👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 ተሳቢዎቹ አውሬዎች/እንሽላሊቶቹ/ዘንዶዎቹ በመኻላችን ይገኛሉ። ዛሬ ሁሉንም ነገር የሚቆጣጠሩት የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮችና አብዛኛዎቹ ልሂቃን ሙሉ ሰው ያልሆኑና ተሳቢ የሆኑ ዲቃላ እንሽላሊቶች ናቸው።
ዛሬ እነ ግራኝ አብዮት አህመድን + ኃይለ ማርያም ደሳለኝን + ኦሉሴጎ ኦባሳንጆን + የሰባኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ከትናንትና በስቲያ ያከበረችውን ንግስት ኤልሳቤጥን አየናቸው። በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሰሞኑን ሕጻናት እየታገቱና እየተገደሉ ያሉት እንደ ንግስቲቱ ላሉት እንሽላሌቶች መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ይመስላል። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም።
የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት በሚነገርላት ንግሥት የኢዩቤልዩ ክብረ በዓልና ለንግሥቲቱ በተደረገው ትንሽ የብርሃን ትርኢት ወቅት የሆን መልዕክት የያዘ ነገር ለማሳየት የተሞከረ ይመስላል።
ወደ “ዛፉ” የሚያመራው የብርሃን ፍንጣቂ የባፎሜት ምልክት ነው። በተጨማሪ ለእሷ “መልካምንና ክፉን መለየት ከሚያስችለው የእውቀት ዛፍ” (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የሚገኝ ነው፣ የእጣን ዛፍም ከእነዚህ ምስጢራዊ ዛፎች መካከል አንዱና በተለይ ለወረርሽኞች የተፈጠረ ዛፍ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት የዛፎች፣ አታክልቶች፣ እጽዋትና የጤፍና ስንዴ ሰብሎች የማጥፊያም ጦርነት ነው) ተብሎ ከሚጠራው ዛፍ፡ በተለይ ለእሷ ከእንጨት የተሰራ የምርኩዝ ዱላ ይዛ ደፋ ደፋ ስትል ታይታለች።
እንደ ኤደን ገነት እባቦች ወደ ዛፉ ሲሳቡ የሚታዩ ይመስላሉ። በዚህ ስነ ሥርዓት ወቅት ንግስቲቱ “አንድ የአምልኮ ሥርዓት” ጀምራ ይሆናል። እንደ ሔዋን ሰዎችን ለማታለል እባቦቹን የፈታቻቸውም ይመስላል። ዛፉም የተወሰነ የዲ.ኤን.ኤ ንድፍ ነበረው። ከዋቄዮ-አላህ ወራሪዎች የጥፋት ጂሃድ ጎን የኮሮና አር. ኤን. ኤ ክትባቱም ከአዳም ያገኘነውንና ህዋሳችን (ሴላችን) ውስጥ የሚገኘውን ተፈጥሯዊ/ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ዲ.ኤን.ኤ ለማጥፋት ታስቦ ይመስላል። በዚህች ምድር ላይ ከአዳም ጊዜ ጀምሮ በጣም ጥልቅ የሆነውን የሰው ልጅ የ Y-ክሮሞሶም ክላዶችን/ባዮሎጃዊ ቡድኖችን የሚጋሩት ሰሜን ኢትዮጵያውያንና የደቡብ አፍሪቃ እና ናሚቢያ ኮይሳን ሕዝቦች ብቻ መሆናቸው በደንብ ታውቋል። ታዲያ እንደ ንግስቲቱ ያሉት እንሽላሊቶች እነዚህን ሁለት ሕዝቦች አጥፍተው በሮቦቶች ወይንም እንደ ጃፓን ታማጉቺ ዲጂታል “ሰዎች” ለመተካት የወሰኑ ይመስላሉ።
መላው የንጉሳውያኑ ቤተሰብ ክብረ በዓል አፈጻጸም ውድቀታችን የሚጠቁም ነበር።
👉 እዚህ ይታያል፤
______________