Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • January 2022
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  24252627282930
  31  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘Sky’

ውጊያው መንፈሳዊ ነው | አዲስ አበባን ከጽዮናውያን “ለመከላከል” የሚዘጋጁት የዋቄዮ-አላህ-መሀመድ አርበኞች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2021

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በባሌ፤

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ። ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

👉 በዚህ ቪዲዮ፤

💭 Ethiopia: Volunteers Join Police Patrols as Thousands Sign Up To Defend Addis Ababa From Advancing Tigrayans

👉 Courtage: SkyNews

የኢትዮጵያ የሥልጣን ማዕከል የሆነችውን አዲስ አበባን በደማችን እንከላከላን” ብለው በመስቀል አደባባይ ሰልፍ የውጡት ፺ /90% የዋቄዮአላህመሀመድ ጂሃዳውያን መሆናቸውን ተንቀሳቃሽ ምስሉ በድጋሚ ያሳየናል። የስካይ ቴሌቪዥን/SkyNews ጋዜጠኞች ማወቅ የፈለጉት ይህን ነው፤ ጦርነቱ በጽዮናዊቷ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ መሆኑን ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። ለመሆኑ ይህን ስለዚህ ክስተት ቪዲዮ እንዲቀርጽ ለስካይ እንዴት ፈቀዱለት? ግራኝ፤ “ሙስሊም ወንድሞቼቦሩ ሜዳ ቅብርጥሴ” እያለ ባለቀ ሰዓት በትግራይ ብዙ ሺህ ካህናትን፣ ቀሳውስትንና ምዕመናንን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የጨፈጨፏቸው ብሎም የትግራይን ታሪካዊ ገዳማትና ዓብያተክርስቲያናት ያወደሟቸው የኢትዮጵያ + የኤርትራ + የሶማሌ መሀመዳውያን መሆናቸውን እናውቃለን፣ ታዲያ አሁን ባለቀ ሰዓት ግራኝ አዲስ አበባ የሚገኙትን የመሀመዳውያኑን ድጋፍ በመሻት ይህን መሰሉን ቅስቀሳ ለማድረግ መነሳቱ አያስገርመንም። ይህ አውሬ እኮ ተነግሮ የማያልቅበት የበሻሻ እርኩስ ቆሻሻ ነው። ግራኝን የሚደፋው ሰው ምን ያህል ቅዱስ ነው ፤ ምነው እኔን ባደረገኝ?!

👉 የዋቄዮአላህመሀመድ ጂሃዳውያን ጦርነቱን ያወጁት ግራኝ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ወሎ በተጓዘበት ወቅት ነበር።

👉 የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮአላህመሀመድ ባሪያዎች፤ “ለአዲስ ምዕራፋቸው” ከግራኝ ጋር በመሰቀል አደባባይ ሲጨፍሩ።

/ን ቢንያም ፍሬው፤ “መንፈሳዊ ውጊያ ላይ ነው ያለነው፤ ሕዝበ ክርስቲያኑ በግዴታ ውጡና ተዋጉ እየተባሉ በከንቱ እየታሠረ፣ እየተሰቀለና እያለቀ ነው፣ መናፍቁ አህዛቡ ሁላ በቅርቡ ይጸዳል/ይጠረጋል፣ ዛሬ ላይ ግን ብልጥ ሆነው፤ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ እርስበርሱ እየተገዳደለልን ነው ብለው ሊያስቡ ይችላሉ።

ከዚህ ጋር በተያያዘ፤ ዲያቆን ቢንያም፤ ‘በእርኩሱ ቁርአን’ ላይ “ቅዱስ” የሚለውን ልዩ ክርስቲያናዊ ቃል በመለጠፍ ሁሉንም “ሃይማኖት” አንድ ለማድረግ ለሚጥሩ አስመሳይ ክርስቲያኖች ወዮላቸው!” ማለታቸው ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው። አዎ! የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ልክ እንደ ግብረ-ሰዶማውያኑ የክርስቲያኑን ነገር ሁሉ ስህተት እና መጥፎ እንደሆነ አድርገው እየተናገሩና፤ “እንዋጋዋለን” እያሉ፤ በሌላ በኩል ግን የክርስቲያኑን ነገር ሁሉ መውረስና መስረቅ ይፈልጋሉ። “እግዚአብሔርን”፣ “ኢየሱስ ክርስቶስን”፣ “ድንግል ማርያምን”፣ “ቅዱስን”፣ “ግ ዕዝን” (እርኩሱ ቁርአን እስከ ሦስት መቶ የሚደርሱ የግዕዝ ቃላትን ሰርቋል/ ሙስሊሞች፤ “ከሰማይ በወረደ ተዓምረኛ አረብኛ ቋንቋ ነው ቁርአን የተጻፈው የሚሉት ነገር በዚህ ብቻ አክትሞለታል) ፣ “ኢትዮጵያን”፣ “ሰንደቅን” ወዘተ። እያየነው አይደለም? የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች አፍሪቃውያኑንም ለማታለል ዛሬ፤ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ይዘው፤ “እቶቢያ! እቶቢይ!አቢይ! አቢይ!” ሲሉ እየሰማናቸው አየደል? እባቦቹ እነ ግራኝ እና አቴቴ አዳናችም ከዚህ ሁሉ ወንጀል እና ግፍ በኋላ የኢትዮጵያን ስም ጠዋት ማታ በማንሳት ላይ አይደሉምን?! የሚገርም ነው፤ ይህን ማድረግ የሚገባቸው ጽዮናውያን ብቻ መሆን ነበረበት፤ ሰይጣን ግን ለጊዜው አፍ ተሰጥቶታልና የኢትዮጵያን ስም እያነሳና “የአፍሪቃ የነፃነት አርአያ የሆነችው ኢትዮጵያ በም ዕራባውያን ቅኝ ገዥዎች ተደፍራለች፣ ድረሱልን!” በማለት መላዋ አፍሪቃን በማታለል ላይ ይገኛል። ለዚህ ቅስቀሳው ይረዱት ዘንድ ግራኝ ብዙ አፍሪቃውያን እና ጥቁር አሜሪካውያን ዩቲውበሮችን ገዝቷቸዋል፤ ነፍሷን የሸጠችዋን ወስላታዋን ሔርሜላ አረጋዊን ጨምሮ።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምር በአርጀንቲና | ድንግል ማርያም በሰንደ’ቀ’ለማቶቻችንና በካርታችን ተከብባ ታየች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2020

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት(ኪዳነ ምህረት) ከረፋዱ 11 ሰዓት አካባቢ ይህን ምስል ያነሳቸው አንዲት ልጃገረድ ነች። የተነሳውም በሰሜን ምስራቅ አርጀንቲና ኮሪየንቴስ ግዛት፡ በ ሳን ካርሎስ ከተማ ነው።

ፎቶግራፍ አንሺዋ እንደገለጸችው በሰማዩ ላይ “በመጀመሪያ የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና መታየት ጀመረ ፣ ከዚያም አንዳንድ ጠብታዎች በፀሐይ ዙሪያ ያለውን የድንግል ማርያምን ምስልን መፍጠር ጀመሩ።”

ምንጭ

በሌላ በኩል ከዚህ ጋር በተያያዘና ጣልያንን አስመልክቶ፦

አብዛኛው የአርጀንቲና ነዋሪ ስፓንኛ ቋንቋ ተናጋሪ ቢሆንም ዝርያው ግን ጣልያናዊ ነው። በጎረቤቷም በኡሩጓይም አንድ ሦስተኛው ነዋሪ ጣልያናዊ ነው። እኔን ሁሌ ቁስል የሚያደርገኝ ነገር እኛ የዘመኑ የኢትዮጵያ ትውልድ እግዚአብሔር የሰጠንን አንዲት ትንሽ ሃገር እንኳን ደፍረን መክላከል እናመነታለን፡ ጣልያኖች ግን 11 ሺህ ኪሎሜትር ያህል ውቂያኖሱን ተጉዘው አርጀንቲና እና ኡሩጓይ የተባቱን በጋራ ከትዮጵያ በሦስት እጥፍ የሚገጅፉትን ሃገራት መስርተው የተንደላቀቀ ኑሮ ሲኖሩባቸው ማየቱ ነው።

ሌሎቹም እንደዚሁ፦ እንግሊዞች መላው ዓለምን ፥ ጀርመኖች ዩ.ኤስ አሜሪካን ፣ ካናዳን፣ ደቡብ አፍሪቃን፣ እና ቺሌን ፥ ፈረንሳዮች አሜሪካን፣ አፍሪቃን እና ካናዳን፣ ሆላንዶች ደቡብ አፍሪቃን፣ ሱሪናምንና አሜሪካን ፥ ፖርቱጋሎች ብራዚልን ፥ ስፔይኖች የተቀረውን ደቡብ አሜሪካንና ሜክሲኮን ፥ አረቦች ሰሜን አፍሪቃን ወዘተ ወርረው በመያዝ ዘሮቻቸውን አስፍረውባቸዋል። ኢትዮጵያውያን ግን እግዚአብሔር በሰጣቸው ብቸኛ ሃገራቸው እንኳን በክብር ለመኖር ተስኗቸዋል። ኤርትራን፣ ጅቡቲን፣ ሱዳንን፣ የመንን፣ ሶማሊያንና ኬኒያን ወደ ኢትዮጵያ በማስመለስ ፈንታ “አዲስ አበባ የማናት?” ብለው ከንቱ ጥያቄ ማቅረብ ጀምረዋል። ኤዶማውያንና እስማኤላውያንን ከሃገራቸው ጠራርገው በማስወጣት ለመጭው ትውልድ አመቺ የሆነችውን ሃገር በመፍጠር ፋንታ ሴት ልጆቻቸውን በባርነት ለእስማኤላውያኑ አረቦችና ኦሮሞዎች አሳልፈው ይሰጣሉ። ምን ዓይነት ደካማና ቅሌታም ትውልድ ብንሆን ነው?

እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ፤ እንደው ከእነዚህ ለመቶ ሃያ ቀናት ያህል ከተሠወሩት ምስኪን እህቶቻችን መካከል አንዷ ወደ ሃገራችን የመጣችው ወላዲተ አምላክ ብትሆንስ? እመቤታችን ትጠብቃቸውና፤ እነዚህ ታታሪ በገና ደርዳሪ ሕፃናት በተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ቢገኙ ኖሮስ? ከስጋ ልጆቻችሁና እህቶቻችሁ መካከል ቢሆኑስ?

የእመቤታችን አማላጅነት እረድኤትና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The August 21 Eclipse Crosses 7 SEVEN Salems Across America

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 16, 2017

All Within The Center of Totality!

 

There has been a lot of talk about the Great American Solar Eclipse lately. I would like to share with you a recent discovery stumbled upon while my wife and I drift off comfortably listening to our nightly lullaby of radio talk shows.

We have a nightly routine enjoying our Google Home set to TuneIn Radio– we go…”Hey Google… Play Roswell’s Talk FM” which is Roswell NM 106.5. It’s an interesting station, while we live in NE Florida, it is as close as we can get to that New Mexico town that has that flying saucery feel and the station even has some ufo related event commercials 🙂 It’s been reliable in streaming to our phones even before having the Google Home. We usually kill the lights, pull over the covers, cuddle up and start the night open ear to Ground Zero with Clyde Lewis, and then Coast to Coast with George Noory overnight and eventually have Hugh Hewitt wake us very early in the morning. Anyhoo…

Here is what shook out.

Ground Zero

Ground Zero’s topic partly for the night was the eclipse.
http://www.groundzeromedia.org/2017/07/26/726-black-icarus/

The complete episode is here.
https://www.stitcher.com/podcast/ground-zero-live-with-clyde-lewis/e/50928455?autoplay=true

It was mentioned on the show that the eclipse starts in Oregon and ends in South Carolina. During the discussions between Clyde and his callers it was stated there was a connection between Salem Oregon and Jerusalem and that it was very strange for Totality of the Eclipse to be starting at that location where there will be events with massive gatherings, partying and camping.

Salem Oregon was brought up several times which left me thinking, I swear, I saw a Salem either in NC or SC while driving Interstate 95 over the years. Maybe it was Winston-Salem or Salem VA. Here we go, out comes the 11pm in bed Google Maps, wife already sleeping to the soothing radio chatter.
I zoomed in on the totality line checking out the little micro towns in South Carolina and started panning west while closing in.

What I found was astounding.

Salem South Carolina was there, and even more strange was it was the SAME EXACT distance away from dead center totality line as Salem in Oregon!!!
Immediately I wanted to notify Clyde via Twitter and not being an avid user I eventually figured it out.

WHAT IF THERE ARE MORE SALEMS!

KENTUCKY
I continued to pan the Google map west along the path of totality. It is when I ran into
Salem Kentucky right in the path is when I lost my breath.

MISSOURI

I kept moving west on to Missouri. Sure enough SALEM! Not as dead on and the same distance as the others but IN THE TOTALITY LINE.

NEBRASKA

Moving west Salem, once again DEAD CENTER in the totality line.

WYOMING

Could not find Salem initially. Seems like it is not on google maps so a simple google search will reveal that town.

IDAHO

What are the chances Salem Idaho is dead center in the path and right next to the popular Oregon events.

OREGON

Of course Salem Oregon. The location where this all started and is the most popular.

THIS IS JUST NUTS FOLKS.

There are so many references to these signs in stars and sky biblical events. It could just be the strangest coincidence ever or one more step to the apocalypse.

Source

[Acts 2:19 ]

And I will show wonders in the heavens above and signs on the earth below, blood, and fire, and vapor of smoke

 

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , | 2 Comments »

What in the World are they Spraying?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 3, 2011

 

What In The World Are They Spraying? The Chemtrail/Geoengineering Cover-up by Truthmedia Productions promises to have people looking up in the sky.

Chemtrails have long been debated and producer Michael Murphy and director Paul Wittenberger teamed up with world renowned author and documentary film producer G. Edward Griffin to combine their expertise and research to put an end to the debate about chemtrails. The world premiere of What In The World Are They Spraying? is being held in Atlanta, Georgia on October 23, 2010. This is the first-ever full length documentary about chemtrails.

 

Continue reading…

 

 

 

Posted in Curiosity, Life | Tagged: , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: