Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Soleimani’

የኢትዮጵያና የእስራኤል ጠላት የሆነው ሺያ-ሙስሊሙ ጄነራል እንዲህ ነው በእሳት የተጠረገው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 4, 2020

ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጋዛ ሰርጥ በሳላህዲንግ ልጆች በኩርድ መሀመዳውያን አማካኝነት በቅርቡ ያስረሸናቸው እንዲሁም እናት ኢትዮጵያን በሱዳንና የመን በኩል ለመተናኮል አቅዶ የነበረው ከፍተኛ የኢራን እስላም ሪፐብሊክ ባለሥልጣን የሆነው ጄነራል ቃሲም ሱሌማኒ እንዲህ ነው በእሳት የተጠረገው። ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

ጄነራል ቃሲም ሱሌማኒን አልቁድስ /አልቁድስ የተሰኘው የኢራን እስላማዊት ሬፓብሊክ ሽምቅ ተዋጊ/ ብርጌድ መሪ ነበር። መሀመዳውያኑ “አልቁድስ” የሚሉት ኢየሩሳሌምን ነው፤ ይህ ብርጌድ የተቋቋመውም “ኤየሩሳሌምን ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ነፃ እናወጣለን” በሚል መርሆ ነው።

አዎ! በሃገራችንም እነ መራራ ጉዲና አዲስ አበባ የእኛ ናት፤ ካልሆነች እንደ ኢየሩሳሌም እንከፋፍላታለን እያሉ በምዛት ላይ ናቸው። አይይ! በተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚካሄደው የማፈናቀል፣ የማንገላታትና የጭፈጨፋ ዘመቻ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠያቂ በሆኑት 6ቱ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለእነ መራራ ጉዲናአብዮት አህመድአቦይ ስብሀትሽመልስ አብዲሳታከለ ኡማጃዋር መሀመድ የመደምደሚያው ፍርድ ተሰጥቷቸዋል።

ዓብያተክርስቲያናትን በማቃጠላቸው ብለውም ካህናቱን፣ ዲያቆናቱንና ምዕመናኑን በቀላሉ እንደ በግ በማሳረዳቸው ባጠቃላይ የክርስቲያኖች ደም በመስዋዕት መልክ በማፍሰሳቸው ቃሲም ሱሌማኒ ከገጠመው የእሳት ማበጠሪያ በከፋ መልክ ይበጠራሉ

በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መሪነት ባለፉት 2 ዓመታት ብቻ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና ምዕመኖቿ ላይ የተፈፀሙ ግፎች

++++++++++++++++++++++++++++++++++

  • * በግፍ የተገደሉ ካህናትና ምዕመናን 👉 158

  • * አካላዊ ጥቃት የደረሰባቸው ምዕመናን 👉 44

  • * ንብረት የወደመባቸው ምዕመናን 👉 417

  • * የተፈናቀሉ ምዕመናን 👉 6450

  • * ተገደው እንዲሰልሙ የተደረጉ 👉 38

  • * ሙሉ በሙሉ የወደሙ አብያተክርስቲያናት 👉 17

  • * ንዋያተ ቅድሳትና ሌሎች ንብረቶች የተዘረፉና የተቃጠሉባቸው አብያተክርስቲያናት 👉 13

+___________________________+

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: