌጧና መሠረቷ ሕይወቷና እስትንፋሷ ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ የመጽሐፍ መምህር (ብሉያትንና ሐዲሳትን የሊቃውንትንም መጻሕፍት አስማምቶ የተረጐመ) ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ባለቅኔ (የቅኔ ጀማሪ) ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ልዑለ ስብከት ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ሰማዕት ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ባሕታዊ ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ መናኝ ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ የሱራፌል አምሳያ ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ጥዑመ ልሳን ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ የቤተ ክርስቲያን እንዚራ ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ የቤተ ክርስቲያን ብርሃን ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ መዓርዒረ ዜማ ነው።
- ✞ አቡነ ያሬድ ካህን (ካህነ ስብሐት) ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ መዘምር ዘበድርሳን
- ✞ ቅዱስ ያሬድ ሊቅ (ርእሰ ሊቃውንት)
- ✞ ቅዱስ ያሬድ ዓርከ ሊቃውንት
- ✞ አቡነ ያሬድ መንፈሳዊ ደራሲ ነው።
- ✞ ቅዱስ ያሬድ የኢትዮጵያ ብርሃን ነው።
- ✞ አንደበቱ ጣፋጭ (ጥዑም) የኾነ
- ✞ እግሮቹ በመልካም መንገድ የሚጓዙና ወደ መልካም መንገድ የሚያስጕዙ
- ✞ ልቡናው የቅድስና ማኅደር የኾነ
- ✞ ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ የኾነ
- ✞ አእምሮው የመጠቀ
- ✞ ድርሰቱ የተራቀቀ
- ✞ እስከ አርያም ተነጥቆ ዕፁብ ድንቅ ምሥጢራትን የተመገበ የሱራፌል አምሳያቸው ነው።
ለዚህም ነው ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ ቅዱስ ያሬድን እንዲህ ሲል ያመሰገነው፦
“የመንፈስ ቅዱስ ምግብን የጠገበ፤ ከመጻሕፍት ኹሉ ትርጓሜያተ ድርሰትን ያሰባሰበ፤ ሃሌ ሉያ በሚል ምስጋና የኢትዮጵያ ሀገርን በጥዑም ማሕሌትና በሚያምር ምስጋና ያስጌጠ፤ የመለኮት ቃልን በላይዋ ላይ እንደ ንጹሕ የወርቅ ሻሻቴ ያፈሰሰ ለኾነ ለካህኑ ያሬድ ሰላምታ ይገባል”
“ሰላም ለያሬድ ቀሲስ ዘጽጉብ እክለ መንፈስ ቅዱስ፤ ዘአስተጋብአ ምድራሳተ እምኲሎሙ መጻሕፍት
ወአሰርገዋ በሐዋዝ ስብሐት ወበጥዑም ማሕሌት ለብሔረ ኢትዮጵያ በስብሐት ሃሌ ሉያ ዘከዐወ ቃለ መለኮት ዲቤሃ ከመ አስራበ ወርቅ ንጹሐ።“
ቅዱስ ያሬድ አክሱም ጽዮንን እየተሳለማት ሣለ ክብርት እመቤታችን ለቅዱስ ያሬድ ተገልጣለት ቅዱስ ኤፍሬምንና ቅዱስ አባ ሕርያቆስን በአካለ ነፍስ አምጥታ ድርሰታቸውንና ቅዳሴያቸውን እንዲያሰሙት በማድረግ ቅዱስ ያሬድንም ዜማውን እንዲደርስ እረድታዋለች፡፡ ኹለቱንም ታላላቅ ቅዱሳን ነጥቃ ወደ ቅዱስ ያሬድ ካመጣቻቸው በኃላ “አንተ ውዳሴዬን፣ አንተ ቅዳሴዬን ነግራችሁት በዜማ ያድርስ” ብላቸው እነርሱም ለቅዱስ ያሬድ ነግረውት በዜማ አድርሶታል፡፡ ቅዱስ ያሬድም በመልክ በመልኩ እያደረገ ዜማውን ደረሰው፡፡ ዜማውንም ሲጨርስ የብርሃን እናቱ እመ አምላክ በያዘችው የብርሃን ባርካው ተስፋውን ነግራው ዐርጋለች፡፡
ይኽም የቅዱስ ያሬድ ድርሰቱ መነሻውም ሆነ መድረሻው ፍጹም መንፈሳዊ እንደሆነ ያሳያል። አባቶቻችንም ይኽን መንፈሳዊ መገለጥ በሥዕልም ጭምር ገልጠውታል። (ሽሬ መድኃኔዓለም ቤ/ክ ይኽ ዓይነት ሥዕል ከሚገኙበት ገዳማት ውስጥ የሚገኘው አንዱ ነው።)
አቡነ ያሬድ ይባርክበት የነበረው የእጅ መስቀሉ በ1985 ዓ.ም በሆድ አደር ሌቦች አማካኝነት ተሰርቆ ከሀገር ወጥቶ ነበር። በፈረንሳይ ሀገር ለጨረታ ቀርቦ በ15 ሚሊዮን ዶላር ተሸጦ ነበር። ነገር ግን በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሰርቆ ከወጣ ከ18 ዓመት በኃላ በ2003 ወደ አገራችን ተመልሶ መጥቷል። ሊመለስ የቻለውም “ሚስተር ዣክ” የተባሉ በጎ አሳቢ ሰው “…ይህን መስቀል ኢትዮጵያ ውስጥ ጎብኝቼዋለሁ፣ የኢትዮጵያ ንብረት ነው” በማለት ወደ ሀገራችን እንዲመለስ ከሌሎች አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ልጆች ጋር በተደረገ ርብርብ ጨረታውን በ15 ሚሊዮን ዶላር አሸንፈው የአቡነ ያሬድን የእጅ መስቀል ወደ አገራችን መልሰውታል። አምላከ ቅዱስ ያሬድ ክብር ያድልልን በእውነት!
አቡነ ያሬድ በምናኔ በኖረበት ቅዱስ ቦታ ላይ በስሙ ገዳም ተገድሞ መናንያን አሰረ ፍኖቱን ተከትለው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው፣ በረዶውንና ውርጩን ታግሠው በስሙ እየተማጸኑ ይኖራሉ፡፡ በቦታው እሁድ እሁድ ከመሬት ውስጥ የከበሮ ድምጽ ይሰማል፣ ቅዱስ ያሬድ መቋሚያውን ወርውሮ ያፈለቀው ፀበል ዛሬም አለ፡፡ ጻድቁ በተሰወረበት በደብረ ሐዊ ተራራ ላይ ብርድ በእጅጉ በጸናበትና በረዶ በሚፈላበት በዚያ አስቸጋሪ ቦታ ላይ እጅግ አስቸጋሪውን የአየር ጠባይ ተቋቁሞ በቦታው ላይ ቢያንስ 7 ቀን ሱባዔ የሚይዝ ካለ ራሱ ቅዱስ ያሬድ እንደሚገለጥለት በቦታው ላይ የሚገኙ አባቶች ይናገራሉ።
አክሱም አቅራቢያ ቁጭ ብሎ ከትሏ ምሳሌ ወስዶ በተማረበት ቦታ ላይ አንዲት እናት ብቻዋን ለቅዱስ ያሬድ አስደናቂ ቤ/ክ በ2010 ዓ.ም አሠርታለታለች። ይኽም ለጻድቁ ለአቡነ ያሬድ ተስላ ስለቷ ደርሶላት እንደሆነ በቦታው ላይ ተነግሮናል። ይኽም ድንቅ ምስክርነት አቡነ ያሬድ ከዜማ ደራሲም በላይ መሆኑን አንድ ማሳያ ነው። በጸሎቱ ሀገርን የሚጠብቅ ባሕታዊ፣ በስሙ ለሚማጸኑት ሁሉ ከአምላኩ ዘንድ ምሕረትን የሚለምን ደገኛ ጻድቅ መሆኑን አንድ ማሳያ ነው።
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሙሉ አካሏና ብርሃኗ የኾነው አቡነ ያሬድ እንደነ ሄኖክና ኤልያስ ሞትን ሳያይ የተሰወረው በዛሬዋ ዕለት ነው። የከበረች በረከቱ ትደርብን! በጸሎቱ ይማረን!!!
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, መሰወር, ረሃብ, ቅኔ, ቅዱስ ያሬድ, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወንጀል, ዜማ, የጦር ወንጀል, ደብረ ሐዊ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Debre Hawi, Famine, Genocide, Massacre, Rape, St.Yared, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2022
❖❖❖በሰንበት ተማሪዎች የቀረበ ወረብ❖❖❖
የቅድስት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል ፩ ግንቦት ፪ሺ፱ ዓ.ም
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Angels, Axum, ልደታ, መላዕክት, መጽሐፍ ቅዱስ, ረሃብ, ቅዱስ ኢያቄም, ቅዱስ ያሬድ, ቅድስት ሐና, ቅድስት ማርያም, ብሉይ ኪዳን, ተዋሕዶ, ትግራይ, አዲስ አበባ, አዲስ ኪዳን, ኦርቶዶክስ, ወረብ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጽዮናውያን, ጽዮን, Birth Day, Ethiopia, Famine, Genocide, Lideta, Mariam, Massacre, St.Mary, St.Yared, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 ሁሉም ከጸዳ በኋላ ቅዱስ ያሬድ በስውር እያሰለጠናቸው ያሉት ትክክለኛዎቹ ካህናት ይወጣሉ፤ እውነተኞቹን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የሚሰበስብ፣ ክርስቶስን የሚወድና እስልምናን የሚጠላ አንድ ቅዱስ ሰው በእግዚአብሔር ተቀብቶ ይወጣል። ያኔ የእስልምና አምልኮ ከምድረ ገጽ ይጠፋል። እውነተኞቹ ኢትዮጵያን የሚያውቋት ያውቁታልና ወደ አንድ ይሰባሰባሉ። መቶ ሚሊየን የሚሆነው ነዋሪ ኢትዮጵያን አያውቃትምና ሁሉም ይጠፋል። በአፋቸው ሳይሆን በህሊናቸው ኢትዮጵያንና ተዋሕዶን ከልባቸው የያዙት፣ ደሞዝ እየተከፈላቸው ካህናት የሆኑት ሳይሆኑ፣ በደሞዙ የሚንጠራሩት ሳይሆኑ፣ በዘረኝነት የተለከፉት ሳይሆኑ፣ ዘረኛ፣ ዘማዊና ጉቦኛ ያልሆኑት፣ ዘረኛ ያልሆኑትንና በፍቅር የሚመላለሱትን ምዕመናንን ጨምሮ ሁሉም በቅዱሱ ሰው ዙሪያ ተሰባስበሰው ኢትዮጵያን ይኖሩባታል።
†††[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩፥፮]†††
“ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።”
❖❖❖ይህ ዓለም ካዘጋጀልን ወጥመድና መከራ ሰውሮ ወደ አንድነት ይሰብስበን!❖❖❖
†††[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፩]†††
፩ ከእሴይ ግንድ በትር ይወጣል፥ ከሥሩም ቍጥቋጥ ያፈራል።
፪ የእግዚአብሔር መንፈስ፥ የጥበብና የማስተዋል መንፈስ፥ የምክርና የኃይል መንፈስ፥ የእውቀትና እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ ያርፍበታል።
፫ እግዚአብሔርን በመፍራት ደስታውን ያያል። ዓይኑም እንደምታይ አይፈርድም፥ ጆሮውም እንደምትሰማ አይበይንም፤
፬ ነገር ግን ለድሆች በጽድቅ ይፈርዳል፥ ለምድርም የዋሆች በቅንነት ይበይናል፤ በአፉም በትር ምድርን ይመታል፥ በከንፈሩም እስትንፋስ ክፉዎችን ይገድላል።
፭ የወገቡ መታጠቂያ ጽድቅ፥ የጎኑም መቀነት ታማኝነት ይሆናል።
፮ ተኵላ ከበግ ጠቦት ጋር ይቀመጣል፥ ነብርም ከፍየል ጠቦት ጋር ይተኛል፤ ጥጃና የአንበሳ ደቦል ፍሪዳም በአንድነት ያርፋሉ፤ ታናሽም ልጅ ይመራቸዋል።
፯ ላምና ድብ አብረው ይሰማራሉ፥ ግልገሎቻቸውም በአንድነት ያርፋሉ፤ አንበሳም እንደ በሬ ገለባ ይበላል።
፰ የሚጠባውም ሕፃን በእባብ ጕድጓድ ላይ ይጫወታል፥ ጡት የጣለውም ሕፃን በእፉኝት ቤት ላይ እጁን ይጭናል።
፱ በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ አይጐዱም አያጠፉምም፤ ውኃ ባሕርን እንደሚከድን ምድር እግዚአብሔርን በማወቅ ትሞላለችና።
፲ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ለአሕዛብ ምልክት ሊሆን የቆመውን የእሴይን ሥር አሕዛብ ይፈልጉታል፤ ማረፊያውም የተከበረ ይሆናል።
፲፩ በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ የቀረውን የሕዝቡን ቅሬታ ከአሦርና ከግብጽ፥ ከጳትሮስና ከኢትዮጵያ፥ ከኤላምና ከሰናዖር ከሐማትም፥ ከባሕርም ደሴቶች ይመልስ ዘንድ ጌታ እንደ ገና እጁን ይገልጣል።
፲፪ ለአሕዛብም ምልክትን ያቆማል፥ ከእስራኤልም የተጣሉትን ይሰበስባል፥ ከይሁዳም የተበተኑትን ከአራቱ የምድር ማዕዘኖች ያከማቻል።
፲፫ የኤፍሬምም ምቀኝነት ይርቃል፥ ይሁዳንም የሚያስጨንቁ ይጠፋሉ፤ ኤፍሬምም በይሁዳ አይቀናም፥ ይሁዳም ኤፍሬምን አያስጨንቅም።
፲፬ በምዕራብም በኩል በፍልስጥኤማውያን ጫንቃ ላይ እየበረሩ ይወርዳሉ፥ የምሥራቅንም ልጆች በአንድነት ይበዘብዛሉ፤ በኤዶምያስና በሞዓብም ላይ እጃቸውን ይዘረጋሉ፥ የአሞንም ልጆች ለእነርሱ ይታዘዛሉ።
፲፭ እግዚአብሔርም የግብጽን ባሕር ያጠፋል፤ በትኩሱም ነፋስ እጁን በወንዙ ላይ ያነሣል፥ ሰባት ፈሳሾችንም አድርጎ ይመታዋል፥ ሰዎችም በጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋቸዋል።
፲፮ ከግብጽም በወጣ ጊዜ ለእስራኤል እንደ ነበረ፥ ለቀረው ለሕዝቡ ቅሬታ ከአሦር ጐዳና ይሆናል።
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መሰባሰብ, ቅዱሳን, ቅዱስ ያሬድ, ቅድስት ማርያም, ተዋሕዶ, ትግራይ, አንድነት, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያን, ወንድማማችነት, ዘረኝነት, ዲያቆን ቢኒያም ፍሬው, ጥላቻ, ጦርነት, ጽዮን, Brothers, Diakon Biniam, Ethiopia, Ethiopianess, Genocide, St.Yared, Tewahedo, Tigray, War | Leave a Comment »