
👉 ዶናልድ ትራምፕ፤ “’ወይ ደጓ ሴት፤ ውሰጂኝ፣ ለገነት ስትይ አስገቢኝ!’ ብሎ እባቡ ተነፈሰ።”
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፱] ❖❖❖
“ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።“
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፭]❖❖❖
“በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።“
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፰]❖❖❖
“ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።“
❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፫]❖❖❖
“ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”
❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፰] ❖❖❖
“ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው።“
❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፶፩፥፵፬]❖❖❖
“በባቢሎንም ውስጥ ቤልን እቀጣለሁ የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ፤ አሕዛብም ከዚያ ወዲያ ወደ እርሱ አይሰበሰቡም፥ የባቢሎንም ቅጥር ይወድቃል።“
[Revelation 16:19]
“And the great city was divided into three parts, and the cities of the nations fell: and great Babylon came in remembrance before God, to give unto her the cup of the wine of the fierceness of his wrath.”
[Revelation 17:5]
“And upon her forehead was a name written, MYSTERY, BABYLON
THE GREAT, THE MOTHER OF HARLOTS AND ABOMINATIONS OF THE EARTH.”
[Revelation 17:18]
“And the woman which thou sawest is that great city, which reigneth over the kings of the earth.”
[Revelation 18:3]
“For all nations have drunk of the wine of the wrath of her fornication, and the kings of the earth have committed fornication with her, and the merchants of the earth are waxed rich through the abundance of her delicacies.”
[Revelation 18:11-13]
“And the merchants of the earth shall weep and mourn over her; for no man buyeth their merchandise any more: The merchandise of gold, and silver, and precious stones, and of pearls, and fine linen, and purple, and silk, and scarlet, and all thyine wood, and all manner vessels of ivory, and all manner vessels of most precious wood, and of brass, and iron, and marble, And cinnamon, and odours, and ointments, and frankincense, and wine, and oil, and fine flour, and wheat, and beasts, and sheep, and horses, and chariots, and slaves, and souls of men.
[Isaiah 13:9]
“Behold, the day of the LORD cometh, cruel both with wrath and fierce anger, to lay the land desolate: and he shall destroy the sinners thereof out of it.”
______________