ግዙፍ የፀሐይ ነበልባል ወደ ምድር እያመራ ነው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሳተላይቶችን ሊያጠፋ ይችላል
❖❖❖ የጽዮንን ቀለማት አየን? ❖❖❖
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢
አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አልበቃውም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም። የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ‘ኩሽ‘ ካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ዩክሬይንን፣ ሩሲያን እና ቻይናን ጨምሮ)ድጋፍ አለው።
የሕዝበ ክርስቲያኑን/ የጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ቁጥር ይቀንስላቸው ዘንድ ሥልጣን ላይ አውጥተው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ የሚደግፉትን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማዳን ሉሲፈራውያኑ እንቅልፍ አጥተዋል። ለእነ ፕሬዚደንት ፑቴን የማያሳዩትን ዓይነት እንክብካቤ ለማድረግ በየወሩ ልዩ መልዕክተኞቻቸውን ወደ አዲስ አበባ ይልካሉ፣ በሌል በኩል ደግሞ በአውሬው ቍጥር፤ HR6600 ተብሎ የተሰየመውን ሕግ እናጸድቃለን በማለት፤ ተስፈኛው ሰሜን ኢትዮጵያዊ እምነቱን ሙሉ በሙሉ ለአውሬው እንዲሰጥ ያደርጉታል፤ እግረ መንገዳቸውንም በአራት ኪሎ ለአስቀመጡት አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ ጊዜ እየገዙ ኢትዮጵያን የመበታተኛ እድሜ ይሰጡታል።
መንፈሳዊውን ውጊያ አልቻሉትም፤ መቼም አይችሉትም! ከእነርሱ ሳተላይቶች፣ ከእነርሱ ድሮኖች በላይ ሊቋቋሙት የማይችሉት ትልቅ ስውር ኃይል መኖሩን አሁን ሰለተረዱት የዳማ ጨዋታ ስልታቸውን በተፋጠነና በተጣደፈ መልክ ነው የሚቀያይሩት። ከእግዚአብሔር ጋር፤ ከጽዮንና ቅዱሳኑ ጋር የሚያካሂዱትን ፍልሚያ እንደማያሸንፉት አውቀውታል፤ የጽላተ ሙሴንን ኃይል በመፈታተን ለአንድ ዓመት ያህል፤ “እስኪ እንየው!” በሚል ድፍረት የተሞላበት “አምላካዊ ለመሆን የመሻት” ሤራቸው ሙቀቱን ሲለኩ ቆይተዋል። በትግራይ ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንደተሠራ ገና ከጅምሩ አይተውታል። ሆኖም እየተሠራ ያለው ግፍና ወንጀል ብዙም አያሳስባቸውም፤ እንዲያውም በአንደኛው የዓለም ጦርነት ሲካሄድ የነበረውን ዓይነት ውጊያ ዛሬ በኢትዮጵያ በቀጥታ የሳተላይት ቴሌቪዥናቸው/ ‘Reality TV Show’ ማየቱ ሱስ ሆኖባቸዋል፣ ልክ በጌታችን ስቅለት ወቅት የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ደሙን ሲያፈሱበት ይደሰቱት እንደነበረው ሉሲፈራውያኑም ክርስቲያኖች ተጨፍጭፈው ደማቸውን ሲያፈሱ እስኪሰክሩ ድረስ ነው እየተደሰቱ ያሉት፣ አባቶቼና እኅቶቼ፣ ወንድሞቼና እኅቶቼ ከእነ ልጆቻቸው በረሃብ ሲሰቃዩ ማየት ለእነርሱ ከምናስበው በላይ ሰይጣናዊ እርካታን ነው የሚሰጣቸው። እነዚህ አረመኔዎች በወኪላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል በደንብ በተጠና መልክ ያዘጋጁትን ይህን የዘር ማጥፋት ጦርነት ማቆም አይፈልጉም፤ እንዲቆም አይፈልጉም። እግዚአብሔር ግን ይበቀላቸዋል።
😈 ይህች ዲያብሎስ የነገሰባት ዓለም፤ ”ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉትን ከሃዲዎች ጨምሮ በትግራይ ስለተሠራው እጅግ በጣም ከባድ ወንጀልና ግፍ መስማት፣ ማየትና ማወቅ አትሻም፤ የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን እያንዳንዷን ነገር በቪዲዮው ቀርጾታል። አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በጨካኞቹ የሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው!
ዲያብሎሳዊውና ፈርዖናዊው አረመኔነት፣ ትዕቢትና እብሪት ግን ዓይናችን እያየ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተገቢውን መለኮታዊ ምላሽ ያገኛል።
🔥 በምዕራቡም ሆነ በምስራቁ ያሉት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶችና አጋሮቻቸው በሆኑ አገራት ላይ፤ በሙሉ አሁን እየደረሰ ያለው የኢኮኖሚ ቀውስ ማለትም ግሽበት፣ ሪሴሽን፣ የበጀት ጉድለት፣ የእዳ ቀውስ፣ የባንክ የኢንሹራንስና የሞርጌጅ ባንክ ቀውስ፣ የመሸቃቀጫ ገበያ / Stock Market/ ቀውስ፣ የምግብ እጦት፣ የስራ ማጣት፣ የጤና ችግር፣ የትራንስፖርት ቀውስ፣ የትምህርት ቀውስ ባጠቃላይ የኢኮኖሚው አካልና ህይወት በሙሉ፤ እሰከአሁን ከተመታው መጠንና ስፋት ጥልቀት በ፵፱/49 እጥፍ ተባዝቶ መመታቱና መፈራረሱ አይቀሬ ነው።
🔥 የተፈጥሮ አደጋዎች፣ ርእደ መሬት፣ የዱር እሳት፣ ቶርኔዶ፣ ካተሪና፣ ሃሪከን፣በረዶ፣ ሙቀት፣ ሱናሚ፣ ከባድ ዝናብ፣ ሌሎችም የተፈጥሮ አደጋዎች በሙሉ፣ በተጣመረም በብዛትም ሆነውና ተቀናጅተው በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት አድገው መውደማቸውና ትራንስፖርት ንግድ የመሳሰለው በሙሉ መውደቁ አይቀሬ ነው። መባርቅት፣ ቀድመው ከሚታወቁበት ጉልበታቸው በላይ በ፵፱/49 እጥፍ ጉልበት ማናቸውንም የኒውክሊየር፣ የባዮሎጂካል፣ የኬሚካል ክምችትና ማምረቻ ሁሉ ለሰው ጥፋት የተሰናዱ ማናቸውም የጦር ክምችቶች፤ ከነተገልጋዩ፤ የነዚህ አዛዥ ናዛዥ በሙሉ ገዢውና የገዢው እጅና እግሮች በሙሉ የትም ይደበቁ የትም ፈልገው ይወድማሉ፡፡ በተለይ ባቢሎን እንደ ትልቅ ጉልበቷ የምትመካባቸው በዓለም ያከማቸቻቸው በየበስ ያሉ የጥፋት መሳሪያዎች በሙሉ በነዚሁ መባርቅት ይወድማሉ፡፡ በውቅያኖስ ላይ የተሰማሩ የጦር የጥፋት መርከቦች በታላላቅ ማዕበልና መባርቅት እየተጠረጉ በውቅያኖስ ውስጥ ሰምጠው ይቀራሉ፡፡ ዓለምን እንዲሰልሉ በታጠቁት መሳሪያ ከህዋ ላይ ሆነው እንዲያጠቁ የተዘጋጁ ሳተላይቶቻችው ሁሉ እንደሚወድሙ የራሳቸው ልሂቃን በመተበይ ላይ ናቸው፡፡ ባቢሎን እወቂ በእጄ አለኝ ይመክትልኛል፤ ይታደገኛል ያልሽው ማናቸውም መሳሪያም ይሁኑ ሌላ ካለበት እዚያው ይወድምብሻል፡፡ የትእቢትሽ ምንጭና ምልክቶች ሁሉ እንደ ቋሚ ሳተላይት ጣቢያዎች አይነቱ ሁሉ በጽላተ ሙሴ የሰከንድ እፍታ ብቻ ይወድማሉ፡፡
🔥 እጅግ አስፈሪ የሆኑ የተለያዩ ሁለት አይነት አካል የሚይዙ አውሬዎች ምልክት አልባ የሆኑ ሰዎችን
ይቆረጣጥማሉ፡፡ ይበላሉ፡፡ በተለይ በአገዛዛችሁ ዋልታና ማገር ሆነው አገዛዛቸውን ያቆሙና ባለሃብቶች ነን የሚሉ፤ መናፍቃኖቻችው፤ ሁሉም የዲያቢሎስ ምንፍቅና፣ ሂንዱ፣ እስላም፣ ቡድሃ፣ ቪዱ፣ ዋቀፌታ ወዘተ እምነቶቻው ሁሉ በወረረሽኝና መሰል መቅሰፍቶች ይጠረጋሉ፡፡ እነዚህ መቅሰፍቶች በሙሉ ሰው እሰከዛሬ ባላየው ባልሰማው ጉልበት ይመጣሉ፡፡ በዚህ ጠረጋ፤ “መሰረታችን፣ እድገታችን፣ ብልጽግናችን፣ ጥበባችን የሚታይባቸው ናቸው“፤ የሚሏቸው ከተሞች ሁሉ ተጠርገው ይጠፋሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ አርሜኒያ፣ ሩሲያና ዩክሬይን ላሉ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራት ተንኮልን፣ ጦርነትን ይልካሉና ይኸው ጦርነት በገቡበት ሥፍራ ሁሉ ለነርሱው መውደሚያቸው ይሆናል፡፡ ለሌው ሃገርም ስለራሳቸውም ሁሉን አቀፍ ዲያቢሎሳዊ አመጻቸውን በሥልጣናቸው ተመክተው፤ ጆሮ ዳባ በማለት ለሚያደራጁና ለሚደግፉ በላያችው ላይ ሞትን የሚያስመኝ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል፡፡(፹፭/85 % ለሚሆኑት ለኛዎቹ ከአህዛብና መናፍቀን ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ጨፍጨፈው” በማለት በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የደገፉ፣ እስካሁኗ ዕለት ድረስ በተሠራው ግፍና ወንጀል ተጸጽተው በንሠሐ ለመመለስ ፈቃደኞች ላልሆኑትም ይህ በርባሪ እሳት ታዞላቸዋል። 😠😠😠 😢😢😢
A huge solar storm is reported to be heading towards the Earth as per the National Aeronautics Space Agency’s (NASA) latest report. The report also suggested that the solar storm has a very high chance of colliding with the Earth’s atmosphere on Monday (March 28), however, the US National Oceanic and Atmospheric Administration (NOAA) believes that the solar storm could enter the Earth’s atmosphere a few hours early (around 6 am on Monday).
While space operations are expected to be disrupted by the solar storm which has erupted on the Sun’s surface, the functioning of satellites orbiting around the Earth’s surface is also expected to witness some problems. While a bright glow is expected to be seen in the areas around the UK, Dr Tamitha Skov, known for her space forecasts, shared her views on the solar storm’s collision with Earth and stated that the effects could reach the ‘mid-latitudes’. Furthermore, she even stated that the people living in New York, Southern New Zealand and Tasmania could see the northern light in the dark.
Billy Tates, an astronomer from the University of Tennessee, added that the solar storm can have an illuminating effect in the Earth’s atmosphere, but at the same time could also affect the navigation systems. Raising a warning to all, NOAA shared a statement that read: While storms create beautiful auroras, they can also disrupt navigation systems such as the Global Navigation Satellite System (GNSS) and create harmful geomagnetic currents (GICs) in the electrical grid and channels.
While a small magnetic storm was experienced last month, it ended up destroying several SpaceX Starlink satellites, orbiting around the Earth’s surface.
_______________