Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘School Curiculum’

ኡ! ኡ! የሚያሰኝ ጥናት | የሳዑዲ “ትምህርት ቤቶች” በአይሁዶች፣ ክርስቲያኖች እና ሴቶች ላይ ኃይለኛ ጥላቻን ያስተምራሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2018

የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃዎች ትምህርት ቤቶች ህፃናቶቻቸው አሁንም የጥላቻ መንፈስ የተሞላባቸውን መጻሕፍት በይፋ እንዲያነብቡ እና እንዲሸመድዱ ያስገድዷቸዋል፤ በሳዑዲ ትምህርት ሚንስትር በይፋ የቀረፀው ካሪኩለም ይህን ይፈቅዳል። “ኤዲ ኤል” የተባለው አይሁድ አሜሪካዊ ድርጅት ትናንትና ባወጣው ጥናት ላይ ለዘመናት የታወቀውን ይህን ሃቅ ያረጋግጣል።

ልጆቻቸው ለምሳሌ የሚከተሉትን ይማራሉ፦

  • አይሁዶች ዝንጀሮዎች ናቸው፣ ክርስቲያኖች አሳማዎች ናቸው”

  • አይሁዶችና ክርስቲያኖች የሙስሊሞች ጠላቶች ናቸው”

  • በአላህ ፈቃድ ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ጋር እስከመጨረሻው ድረስ እንዋጋለን፤ በፍርድ ቀንም አላህ ለሙስሊሞች ድሉን ይሰጣቸዋል”

  • ሙስሊሞች ጥሮዎች ናቸው፥ ሙስሊም ያልሆኑት ግን መጥፎዎች ናቸው፤ ስለዚህ ከምድር መጥፋት አለባቸው”

  • እስላም ባልሆኑ ሃይማኖቶች ላይ ጂሃድ መካሄድ አለበት”

ትምህርት ቤት በሚሉት ቦታ የሚሰጠው ይህ የጥላቻ ኢትምህርት የተገኘው ከ ቁርአናቸው እና ሃዲታቸው ነው።

በአገራችንም፡ በሳዑዲ ባርባሪያ ፔትሮዶላር የሚደጎሙት የጥላቻ ኢ-ትምህርት ቤቶችም ይህን ነው የሚያስተምሩት።

______

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: